ሙጋቤ፡ አምባገነን መሪ ወይስ የነፃነት አርበኛ DW Amharic February 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ ትናንት ዘጠናኛ ዓመታቸውን አከበሩ። ምዕራቡ ዓለም ጨካኝ አምባገነን አድርጎ የሚመለከታቸው ሮበርት ሙጋቤ በአፍሪቃ ብዙ ደጋፊዎች አሉዋቸው። ይሁንና፡ ሙጋቤ አምባገነን ናቸወ የሚለውን አነጋገር በለንደን የሚታተመው ሳምንታዊ መጽሔት «ኒው አፍሪካ» ዋና አዘጋጅ ባፉር አንኮማ መሠረተ ቢስ ሲል አጣጥሎታል።