ወጣቱ ትውልድ ከዓድዋ ድል የሚማረውና የሚወርሰው ምንድን ነው? (ኢሕአፓ)
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
“የሚጣፍጥ ሕመም ስሜት ነው፣ ቅር የሚል ደስታ፣
ሙሉው ጎዶሎ ነው ትርጉሙ ትዝታ፤”
ወትሮም፣ እመንገዴ ላይ “ትዝታ” ሙዚቃ የተከፈተ እንደሆን ሁሉም ነገር ቅዝቅዝ፣ ፍዝዝ፣ ድንግዝ ይልብኛል። አረማመዴ፣ የጄ ውዝዋዜ፣ ሁለ ነገሬ ስክን ብሎ ልክ እንደ ዝግታ የተንቀሳቃሽ ምስል እንቅስቀሴ (slow motion) ይሆንብኛል።
“ከኔ አንጀት ይመስል፥ የተሰራው ክሩ
ይረበሻል ሆዴ፥ ሲገረፍ ክራሩ፤”
የላይኞቹን የግጥሙን [የሕዝብ?] ስንኞች ከመስማቴ በፊት የብዙአየሁ 2ተኛው ትራክ የሰጠኝ ስሜት ይህንኑ ነው። መጀመሪያ ላይ ያደመጥኩት ጠዋት፣ ጠዋት ማኪያቶ የምጠጣበት ካፌ ውስጥ ነበር። የዚህ ጽሑፍ ከፊሉ የተጻፈውም እዚያው ነው። ዲጄውም የኔ ዕጣ ሳይገጥመው አይቀርም፤ ይደጋግመዋል። አስተናገጋጆቹም አብረው እያዜሙ ያስተናግዳሉ። በኋላ ላይ ግን በየታክሲው ሁሉ አደምጠው ጀመር።
አሁን በዚሁ ዜማ የተሰየመው ‘ሳላይሽ’ የተሰኘው ሙሉ አልበም አለኝ፤ ነገር ግን ከዚህንኛው ዘፈን በቀር ትዝ የሚለኝ ሌላ ዘፈን የለም። እርግጥ ዘፈን ሳደምጥ የሆነ ሥራ እየሠራሁ ወይም የሆነ ዐሳብ እያሰብኩ ስለሚሆን ሙሉ ልቤን አልሰጠውም። ልክ እንደዚህኛው ልቤን የሚገዘግዘኝ ካልመጣ በቀር የሰማሁት ምን እንደሆነ የማወቅ ዕድሉም ላይኖረኝ ይችላል።
ሙዚቃ ለኔ ስሜት ቆስቋሽ ከሆነ አሪፍ ሙዚቃ ነው ማለት ነው። የሚቀሰቅሰው ስሜት የምንም ይሁን፣ የምን በዜማው ሰው ማስቆዘምም ሆነ የሙድ ማፍታታት ማድረግ ከቻለ አለቀ! በእነሰርፀ ፍሬ ስብሐት ግምገማ ግን ከዚህ የተለየ ሊሆን ይችላል።…
ወደተነሳንበት ወግ ስንመለስ ብዙአየሁ እንዲህ ይላል፦
“ተስለሻል እንዴ ባይኔ በመሐሉ፣
አንቺ ብቻ እኮ ነሽ በሚታየኝ ሁሉ፤”
ዓይኔን ጨፍኜ ትታየኛለች እንዴ ብዬ ሳስብ አትታየኝም። ከዚያ ዘፈኑን የወደድኩት በዜማው ውበት እንጂ በገዛ ትዝታዬ አይደለም ብዬ አልኩ፤ ጥያቄው ግን “ትታየኛለች/አትታየኝም” ብዬ ያልኳት በስመ ፆታ ሔዋን ነው ወይስ…? ከዚህ ጥያቄ በኋላ ነው የዚችን ጽሑፍ ርዕስ “የማላውቃትን” ካልኩት በኋላ ‘ቃ’ን ለይቼ በሳጥን ቅንፍ ውስጥ ያሰርኳት፤ ብትወጣም ስህተት የለውም እንደማለት።
ግጥም ያለው ዜማ ስንሰማ የምንወደው ግጥሙን ነው ዜማውን የሚለው ጥያቄ ሁሌም እንደፈተነኝ ነው። ብዙ ጊዜ ራሴን፣ ከዘፈን ግጥሞች ጋር አቆራኝቼ አገኘዋለሁ። ለምሳሌ የአብዱ ኪያርን ዜማዎች የምወዳቸው በግጥሞቹ ነው። ግን ደግሞ መልሼ ግጥሞቹን ያለዜማ ስሰማቸው ጣዕም አልባ ይሆኑብኛል። ስለዚህ ዜማ የሚወደደው ከግጥሙ ተጣምሮ ነው ወደሚለው ድምዳሜ ያጠጋጋኛል።
ሙዚቃ በጥቅሉ ባይኖር ኖሮ ዓለማችን የተለየ ማኅበራዊ ገጽታ ይኖራት ነበር ብዬ አምናለሁ። ገጽታው ምን ዓይነት ሊሆን እንደሚችል አልገምትም፤ እኔ ግን የምወደው ዓይነት የሚሆን አይመስለኝም።
ትዝታ ግን አሁንም ይለያል። ትዝታን የኢትዮጵያውያን typical መለያ አድርጌ እወስደው ነበር። ያለፈ ነገር እንወዳለን። ዛሬ የፈለገ ቢሻል እንኳ “የዛሬን አያርገውና…” ማለታችን አይቀርም፤ “ድሮ ቀረ” ከአፋችን አይጠፋም። ከዛሬ ይልቅ የድሮው ትዝታ ይመስጠናል፣ ልጆቻችንን ዘመናዊ ዥዋዥዌ እያጫወትን የራሳችን የአፈር ሸርተቴ ይናፍቀናል። ተረስቶ እንዲቀር አንፈልግም። የትዝታ ዜማ ነገር ግን አሁንም ይለያል። ሌሎቹ ዓለማት ባይኖራቸው እንጂ ቢኖራቸው ኖሮ እንደሚወዱት አያጠራጥርም። በተለይ ጎልማሳ ለሆነ ሰው፣ ትዝታ ፍቱን መድኃኒት ነው። እንደኛ ሕመሞቹን ያለ ምንም ሥነልቦናዊ ዕርዳታ ለሚያክም ሰው፣ የትዝታ ዜማ ከሙድ አራቂነትም በላይ ነው። ለዚህም ነው የትዝታ ንጉሡ ማሕሙድ ‘መዝገበ ቃላቱ ትዝታ ባይኖር ኖሮ የፍቅር ዕድሜው ያጥር ነበር’ ያለን በዜማው።
በቃ የብዙአየሁ ዜማ ማለት ከላይ የቀባጠርኩትን ሁሉ የሚያስቀባጥር ነው።

ምንሊክ ሳልሳዊ ፦ ከሳምንታት በፊት ራሱን የአማራ ክልል ብሎ በሚጠራው የክልል አምባገነን ጁንታ አስተዳዳሪ ነኝ የሚለው የብኣዴን የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ አቶ አለምነህ መኮንን በድርጅቱ የውይይት መድረክ ላይ የአማራውን ህዝብ ለሃጫም እና ልጋጋም እንዲሁም መርዝ ብሎ መሳደቡን ተከትሎ በከፍተኛ ደረጃ የውጪ እና የውስጥ ተቃውሞ በየአቅጣጫው እየተነሱ መሆኑን ለምንሊክ ሳልሳዊ የደረሱ መረጃዎች ጠቁመዋል::
ሰሞኑን በብአዴን አመራሮች እና በካድሬዎቻቸው መካከል ግለሰቡን የተመለከተ አለመግባባት መከሰቱን እና ጥያቄዎች ከአባላቱ በስፋት እየመጡ መሆናቸውን የውስጥ ምንጮች ጠቅሰው የአዲስ አበባ እና አከባቢው የድርጅቱ ካድሬዎች ግለሰቡ እና ሁኔታው እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል እስከማለት ደርሰዋል:: ይህንን ለመናገር የፈለገው ለምንድን ነው ተልእኮውስ ምንድነው? በሌላው ብሄር ላይ ይህ ነገር ቢነገር የድርጅታችን እርምጃ ምን ይሆን ነበር? ግለሰቡ በህግ ሊጠየቅ ይገባል::የሚሉ እና ተመሳሳይ ጥያቄዎች የተጠየቁ ቢሆንም አመራሮቹ እስካሁን መልስ ከመስጠት ይልቅ ኢዲሞክራሲይዊ በሆነ መንገድ አለመግባባቶችን ከመፍታት ይልቅ በማስፋት መፍትሄ ከመፈለግ ይልቅ ጸረ-… እያሉ ጠያቄዎችን በመወንጀል እና ዋናውን ክትትላቸው ያደረጉት ድምጹን ቀድቶ ማን አውጣው የሚለውን የማይመለስ ጥያቄ ይዘው አደና ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል::
ከድርጅቱ አንዳንድ ካድሬዎች እንደሚሰማው የድምጹን ቅጂ ያወጡት የሕወሓት ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ የሚሉ እና ሕወሓትን በጥርጣሬ የሚይስቡ እንዲሁም ግንቦት ሰባት ናችሁ ብለው እርምጃ ሊወስዱባቸው የሚፈልጉትን የብኣዴን ካድሬዎች ለመዋጥ የተደረገ ሴራ ነው::በድርጅታችን ውስጥ የማይበጁትን አንጠባጥቦ የራሱን ለመሰግሰግ ያሰረው ሕወሓት መንገድ አገኘ ቢሉም በለላ ወገን ደግሞ በድርጅቱ የተማረሩ እና የለውጥ ፍላጎት ያላቸው የብአደን አመራሮች አሹልከው ያወጡት እንደሆነ ይነገራል።ካድሬዎቹ ክፉና ደጉን እንድንለይ ላደረገን ኢሳት ቴሌቭዥን ምስጋና እናቀርባለን ሲሉ ተደምጠዋል:: በአመራሮቹ እና በካድሬዎቹ መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በዚሁ ከቀጠለ አቶ አለምነህ የድርጅት ስራ ብቻ እንዲሰሩ ወደ አዲስ አበባ ለማምጣት እና በክልሉ ላይ የተሰጣቸውን ስልጣን ለስም ብቻ እንዲቀመጥ የሚደረግ እንደሚሆን እና ቀስ በቀስ ከድርጅቱ ገፍቶ በማስወጣት አምባሳደር አድርጎ መሾም የሚሉ አስተያየቶች ከድርጅቱ አከባቢ ተደምጠዋል::
ምንሊክ ሳልሳዊ
=============================================
ይህ በእንዲህ እንዳለ በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የብሄር ተዋፅኦን እና የመኮንኖች ቅነሳን በተመለከተ ከፍተኛ የሆነ ክርክር መነሳቱን ውስጥ አዋቂ ምንጮች ተናግረዋል:: እንደምንጮቹ ከሆነ በዚህ ሰሞን በተካሄዱ ተከታታይ ምስጢራዊ ስብሰባዎች ላይ የመከላከያ ሰራዊቱ በአንድ ብሄር በተሰበሰቡ ጄኔራሎች የተሞላ ነው: የመኮንኖች ቅነሳ ለምን አስፈለገ? ለምንስ አማራው እና ኦሮሞው ላይ አተኮረ ?ሰራዊቱ እና ቤተሰቡ በኑሮ ውድነት እየዋተተ ነው ከፍተኛ መኮንኖች በሙስና ተዘፍቀዋል ህገመንግስቱ አልተተገበረም የሚሉ የህዝብ አቤቱታዎች ተበራክተዋል … የሚሉ በሰራዊቱ ውስጥ ተጠንቷል ተብለው በቀረቡ ጥያቄዎች ዙሪያ ክርክር እና ውይይት የተደረጉ ቢሆንም በሕወሓት ጄኔራሎች ማስፈራሪያ እና ዛቻ እንዲሁም ሞራልም ያልጠበቁ ስድቦች ካለውጤት እንደተበተኑ ምንጮቹ ለምንሊክ ሳልሳዊ ገልጸዋል::
የአንድ ብሄር የበላይነት የምትሉት ለሕወሓት ያላችሁን ጥላቻ ለመግለጽ ነው ያሉት ጄኔራል ሳሞራ ጥያቄውን የፓርቲ ስብሰባ እስኪመስል ድረስ ጮኽውበታል::በትግል የከፈልነው መስዋትነት ውጤት እንጂ ከጎዳና ላይ መጥተን ማእረግ አልተሰጠንም::ከየብሄሩ አስፈላጊ ያልነውን ሊሰራልን የሚችለውን ጄኔራል እያደረግን እየሾምን ነው:: ዩኒፎርሙን አውልቆ ካልሸጠው አንድ ጉራጌ ጄነራል አድርገን ሾመናል። ሲሉ በመከላለያ ኢንዱስትሪ ምክትል አዛዥ ብርጋዴል ጄኔራል ጠና ላይ ተሳልቀውባቸዋል::
የሰራዊቱ መኮንኖችን ቅነሳ በተመለከተ የማይታጠፍ እቅድ ስለሆነ ተግብርዊ ይሆናል ያሉት ሳሞራ ብሄር ለይተን ያደረግነው ሳይሆን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ እና የመከላከያ ሰራዊቱ ተጠንቶ የሚወሰድ ኢርምጃ ነው ብለዋል::ለሰራዊቱ የምናደርገው ድጎማ የለም::ያልተመቸው ካለ ሰራዊቱን መሰናበት ይሽላል ሲሉ በቁጣ የመለሱ ሲሆን ሙስና የሚባለው ማስረጃ ያለው ሄዶ ሊከስ ይሽላል ከዚህ ውጭእ ስም ማጥፋት ነው ሲሉ ተደምጠዋል :;ህገመንግስቱን እና መንግስታዊ ስርኣትን በተመለከተ መልካም አስተዳደር እና ልማት ስለሰፈነ ቢዚህ ልይ ምተኮር ስፈላጊ አይደለም ብለዋል:: ከሰራዊቱ አባልት መሃል ገብተን ያስጠናነው ጥያቄ ነው እየተወይየንበት ያሉትን ሰነድ በተመለከተ ማንም የጦር መኮንን አስተያየት ያልሰጠበት እና ያልጠየቀ ሲሆን ሁሉም በዝምታ በማዳመጥ ሳይወያይ መስማማት አለመስማማቱን ሳይገልጽ የተነገረውን እንደ መመሪያ ተቀብሎት መውጣቱን ምንጮቹ ተናግረዋል:: ምንሊክ ሳልሳዊ
ከሱዳን መንግሥት ጋር ይደረጋል ስለሚባለው የድንበር መካለል መንግሥት ግልጽና ልዩ መግለጫ እንዲያወጣ መድረክ ጠየቀ። መጪው ምርጫም በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው፣ የፖለቲካ ምህዳሩን የሚያሰፋ ድርድር እንዲደረግ አሳሰበ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ መድረክ፤ አንድነት በተባለው አባል ድርጅቱ ላይ እገዳ ሲጥል፣ የሲዳማ አርነት ንቅናቄን ደግሞ በአባልነት ተቀብሏል።
የዘገባውን ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ።
News, Sports, African Topics and Health
አንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ መድረክ በመባል ከሚታወቀው የፓርቲዎች ስብስብ መታገዱ ተሰማ። አንድነት የታገደው፤ የመድረኩ አመራር አካላት እንደሚሉት፤ የግንባሩን ደንብና መመሪያ አክብሮ ለመንቀሳቀስ ባለመቻሉ ነው።
በማህበራዊ ሜዲያዎች በሚያነሳቸው ሀሳቦች ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘውና የአረና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባል የሆነው አብርሃ ደስታ፣ በዛሬው ዕለት እነ አንዷለም አራጌን ርዕዮት አለሙን ለመጠየቅ ወደ ቃሊቲ በሄደበት ጊዜ ለስድስት ሰዓት በዚያ እንደደረሰና እንግልት እንዳጋጠመው ገልጸ። እስረኞች በወዳጅ ዘመድ ቤተ ሰብ የመጠየቅ መብት እንዳላቸው ሕግ መንግስቱ ላይ በገልጽ የተቀመጠም ቢሆን፣ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ሃላፊውች በሕጉ መሰረት ጠያቂዎችን […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በርሱፈቃድ በጋሻው ተሾመ የተባለው የ24 አመት ወጣት ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ በሚገኘው የህብረት ባንክ በጥበቃ ሰራተኝነት ለአንድ ወር ሲሰራ የቆየ ሲሆን ዛሬ 6 ሰዓት አካባቢ ባንኩ ለጥበቃ በሰጠው ጠመንጃ ሶስት ግዜ በመተኮስ ነው ራሱን ያጠፋው፡፡

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ ስለተንሰራፋው መጥፎ የማኒጅመንትና ብሄረስብ ላይ የተመሠረተ አስተዳደር ስለመኖሩ ብዙ ይነገራል። ታህሳስ 21፣ 1945 ተመሥርቶ: ረዥም ታሪክና ገና ከሥረ መሠረቱ በጥሩ የአስተዳደር ፍልስፍና ላይ የተመሠረተ በመሆኑ፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የነበረው የተመቻቸ ሁኔታ ለጥንካሬው ዋነኛ ምክንያት ሆኖታል። የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቂያ ላይ አየር መንገዱ ሲቋቋም፡ ኢትዮጵያ በስሜንና በምሥራቅ የግዛት ክልሏ […]
በባህር ዳር የተደረገው ሰላማዊ ስለፍ፣ በጣም አስደናቂና አስደሳች እንደነበረ የተለቀቁ ኦዲዮዎች፣ ቪዲዮዎች ይናገራሉ። ሰልፉ እንደተጀመረ ከ15 ሺህ በላይ እንደነበረ በሚሊዮነም ድምጽ ለነጻነት ፌስ ቡክ ገጽ የተገለጸ ቢሆንም፣ ሰልፉ በቀጠለ ቁጥር ፣ ሕዝቡ ከየአካባቢዉ ሰልፉን እየተቀላቀለ፣ ቢያንስ ከአምሳ ሺሆች በላይ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል። በፎቶዎች እና ቪዲዮዎች እንደሚታየው፣ ሰልፈኞቹ ኮከብ የሌለበትን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ እያዉለበለቡ፣ መፈክሮችን […]
News, Radio Magazine or Mestawot
ሁዳዴ ፆምን ለመፆም ተዘጋጅተዎል??
ነገ ሠኞ የካቲት አስራ ሠባትቀን ሁለት ሺ ስድስት ዓመተ ምህረት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ዐብይ ፆም ይጀመራል።
ለመፆም ተዘጋጅተዎል?ዘንድሮ ፆም ለነፍስ ብቻ ሣይሆን ለስጋም ጠቃሚ እየሆነ ነውና ሀኪም ቀይ አብርቶ በስጋ ምክንያት ሥጋት ላይ መሆንዎን ሣያረዳዎ በንስሃ አባትዎ ምክር ፆሚ ይሁኑ።
ቢፆሙ ሸንቃጣ ይሆናሉ።ስጋዎ ፈተና ላይ አይወድቅም።መንፈስዎ ይረጋጋል።ባይፆሙ ኪሎዎ ይጨምራል።ከሀኪም ፊት አይርቁም።ቁና ቁና ይተነፍሣሉ።ወጪዎ ይጨምራል።አልጋና ብልግና ሊያዘወትሩ ይችላሉ።
ኪስዎ ከመጀመርያው ፆሚ ከሆነ የኔ ምክር እርስዎን አይመለከትምና ዘና ይበሉ።ፆም ሲፆሙ ሆድዎን ብቻ ማዕቀብ አይጣሉበት። ምላስዎን አደብ አስገዟት።ዓይንዎን ከዳሌና ጭን ላይ ይንቀሉ።ጆሮዎ የአመት ረፍት ያስወጡት።እግርዎ አይንጦልጦል።ያኔ የወጣልዎ ምርጥ ፆሚ ይሆናሉ።አንድ ነገር ረሣሁ።በልብዎ ግርግዳ ያከማቹትን የቂምና የጥላቻ ዶሴ ፈጥነው ይደልዙ።ዲሌት ያርጉት።የቂምና የበቀል ጎሬ የሆነ ልብና ጭንቅላት ይዘው ከአምላክዎ ጋር መገናኘት እንደማይችሉ ይገንዘቡ።ልብዎ በቂም ኔትወርክ ተጨናንቆ ወደ ፈጣሪዎ የሚያደርጉት ማንኛውም ጥሪ አይሠማምና ውዝፍ ሂሣብዎን ያወራርዱ።ያኔ ሁዳዴን ፆም ለመፆም ሚኒማውን ያሟላሉ።
ሃምሣ አምስት ቀናት ወጥረው ቢፆሙ ለስጋዎም ሆነ ለነፍስዎ ርጋታና ዕርካታ ያገኛሉ።ቅበላን ለመሆኑ እንዴት አሣለፉት? ጮማ ቆረጡ? ከጠጇስ ጨለጡ ?ከስጋ ወደ ሽሮ ሊሸጋገሩ የቀረዎ እራት የተባረከ ይሁን።
አክሊለ ሠማያት ዘ መካነ ሠላም
ህዝባዊ ወያኔ ኃርነት ትግራይ በምህጻሩ ህወኃት የተመሰረተበትን 39ኛ ዓመት የልደት በዓሉን በማክበር ላይ ይገኛል።
አስደናቂ ሰልፍ ነዉ በባህር ዳር የተደረገዉ። ከቃላት ምስል የበልጠ ስለሚያስረዳ ፣ የነጻነት፣ የዲሞክራሲ፣ የኢትዮጵያዊነት ድምጹኝ ያስተጋባዉን ጀግናዉ የባህር ዳር ሕዝብ ይመልከቱ !!!! ለዝርዝር ዘገባ https://www.facebook.com/MillionsOfVoicesForFreedomUdj ይመልከቱ
የአዉሮፓ ቅኝ ገዢዎች አፍሪካን ሲቀራመቱ ባህር ተሻግረዉ በመጡ የነጭ ባዕዳን ኃይሎች መገዛትን መርጦ የአዉሮፓን ወራሪዎች በሰላም በሩን ከፍቶ ወደ አገሩ ያስገባ እንድም የአፍሪካ አገር አልነበረም፤ የኋላ ኋላ ተሸንፈዉ በቅኝ አገዛዝ ቀንበር ስር ቢወድቁም ሁሉም የአፍሪካ አገሮች እንደ አቅማቸዉ ከወራሪ ኃይሎች ጋር ተፋልመዋል። በአንድ ወቅት የቅርብ ጎረቤቶቻችንን ጨምሮ ብዙዎቹ የአፍሪካ አገሮች በወራሪ ኃይሎች ተሸንፈዉ የቅኝ ገዢዎች ቀንበር ጀርባቸዉ ላይ ሲጫን አገራችን ኢትዮጵያ ብቻዋን የአለም ጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተምሳሌት ሆና የኖረችዉ ጣሊያኖች፤ እንንግሊዞችና ፈረንሳዮች ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች ለይተዉ ስለወደዷት ወይም ስላከበሯት አይደለም። ይልቁንም ነፃነታችንና የግዛት አንድነታችን ተከብሮ የኖረዉ ኢትዮጵያ እናት አገሩ በጠላት ስትደፈር ከሚያይ ምትክ የሌላት ህይወቱ ብታልፍ ደስ የሚለዉ የኩሩና የጀግና ህዝብ አገር በመሆኗ ነዉ። የሚገርመዉ ይህ ኩሩና ጀግና ህዝብ ጣሊያንን የመሰለ በዘመናዊ መሳሪያ የታጀበ ኃይል ዉርደቱን ተከናንቦ ወደመጣበት እንዲመለስ ሲያስገድድ እንደ ዛሬዉ የተደራጀ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት አልነበረዉም። ዛሬ አራት ኪሎና ስድስት ኪሎ ላይ የተተከሉት ሁለቱ ታሪካዊ ሀዉልቶቻችን የሚነግሩንም ይሀንኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በዘመናዊ መልክ የተደራጀ ሠራዊት ሳይኖረዉ የጎበዝ አለቃ እየመረጠ በጣሊያን ፋሺስቶች ላይ የተጎናጸፈዉን አኩሪ ድል ነዉ።
ኢትዮጵያ ዉስጥ ዘመናዊና የተደራጀ መከላከያ ሠራዊት ጥንስስ የተጣለዉ በዳግማዊ ሚኒልክ ዘመነ መንግስት ሲሆን እሱም ቢሆን ከአድዋ ድል በኋላ ቆይቶ የመጣ ክስተት ነዉ። በአፄ ኃ/ሥላሤና በደርግ ዘመነ መንግስት ኢትዮጵያ ለአንድ ፓርቲና ይህ ፓርቲ እወክለዋለሁ ለሚለዉ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ሙያዊ ብቃት የነበረዉ፤ሙያዉን የሚያከብርና ለአገሩና ለወገኑ ታማኝ የሆነ የመከላከያ ሠራዊት ነበራት። የወያኔ ዘረኞች አዲስ አበባን ሲቆጣጠሩ የመጀመሪያ ኢላማቸዉ አድርገዉ ካወደሟቸዉ ዋና ዋና የአገራቸን ተቋሞች ዉስጥ የመጀመሪያዉ ይሄዉ የአገርና የህዝብ ደጀን የነበረዉ ተቋም ነበር። ዛሬ ኢትዮጵያ ዉስጥ የአገር መከላከያ ሠራዊት እየተባለ የሚጠራዉ ተቋም ለጎጠኞች ጥቅምና የስልጣን መራዘም የቆመ፤ በዘረኝነት የተካፋፈለ፤ ይህ ነዉ ተብሎ የሚጠቀስ ሙያዊ ብቃት የሌለዉና የወገንና የአገር ፍቅር እንዳይኖረዉ ተደርጎ የተደራጀ ሰራዊት ነዉ። ይህንን ሠራዊት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሳይሆን የወያኔ ሠራዊት እያልን የምንጠራዉም በዚሁ ምክንያት ነዉ።
ዛሬ ሙሉ በሙሉ በወያኔ ዘረኞች ቁጥጥር ስር የወደቀዉ የአገር መከላከያ ተቋም የሚታማዉ በዘረኝነት፤ በሙያ ብቃት ማነስና የአንድ ፓርቲ ጥቅም አስከባሪ በመሆኑ ብቻ አይደለም፤ ተቋሙ ከእነዚህ ዋና ዋና ጉድለቶቹ በተጨማሪ በቀድሞዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ተቋም ላይ በፍጹም ያልታዩ ሌሎች ትላልቅ ጉድለቶች አሉበት። ከእነዚህ ጉድለቶች ዉስጥ አንዱ የወያኔ የመከላከያ ተቋም ህገ መንግስቱ ከሰጠዉ ኃላፊነት ዉጭ በንግድና በንብረት ይዞታ ላይ ላይ መሰማራቱ ሲሆን ሁለተኛዉ ደግሞ ከዚህ ፀባዩ ጋር ተያይዞ በመከላከያ ሠራዊት ተቋም ዉስጥ ከላይ እስከታች የሰፈነዉ ቅጥ ያጣ ሙሰኝነት ነዉ። ዛሬ የወያኔን የመከላከያ ተቋም፤ የህወሀትን ፓርቲና ኤፎርት በሚል ምህጻረቃል የሚታወቀዉን የወያኔን የገንዝብ ማምረቻ ድርጅት ነጣጥለን ወይም አንዱን ከሌላዉ ለይተን ማየት የማንችልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል።
በላፈዉ አመት ወያኔ እራሱ ያቋቋመዉ ፀረ ሙስና ኮሚሺን የገንዘብ ዝርፊያን፤የንብረት መባከንንና መዝረክረክን አስመልክቶ ለፓርላማዉ ባቀረበዉ ሪፖርት ላይ ከጠቀሳቸዉ መንግስታዊ ተቋሞች ዉስጥ ቀዳሚዉን ደረጃ የያዘዉ የመከላከያ ተቋም ነዉ። ሆኖም ፓርላማዉም ሆነ የወያኔ አገዛዝ ለዚህ ሪፖርት የሰጡት ምላሽ የመከላከያና የደህንነት ተቋሞች ከአሁን በኋላ ያሻቸዉን ያክል ገንዝብ ቢዘርፉ የሂሳብ መዝገባቸዉ “ለአገር ደህንነት” ሲባል በኦዲት ኮሚሺን አይመረመርም የሚል ምላሽ ነበር። እንግዲህ ይህ በሙሰኝነት የተጨማለቀ፤ ለህግ የማይገዛና መጠበቅና መንከባከብ የሚገባዉን የአገር ኃብትና ንብረት የሚዘርፍ ተቋም ነዉ ባለፈዉ ሳምንት “የመከላከያ ቀን” ተብሎ አመታዊ በዐል የተከበረለት።
መናገሻ ከተማችን አዲስ አበባ ዉስጥ በየቦታዉ የሚታዩትን ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች ሰርተዉ የሚያከራዩት የወር ደሞዛቸዉ ከ2500 ብር የማይበልጥ መከላከያ ሠራዊት ዉስጥ የተሰገሰጉ የወያኔ ጄኔራሎች ናቸዉ፤ኢትዮጵያ ዉስጥ ትርፋማ በሆኑ ቦታዎች ሁሉ ትላልቅ ሆቴሎች፤ የአገልግሎት ተቋሞችና የንግድ ድርጅቶች ከፍተዉ ቁጥር ስፍር የሌለዉ ኃብት የሚያጋብሱት የወያኔ ጄኔራሎች ናቸዉ፤ ድሃዉና የወያኔ ዘረኝነት ሰለባ የሆነዉ ኢትዮጵያ ሰራዊት ለተመድ ተልዕኮ በተሰማራባቸዉ ቦታዎች ሁሉ ተመድ የሚከፍለዉን የቀን አበል ኪሳቸዉ ዉስጥ እየከተቱ ሚሊዮነሮች የሆኑትና በየዉጭ አገሩ ዉድ መኖሪያ ቤቶችንና የንግድ ተቋሞችን የሚገዙት የወያኔ ጄኔራሎች ናቸዉ። የወያኔ መከላከያ ተቋም ጉድ በዚህ ብቻ አያበቃም፤ ይህንን ወንጀለኛ ተቋም ቃላት እየደረደሩ ለመግለጽ ከመሞከር ይልቅ በጥቅሉ ወያኔ የኢትዮጵያን ህዝብ ኃብትና ንብረት እንዳሻዉ መዝረፍ እንዲችል የኃይል ሽፋን የሚሰጥ ተቋም ነዉ ማለት የሚበቃ ይመስለናል።
ወያኔና ስር የሰደደዉ ዘረኛ ስርዐቱ ከኢትዮጵያ ምድር ላይ እስካልተነቀሉ ድረስ ወያኔ ዝርፊያዉን የወያኔ መከላከያ ተቋምም የወያኔንና የደገፊዎቹን ዝርፊያ በመሳሪያ ማጀቡ አይቆምም። የወያኔን ዝርፊያ ለማስቆምና አገራችንን ከተጋረጠባት አሳሳቢ አደጋ ለመታደግ ብቸኛዉ መንገድ ወያኔን ከሥልጣን ማስወገድ ብቻ ነዉ። ግንቦት 7 የፍትህ፤የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የጀመረዉ ህዝባዊ ትግል እንደ አገር መከላያከያ አይነቶቹ ቁልፍ የአገር ተቋሞች በሚሰሯቸዉ ስራዎች ሁሉ የአገርንና የህዝብን ጥቅም እንዲያስጠብቁ ለማድረግ ነዉ። የግንቦት 7 ትግል አላማ የመከላከያ፤ የደህንነት፤ የፖሊስና የፍትህ ተቋሞች የአንድ ፓርቲ ጥቅም ማስከበሪያ መሳሪያዎች መሆናቸዉ አብቅቶ የአገርና የህዝብ አለኝታ እንዲሆኑ ነዉ፤ ሆኖም ይህንን ቅዱስ አላማ ወያኔ በስልጣን ላይ እስካለ ድረስ ተግባራዊ ማድረግ ስለማይቻል ነፃነት፤ ፍትህ፤ዲሞክራሲ፤ ሠላምና እኩልነት የናፈቀዉ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ወያኔን በፍጥነት እናስወግድ ከሚለዉ የአገር አድን አላማ ጎን እንዲሰለፍ ግንቦት 7 የትግል ጥሪዉን ያስተላልፋል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
የአንድነት አመራር አባላት በባህር ዳር ህዝቡን እየቀሰቀሱ ባለበት ወቅት፣ መድረክ የተሰኘው ስብስብ፣ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ፣ የአንድነት ፓርቲን እንዳገደ ፍኖት ዘገበ። መድረክ በአሁኑ ወቅት አራት ድርጅቶ ብቻ ያሉት ሲሆን እነርሱም፣ አንድነት፣ አረና፣ በዶር መራራ ጉዲና የሚመራዉ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ፣ በዶር በየነ ጴጥሮስ የሚመራዉ የኢትዮጵያ ማህበረ ዲሞክራሲ ደቡብ ህዝቦች አንድነት ፓርቲ ናቸው። አረናዎች ጠንካራ ተቃዉሞ በማሰማታቸው […]
የአሥር ድርጅቶች ስብስበ የሆነው ትብብር ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ አመራር አባላት ከመኢአድ እና አንድነት ጋር በመሆን በባህር ዳር ቅስቀሳ እያደረጉ እንደሆነ የደረሰን ዘገባ ያመልክታል። የትብብሩ መስራች ድርጅቶች ዉስጥ የሐዲያ ብሔር አንድነት ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ፣የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፣ የሶዶ ጎርደና ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት፣ የከምባታ ሕዝቦች ኮንግሬስ ፣ የኦሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ኅብረት፣ የመላው ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ፣የመላው ዐማራ […]
አንድነት – የባህር ዳር ሰልፍን በተመለከተ የዛሬ የካቲት 15 ዉሎ – የባህር ዳር፣\ ሰልፍ ተሟሙቆ ዋለ – የአመራር አባላትን በሆቴል ቤታቸዉ እንገድላቹሃለን እየተባሉ ነው – ከባህር ዳር አካባቢ ያሉ እንቅስቃሴውን እዬትቀላቀሉ ነው – 10 ድርጅቶች ስብስብ የሆነው የትብብር አመራሮች መኢአድ እና አንድነት ተቀላቅለው እየቀሰቀሱ ነው የባህር ዳር ሰልፍ ነገ የካቲኡት 16 ቀን ከጠዋቱ 3 ሰዓት […]
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380 kHz, 15385 kHz and 15390 kHz Download/Listen
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
(ፋክት፤ ቅጽ ፪ ቁጥር ፴፬ የካቲት ፳፻፮ ዓ.ም.) ማኅበረ ቅዱሳን ለሦስተኛ ጊዜ ባዘጋጀው ሀገር አቀፍ የአብነት መምህራን የምክክር ጉባኤ ላይ በፓትርያርኩ ደብዳቤ የተጣለው እገዳ በማኅበሩ ላይ ይደረጋል ለሚባለው ስልታዊ ጫና ማሳያ እንደኾነ የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ምንጮች ለፋክት መጽሔት ገለጹ፡፡ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር በሚጠራቸው አክራሪነትንና ጽንፈኝነትን የተመለከቱ የሃይማኖት ተቋማት የምክክር መድረኮች ላይ፣ በቤተ ክርስቲያኒቱ የበላይ አካላት […]![]()
የዓለም ዜና
የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ ትናንት ዘጠናኛ ዓመታቸውን አከበሩ። ምዕራቡ ዓለም ጨካኝ አምባገነን አድርጎ የሚመለከታቸው ሮበርት ሙጋቤ በአፍሪቃ ብዙ ደጋፊዎች አሉዋቸው። ይሁንና፡ ሙጋቤ አምባገነን ናቸወ የሚለውን አነጋገር በለንደን የሚታተመው ሳምንታዊ መጽሔት «ኒው አፍሪካ» ዋና አዘጋጅ ባፉር አንኮማ መሠረተ ቢስ ሲል አጣጥሎታል።
“አንድነትን በመግፋት መድረክን ወደ አክራሪ ብሔረተኛ ስብስብነት ለመግፋት የተደረገ ስልታዊ ውሳኔ ነው” የአንድነት ፓርቲ ተቀዳሚ ም/ፕሬዝደንት አቶ ተክሌ በቀለ መድረክ በከፍተኛ ደረጃ የፖለቲካ ውጤት ያመጣ ስራ እየሰራ የሚገኘውን አንድነት ፓርቲን ማገዱ ትዝብት ላይ የሚጥል ውሳኔ ነው፡፡” የአንድነት ፓርቲ ፕሬዝዳንት ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ አባል ፓርቲዎች አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ማገዳቸውን ዛሬ […]
አንድ የኢህአዴግ ካድሬ፣ ቤት ለመከራየት ወደ አንዲት ወይዘሮ መኖርያ ይሄዳል። ስፍራው እንደደረሰ ሌላ ተከራይም ከወይዘሮዋ ቤት ብቅ እንዳለ አስተዋለ። ሌላኛው ተከራይ ሰይጣን ነበር። ሁለቱ ተከራዮች ሰርቪስ ቤቱን ለመያዝ እንደ ጨረታ ብጤ ጀመሩ። ሰይጣኑ 400 ሲጠራ፣ ካድሬው ግን 500 ሊሰጥ ተስማማ። በመጨረሻ፣ ወይዘሮዋ ቤቱን ለሰይጣኑ በትንሽ ዋጋ ማከራየቱን መረጡ። የወይዘሮዋ ውሳኔ እንግዳ ነገር ነበር። ለሰይጣን፣ ለዚያውም […]
ምንሊክ ሳልሳዊ :- የረዳት አብራሪው ወንድም “ወንድሜ የአእምሮ ህመምተኛ ነው::” ብሎ ለመመስከር ወደ ስዊዘርላንድ በወያኔ ወጪ እንደሚሄድ የመረጃ ማረጋገጫዎች የተገኙት በዚሁ ሰሞን ሲሆን ከመሄዱ በፊት ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ እንዲሰጥ እየተደረገ መሆኑን ከቤተሰቡ የተገኙ መረጃዎች ያሳይሉ::
ቤተሰቡ ላይ ከፍተኛ ጫና እየተደረገ እንደሆነ እና የሃይለመድህን አበራ መኖሪያ ቤት ተገልብጦ መፈተሹን ከሱ ጋር ቀረቤታ አላት የተብለችው እህቱ በቁም መታሰሯን የስዊዝ ፖሊስ ለሃይለመድህን የፍርድ ሂደት .. እና የብኣዴን የዲያስፖራ አስተባባሪ እንዲሆን በእጩነት ተመልምሎ በስር ብዛት ምክንያት የተዘነጋው ወንድሙ ዶ/ር እንዳለማው የአሜሪካ ራዲዮ ቃለምልልስ እና በቤተሰብ ውስጥ የተነስው አለመግባባት እንዲሁም ሌሎችን በዚህ ባለፉ ቀናቶች የሰማናቸው የረዳት አብራሪ ሃይለመድህን ጉዳዮች ናቸው::ምንሊክ ሳልሳዊ
ለመንደርደሪያ ያህል ባለፈው ካየነው የውል ጫፉን ለመያዝ ያህል ሃይለመድህን የመንፈስ ጭንቀት ስለተጠናወተው የሚለውን የመንግስት እጅ አለበት የተባለበት እና ቤተሰቡ በችኮላ የአብራሪውን መልካም ስም ያጎደፈበት የተባለለት ጹሁፍ ተከትሎ እህቱ የጻፍኩት ሱሁፍ ተጠልፏል እኔ እንዲህ አላልኩም ያልኩት ሌላ ነው ባለችበት ይህንንም በሌሎች የቤተሰቡ አባላት በተረጋገጠበት ሁኔታ እንዳለ ሆኖ የቤተሰቡ አባላት በራሳቸው ጥንቃቄ ጉድለት ለመንግስት የፖለቲካ ፍጆት ከመዋላቸውም በላይ ተምረው በራስ አለመተማመን እና ጥንካሬያቸውን እንዲያጡ የተደረገበት አጣብቂኝ ውስጥ መግባታቸውን ይጠቁማል የሚሉ አስተያየት ሰጪዎች ተበራክተዋል::
ረዳት ካፒቴኑ ቤተሰቡ ላይ የሚደርሰው ጫና በግልጽ የሚታወቅ ሲሆን ይህንንም መስካሪ የማያሻው ጉዳይ ነው:: አዝውንት የሆኑት እናት እና አባቱ ላይ ከሚደርስ ውንጀላ እና እየደወሉ ከማስፈራራት ጀምሮ በሃገር ቤት ያሉ ቤተሰቦቹን ምንም አይነት መግለጫ እንዳይሰጡ እስከመከልከል እስከመዛት እስከማስፈራራት ተመሳሳይ ወያኔያዊ ሽብሮች ካለማቋረጥ እንደቀጠሉ ነው::
የመንግስት አካላት አለማቀፍ ውርደት እና የፖለቲካ ሽንፈት ያላበሰው የሃይለመድህን ጄኔቭ ላይ መክተም ለሚሰጡት መልስ የጨነቃቸው ወያኔዎች ቤተሰቡ ለፍጆታቸው ለመጠቀም እንደተገደዱ እያየን ነው:: ህይለመድህን የኢኮኖሚ ችግር የሌለበት እና በፈለገው ጉዳይ ከሃገር ወጥቶ መቅረት እንደሚችል የወያኔ አደርባዮች በአንደበታቸው መስክረዋል::የሃይለመድህን በሰላማዊ የእገታ ድርጊቱ የጠየቀው የፖለቲካ ጥገኝነት እንጂ ሌላ አይደለም ለምን ይህንን ሊጠይቅ ቻለ እንዴት ሊያስበው ቻለ ማለት የኢትዮጵያውያን ጥያቄ ቢሆንም በሁለት የነጻነት እና የአፈና ክልል የሚኖሩ ቤተሰቦቹ ልእሱ ቅርብ ነን ያሉ የተጋጩ ምላሾችን አስቀምጠዋል:: የአጎቱ ልጅ ነኝ ያለንው እና በነጻነት ለመናገር እድሉ ያላት በአሜሪካ የምትኖረው የአጎቱ ልጅ … ሃይለመድህን የሃገሩ ጉዳይ የሚያንገበግበው ጀግና ወንድማችን ነው ስትል …. ለአሜሪካ ራዲኦ የወያኔ ቃላቀባይ ተብሎ በሚታማው ጋዜጠኛ የተጠየቀው የብኣዴን እጩ ምልምል የሆነው የአብራሪው ታላቅ ወንድም ድ/ር እንዳለማው ደሞ ወንዴሜ የፖለቲካ እውቀት ያሌለው የኣእምሮ ጭንቀት የተጠናወተው ሲል ቤተሰባዊ ሞራል ባልጠበቀ መልኩ ሲናገር ወንድሙ የስዊዝን መንግስት የፖለቲካ ጥገኝነት መጠየቁት ይዘንጋው አሊያም የወያኔን የፖለቲካ ፍጆት ያጡዘው ሊያብራራ አልቻለም ::ምንሊክ ሳልሳዊ
የሃይለመድህን አበራ ኢምፔሪያል ሆቴል አከባቢ የሚገኘው መኖሪያው ግኡዝ ቤት እንኳን እስኪደነግጥ የተባለለት የደህንነት ፍተሻ ተደርጎ ንብረቱ በመንግስት ተዘርፎ መወረሱን እያየን ባለንበት ወቅት ቤተሰቡ ምን ያህል አጣብቂኝ ውስጥ እንደገባ እያየን መንግስት በራሱ ሽብር ስራ ምን ያህል እንደተጋለጠ እና እንደተሸበረ እያወቅን ባለንበት ሰአት በአለም ላይ የሚኖሩ ዲያስፖራዎች ድምጻቸውን በአደባባይ ለማሰማት ከያሉበት እየተጠርሩ መሆናቸው ሌልው ወያኔ ላይ የደረሰ ሽንፈት ነው:: አለማቀፍ የዲያስፖራው ቡድኖች በኢትዮጵያ ያለውን የመብት መጣስ በተመለከተ አትኩሮት እንዲያገኝ የተደረገ ድርጊት ነው ብለው አምነውበት ሃይለመድህን አበራን በነጻ ለማስለቀቅ የራሳቸውን ዘመቻ በመጀመር ጀግና የሚል ስያሜ ሰተውት ስራቸውን በግብረሃይል በተግባር እየሰሩ ነው::
የስዊዝ ፖሊስ የሃይለመድህንን ጤንነት መስክሮ ጠበቃ እንደሚያቆምለት እና የፍርድ ሂደቱም በቅርቡ እንደሚጀምር በገለጸበት በዚህን ወቅት ኢትዮጵያውያን ሃይለመድህን ይለቀቅ !!! ብለው ድምጻቸውን እያሰሙ ባሉበት ሰኣት የወያኔው መንግስት ጨንቆት የሚለው ባጣበት እና በፈጠራ ወንጀል ድራማ ለመስራት በሚኳትንበት በዚህ ጊዜ እውነታውን ለአለማቀፉ ማህበረሰብ ለመስረዳት የእያንዳንዳችን ጥረት ወሳኝነት እንዳለው እና ለሕዝቦች የመብት ትግል የሚከፈሉ መስዋትነቶች እንዳይዳፈኑ አጥብቀን መታገል ያለብን መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ::ምንሊክ ሳልሳዊ #MinilikSalsawi
የወያኔ መንግስት ሁሉም ዜጋ በህግ ፊት እኩል ነው እያለ ሲፅፍና ሲናገር እንሰማለን፡፡ ወያኔ/ኢህአዴግ ይህንን ሲል ምን ማለቱ እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ በአመለካከት ከኔ እስካልተለያየህ ድረስ ማለቱ እንደሆነ እንረዳለን፡፡ በአስተሳሰብ የተለየ እስካልሆንክ ሰው ብትገድል እንኳ በእርቅ ነፃ መውጣት ትችላለህ፡፡ ስልጣንህን ተገን በማድረግ የህዝብ ንብረትና ገንዘብ ብትዘርፍ ዘመነኛ ተብለህ ልትሸለማለህ ትችል እንደሆነ እንጂ ሙሰኛ አያሰኝህም፡፡
የወያኔ ጁንታ የፍትህና የጸጥታ አካላት ህግን ተመርኩዘው በህገወጥነት እንዲንቀሳቀሱ አድርጓል፡፡ እነዚህ የፍትህ አካላት የተባሉት የሚወስዱት ህገ-ወጥ እርምጃ የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ሳይሆን የወያኔን መንግስት ለሚቃወሙ ግለሰቦች፣ ቡድኖች፣ የፖለቲካ ድርጅቶች በአጠቃላይ የተለየ ሐሳብ የሚያራምዱ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለመጫን የተመሰረቱ ይመስሉኛል፡፡ በማንኛውም ወንጀል የተጠረጠረን ግለሰብ ፖሊስ መጀመርያ ግለሰቡን “ከወያኔ/ኢህአዴግ የፖለቲካ ታማኞች” አንዱ መሆኑን እና አለመሆኑን ከወያኔ/ኢህአዴግ ባለስልጣናት ይሁንታ ካላገኘ የማሰር አቅም አይኖረውም፡፡ የፍትህ አካላትም ክስ የሚመሰረቱበትን የግለሰቡን ማንነት አስቀድመው ከወያኔ/ኢህአዴግ የፖለቲካ ታማኞች ውጭ መሆኑን ማረጋገጥ የግድ ይላቸዋል፡፡ ዳኞችም እንግዲህ በአንፃሩ ከወያኔ/ኢህአዴግ መንግስት በአመለካከት ያልተለዩ ከሆኑ ወንጀል ቢፈፅምም ተጠርጣሪ ጠያቂ አለበት ማለት ይከብዳል፡፡ የፖለቲካ ታማኝነቱ ሳይታወቅ የተከሰሰ አባል እንኳ በችሎት ላይ እያለም ክሱ እንዲሰረዝለት የሚደረግበት አጋጣሚ አለ፡፡
የህግ የበላይነት ባልተከበረበት ሀገር ስለዴሞክራሲያዊ መብቶች ማንሳት ተገቢ አይደለም፡፡ ሁለቱን ለብቻቸው ነጥሎ ማየት ሁኔታውን ጎልቶ እንዲታይ ያደርገዋል፡፡ የኢህአዴግ መንግስት ዴሞክራሲ እየገነባ እንደሆነ በየቀኑ ከመቶ ጊዜ በላይ ራሱ በሞኖፖል ይዞ በሚቆጣጠራቸው የተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን እየነገረን ነው፡፡ በየጊዜው ይህንን ሃሰት እና የውሸት ዲስኩር እየሰማን መሄድ ማለት ሃገርን እና ህዝብን እያላሸቁ መሄድ ስለሆነ እያንዳንዳችን ለዲሞክራሲያዊ መሰረታዊ መብቶች መከበር የራሳችንን ድርሻ ልንወጣ ይገባል::
ወያኔ/ኢህኣዴግ የመንግስትን ስልጣን ተቆጣጥሮ መንግስታዊ ሽብርን እያስፋፋ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳቶችን በህዝብ ላይ እያደረሰ መሆኑ የሚታውቅ ሲሆን ህዝቦች አስፈላጊውን የዜግነት መብቶቻቸውን እንዳያገኙ ሞራላቸውን በሃሰት ፕሮፓጋንዳ በማሸበር እና በሃይል በመግደል የስልጣን መስፋፋቱን ቀጥሎበታል::የህግ የበላይነት እንዲከበር እና የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ መብቶችን ለመጎናጸፍ በጋራ የመታገል የግድ ነው::
አርቲስት አይናለም ተስፋዬን ጨምሮ 12 ሰዎች ብቻ ወደ አዳራሹ ገብተዋል
Ethiopia Zare (ሰኞ የካቲት 14 ቀን 2006 ዓ.ም Feb 17, 2014):- በአውስትራሊያዋ ሲድኒ በአምባሳደር አረጋ ሃይሉ የተጠራው ልማታዊ ውይይት በሲድኒ ነዋሪ ኢትዮጵያዊያን ተቃውሞ በማሰማት ላይ መሆንቸውንና የመንግስት ደጋፊዎች በቦታው ለመታየት እንዳልቻሉ ለማወቅ ተቻለ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ኢቲ 702 ቦይንግ 767 አይሮፕላንን የጠለፈው ኃይለመድኅን አበራ ታላቅ ወንድም ታናሽ ወንድማቸው በአዕምሮ ጤና ችግር ላይ እንደሚገኝ ገለፁ፡፡
Hailemedhin, Geneva, Taffesse
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380 kHz, 15385 kHz and 15390 kHz Download/Listen
የካቲት ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሰልፉ አስተባባሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት የመኢአድ ሰሜን ቀጠና አደራጅና የተቃውሞ ሰልፉ ግብረሃይል ለኢሳት እንደገለጹት የተቃውሞ ሰልፉን ለመከልከል መንግስት የተለያዩ መንገዶችን ቢጠቀምም፣ አስፈላጊውን መስዋትነት በመክፍል ቅስቀሳቸውን እያደረጉ ነው። የክልሉ መስተዳደር ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና ፈቃድ መስጠቱንም አቶ ሽፈራው ተናግረዋል። የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አለምነው መኮንን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ቀርበው …
የካቲት ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር የመገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ጋዜጠኞችና ሠራተኞች ለአባይ ግድብ ቦንድ ግዥ በድጋሚ እንዲያዋጡ በተደጋጋሚ ቢጠየቁም ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል፡፡ የአስተዳደሩ ሹማምንትና ካድሬዎች ከሁለት ዓመት በፊት ሠራተኛውን ካወያዩ በኃላ በራሳቸው ውሳኔ ሠራተኛው የአንድ ወር ደመወዙን በአንድ ዓመት ከፍሎ ለማጠናቀቅ እንደፈቀደ አድርገው በመገናኛ ብዙሃን መናገራቸው ሰፊውን ሠራተኛ በማስቆጣቱ …
የካቲት ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በድንጋይ ተወግራ ልትገደል ትችላለች በማለት የእንግሊዙ ዘ ጋርድያንና ኢንዲፕንደት የተባሉት ጋዜጦች ቢዘግቡም፣ የሱዳን ፍርድ ቤት ወጣቱዋን በአንድ ወር ብቻ ቀጥቷታል። ይሁን እንጅ ነፍሰጡር በመሆኗ ከእስር ነጻ ሆና ወደ አገሩዋ እንድትመለስ እና 4 ሺ የሱዳን ፓውንድ እንድትከፍል መወሰኑዋን ቢቢሲ ዘገበ። ከልጅቷ ጋር ጾታዊ ግንኙነት የፈጸሙት 3ቱ ወጣቶች …
የብአዴን/ኢህአዴግ ዋና ፀሐፊ እና የአማራ ክልል ምክትል ፕሬዘዳንት አቶ አለምነው መኮንን በግልፅ እመራዋለሁ የሚለውን ህዝብ በመሳደቡ ያለምንም ማንገራገርና ማምታታት ይቅርታ ጠይቆ እራሱን ለፍርድ ማቅረብ አለበት፣ ማስተዋሉ ካለው፡፡ በርግጥ የኢህአዴግ መሪዎች የህዝብና የሀገር ክብር እንደሌላቸው ግልፅ ነው፡፡ ያው በትዕቢትና በጠመንጃ እንጂ አንዳቸውም ህዝባዊ ፈቃድና ይሁንታ አግኝተው እንደማይመሩ እራሳቸውም ያውቁታል፡፡ ነገር ግን እንደ አቶ አለምነው መኮንን በቆሸሸ […]
በዛሬው እለት 14/06/2006 ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የአንድነትና የመኢአድ አባላት በሞንታርቦ በመቀስቀስ ላይ ሲሆኑ በራሪ ወረቀት የሚያድሉ አባላት በፍፁም ቁርጠኝነት የብአዴኑ ባለስልጣን የተናገሩትን በመቃወም በባዶ እግራቸው በከተማዋ በመዘዋወር ለህዝቡ ግንዛቤ እየፈጠሩና በራሪ ወረቀቶችን እያደሉ ሲሆን የከተማው ነዋሪ በቁጭት አጋርነቱን እየገለፀ ይገኛል። በረዳት አንስፔክተር ክንፈ ሀይሌ ጉልላት የሚመራ የፖሊስ ሀይል በተለምዶ ከአባይ ማዶ በሚባለው አካባቢ የመኪና ላይ […]
የቁጥጥር አገልግሎቱ የሕዝብ ገንዘብና ንብረት ይመርመር በሚል ልዩ ጽ/ቤቱን እያሳሰበ ነው ልዩ ጽ/ቤቱ ከተልዕኮውና ዓላማው ውጭ የሚንቀሳቀስ አማሳኝ መዋቅር ኾኗል ሥራው ሙሉ በሙሉ የቆመውንና በሚልዮን የሚቆጠር የምእመናን ንብረትና ገንዘብ የተመዘበረበትን የድሬዳዋ ሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ግንባታ ጥራትና ሒሳብ ምርመራ በማዘግየትና በመከላከል አማሳኞችን ከተጠያቂነት ነጻ ለማድረግ የፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት በተደጋጋሚ ባስተላለፈው ትእዛዝ …![]()
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
ኢትዮጵያ ውስጥ የካቲት 12 ቀን በየዓመቱ ይከበራል። ይህም ቀን የሠማዕታት ቀን በመባል ይታወቃል።
ዩክሬንን ለሶስት ወራት ግድም ያተራመሳት የተቃውሞ ሰልፍ በእዚህ ሳምንት ውስጥ ተባብሶ በመቀጥል ለበርካታ ሰዎች ህይወት መጥፋት ሰበብ ሆኖዋል። ተቃዋሚዎች የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት በአስቸኳይ ስልጣን እንዲለቁ ጠይቀዋል። ፕሬዚዳንቱ በበኩላቸው ተቃዋሚዎች በኃይል ስልጣን ሊይዙ ይጥራሉ ሲሉ ይኮንናሉ። እስካሁን ቢያንስ 77 ሰዎች መገደላቸው ተዘግቧል።
ሱዳን መዲና ካርቱም ውስጥ በ6 ጋጠወጦች የተደፈረችው ኢትዮጵያዊት ስደተኛ፣ ወጣት፣ ነፍሰጡር ለአንድ ወር እስር ቤት እንድትቆይ እና 950 ዶላር እንድትቀጣ ትናንት ተበየነባት። ወጣቷ ኢትዮጵያዊት ስትደፈር 7ኛው ወንጀለኛ ድርጊቱን በሞባይል ቀርፆ በማኅበራዊ መገናኛ ዘርፍ ማሰራጨቱም ተነግሯል። ወጣቷ በአሁኑ ወቅት እስር ቤት ነው የምትገኘው።
የዓለም ዜና
ከሳምንት በፊት እዚህ ጅዳ ሻረ ሄራ በሚባል አካባቢ የሃበሻን ዘር ያሳዘነ የግድያ ድርጊት መፈጸሙን ሰማሁ ። ትውውቅ ባይኖረንም በአይን የማውቀው ወንድም አብዱ ሁሴን ይማም በጭካኔ መገደሉን የሰማሁት ድርጊቱ በተፈጸመ ከሰአታት በኋላ ከአንድ ወዳጀ በኩል በደረሰኝ የስልክ መልዕክት ነበር። በቀጣይ ቀናት ወጣቱ አብዱ የተቀጠፈበትን የጭካኔ ድርጊት የሚያወግዙ በርካታ መልዕክቶች ማስተናገድ ጀመርኩ። በመካከላችን ባሉ ጥቂት የሰው አውሬዎች […]