የመሰንጠቅ አደጋ በዩክሬን DW Amharic February 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዩክሬንን ለሶስት ወራት ግድም ያተራመሳት የተቃውሞ ሰልፍ በእዚህ ሳምንት ውስጥ ተባብሶ በመቀጥል ለበርካታ ሰዎች ህይወት መጥፋት ሰበብ ሆኖዋል። ተቃዋሚዎች የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት በአስቸኳይ ስልጣን እንዲለቁ ጠይቀዋል። ፕሬዚዳንቱ በበኩላቸው ተቃዋሚዎች በኃይል ስልጣን ሊይዙ ይጥራሉ ሲሉ ይኮንናሉ። እስካሁን ቢያንስ 77 ሰዎች መገደላቸው ተዘግቧል።