የተመድ ያስቀመጠው የዓመዓቱ የልማት ግቦች ዕቅድ የጊዜ ገደብ ሊገባደድ ሁለት ዓመታት ብቻ ነው የሚቀሩት። ሁለቱ ዓመት ከመጠናቀቁ በፊት ግቦቹ ምን ያህል ለውጥ አሳይተዋል? የተመድ ምክትል ዋና ፀሀፊ ዴቪድ ማሎኔ።

«በዘፈን እናውራ» የተሰኘ አዲስ የ «ኮሜዲ» CD ፣ ዩናይትድ እስቴትስ ቨርጂኒያ ውስጥ ከወዲያኛው ሰሞን፣ ተመርቋል። ይኸው አሥቂኝና ሥላቅ አዘል ፤

‹‹[ቅዱስ] ሲኖዶሱ አሁን ያለችውን ቤተ ክርስቲያን በብቃት የሚመራበት ደረጃ ላይ ነው ወይ? ለውጡ መጀመር ያለበት ከራሱ ከ[ቅዱስ] ሲኖዶሱ ነው፡፡›› ‹‹ወደፊት የሚመጡ ጳጳሳት ይኖራሉ፡፡ የጳጳሳቱ አመራረጥ የሕዝብን ይኹንታ የሚያገኝ ነው[ን] የሚለው ገና የሚታይ ነው፡፡›› ‹‹ዕርቀ ሰላሙን እኛ ቀድመን ብናመጣው ጥሩ ነው፡፡›› ሰባኬ ወንጌል እና ጸሐፊ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ከዕንቊ መጽሔት ጋራ ያደረገው የቃለ ምልልስ ቆይታ ሁለተኛ …


ON SEPTEMBER 29, 2013 major opposition party of Ethiopia, UDJ (Unity for Democracy and Justice), in collaboration with the coalition of 33 political parties held a brief public demonstration in protest against the controversial Anti-Terrorism Proclamation No. 652/2009 and other human and democratic rights violations. The demonstration was called as a closure to the party’s three months long campaign titled “Millions of Voices for Freedom”.
The demonstration got its route blocked by police in the very beginning however thousands of demonstrators could chant their oppositions in the spot where it was started. Many applauded these demonstrators for they took risk to face the infamous brutality of police in Ethiopia and kept themselves peaceful until the dispersion of the gathering.  
Police blocked the demonstration route to Mesqel square reasoning out that Mesqel square is under construction of the city railroad. This, however, didn’t satisfy the organizers of the demonstration because the square hosted a demonstration called by Union of Religious Institution and Ministry of Federal Affairs a month ago as well as another religious event called Mesqel where hundreds of thousands people attended just three days before this demonstration was called.
The government officials instead suggested the demonstration to be held in a compound known as ‘Janmeda’ which is a few kilometers away from the head office of UDJ. The organizers refused to accept that proposal mentioning the fact that the compound is 100 meters away from a military camp and that according to Demonstration Proclamation No. 003/1991 Article 7/2 – which enforces demonstrations to be held at least 500 meters away from any military camp.

On the other hand, the organizers of the demonstration suggested 9 other spots where they would rather hold the demonstration to which the Addis Ababa City Administration failed to respond in either agreement or rejection. Nevertheless, on the very day of the demonstration, police made a fence of the street to hinder protesters go to each of the suggested places of protest by the organizers. After hours of chanting on the exact spot where the demonstration was started, the organizers dismissed it making closing speeches and promising to further precede the peaceful struggle in every possible way.

Blue Party’s public demonstration was also cracked down by police a week ago, on the 9thof September 2013, for the same reason. 
Watch a short video of the protest: 

ኢህአዴግ ከቀድሞ ሊቀ-መንበሩ አቶ መለስ ዜናዊ ህልፈት በኋላ በተከሰተበት ውስጣዊ ልዩነት በተለዋዋጭ የኃይል ሚዛን ሥር ለማደር በመገደዱ የስልጣኑን መዘውር የሚያሽከረክረውን አካል ለመለየት አዳጋች ነበር፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ይህ ሽኩቻ መፍትሄ ማግኘቱን የሚያመላክቱ ሁናቴዎች መፈጠራቸውን የውስጥ አወቅ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ እንደ መግቢያ ድንገቴው የመለስ ህልፈት ህወሓትን ቢከፍለውም፣ ብአዴን ራሱን እንዲያጠናክር መደላድል ፈጥሮለታል፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት መለስ […]

በኢትዮጵያ ፀረ-ሽብር ሕግ ምክንያት የታሠሩ የፖለቲካ መሪዎችና ጋዜጠኞች እንዲፈቱ፣ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችም እንዲከበሩ ዛሬ አንድነት ለፍትኅና ለዴሞክራሲ ፓርቲ በጠራው ሰልፍ ላይ የተካፈሉ ዜጎች ጠየቁ፡፡

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትኅ ፓርቲ ከ 33ቱ ፓርቲዎች ጋራ በመሆን ለዛሬ በመስቀል አደባባይ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በፖሊስ ክልከላ የአንድነት ጽ/ቤት በሚገኝበት ቀበና መካሄዱ ተገለፀ።

በኢትዮጵያ ኅብረ-ብሔራዊና በብሔር ላይ የተመሰረቱ የተለያዩ ፓርቲዎች ካለፉት 22 ዓመታት አንስቶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ። ፓርቲዎች ሕገመንግሥቱን አክብረው በሠላማዊ መንገድ መንቀሳቀስ እንደሚችሉ በሕገመንግሥቱ ተቀምጧል። ሆኖም ከ1997ቱ ምርጫ ወዲህ በሠላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ማነቆዎች እንደበዙባቸው በተደጋጋሚ ሲገልፁ ይደመጣል።

የዛሬውን ሰልፍ ለመታደም ስወስን ብዙ ሰው እንደሚገኝ ገምቼ ነበር። አልተሳሳትኩም፣ የዞን ዘጠኝ ጓደኞቼን ጨምሮ ሌሎችም በፌስቡክና ከፌስቡክ ውጪ የማውቃቸው አራማጅ/ተራማጆች ሁሉ በጠዋቱ ተሰባስበዋል — ተያይዘን ስንሄድ፤ ቀበና ያለወትሮዋ በእሁድ ምድር ደምቃለች። ሰልፉ ገና ከመነሻው መድመቁ መንገዱን ካልዘጉት በመቶ ሺሕዎች የሚቆጠር ሰው እንደሚታደም እርግጠኛ ሆንኩ። ሰልፈኛው ቁጥሩ እየገፋ ቢመጣም የትራፊክ ፖሊሶቹ መኪና ማገድ የፈለጉ አይመስልም። ፖሊስ […]

ላይፍ መጽሔት Life magazine“ለአማርኛ ስነፅሁፍ ቅርብ ነኝ ለማለት አልችልም። የሚታተሙ መጻሕፍትን እንደልቤ ለማግኘት ስለምቸገር ስለታተሙ መጻሕፍት በልበ ሙሉነት አስተያየት ለመስጠት እቸገራለሁ። በጥቅሉ ግን የአማርኛ ስነፅሁፍ አደጋ ላይ የወደቀ ሆኖ ይሰማኛል። አማርኛ በአዲሳባና በአማራ ክልል ቋንቋነት ብቻ ተወስኖ እንዲቀር ብዙ ተሰርቶበታል። ይህ ሁኔታ የአማርኛ ስነፅሁፍን ክፉኛ ጎድቶታል። አማርኛ ቋንቋ ጠላት ስለበዛበት ስነፅሁፉም ባለቤት አጥቶአል። ይህ አሳዛኝ እውነት ነው።” ተስፋዬ ገብረአብ ከላይፍ መጽሔት ጋር ባደረገው ቃለምልልስ

 

ሙሉውን አስነብበኝ …

አንድነት ፓርቲ ከ33ቱ ፓርቲዎች ስብስብ ጋር በመሆን ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ለማድረግ ያቀዱት ሰላማዊ ሰልፍ በገዢው ፓርቲ (መንግስት) ክልከላ ሠልፉ ሊደረግበት ወደነበረው መስቀል አደባባይም ሆነ በአማራጭ ነት ያቀረቡት 9 አደባባዮች እንዳይንቀሳቀስ ተደርጎ ከአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት እስከ ቀበና አደባባይ ባለው አስፋልት ላይ ቁጥሩ ከ80 ሺህ በላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በተገኙበት ደማቅ ሕዝባዊ ንቅናቄ ተደርጓል፡፡ ለዚህ ደማቅ […]

የህወሓትን ፀረ-ኢትዮጵያ አካሄድና ዓላማ በመቃወም የሕይወት ማስዋዕትነት የከፈሉ አመራር ነበሩ ወይ? ከነበሩስ እነማን ናቸው?

ገብረመድህን አርኣያ ከአስውትራሊያ

ገሰሰው አየለ፣ አግአዚ ገሰሰ፣ ሙሴ መሃሪ ተክሌ፣ አጽብሃ ዳኛው እና ዶ/ር አታክልት ቀጸላ Gessesew Ayele, Agazi Gessese, Musse Mahri Tekle, Atsbeha Dagnachew and Dr. Atakilt Ketswela

ከዚህ ቀጥለን የምንመለከተው ትኩረት ያልተሰጠውን ተሸፍኖ የነበረውን እና የህወሓት መሪዎች፣ በሕይወት ያሉትም የሞቱትም፣ ከወያኔ የተባረሩ አመራርም ጉዳዩ ወደ ውጭ እንዳይወጣ ተዳፍኖ እንዲቀር ከባድ ጥረት እያደረጉበት ያለውን ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ግርማ ሞገስ

የህወሓት/ኢህአዴግ ጠንካራ ጎኑ እስከ ጥርሳቸው ድረስ የታጠቁት ፖሊስ፣ ደህንነት፣ ምድር ጦር፣ አየር ኃይል፣ አየር ወለድ፣ ካድሬ እና ቅጥረኛ ወርበሎችን ያካትታል። የሚያውቀው የፖለቲካ ትግል ዘዴ በጫካ መገዳደልን እንጂ በከተሞች ሠላማዊ ትግሎች ማድረግ አይደለም። ስለዚህ ሠላማዊ ትግል ህወሓት/ኢህአዴግን በማያውቀው የትግል ሜዳ፣ የትግል ዘዴ እና በደካማ ጎኑ እንዲታገል እንደሚያስገድደው እና የህዝብ ድጋፍ የሚያሳጡ ስህተቶች እንደሚያሠራው የአንድነቶች የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ዘመቻ ወለል አድርጎ አስተምሮናል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ቦጋለ ካሣዬ 

“… ግንቦት-7 ሲመሰረት፤ ብዙ ሀገር ወዳድ ዜጋ 500 ዶላር ወይም ኢሮ እያዋጣ ተቀላቅሎት ነበር። ይሁን እንጂ እነአንዳርጋቸው ብራቸውን ከሰበሰቡ በኋላ፤ በመጀመሪያ ከአንድነት ኃይሎች ጋር ለመስራት ፍላጎታቸውን ማሳየት ጀመሩ። ቀስ ብለው ደግሞ ከቅንጅት መንፈስ በመንሽራተት፤ የኦነግንና ኦብነግን ማሽኮርመም ጀመሩ። የአንድነቱ ኃይል አጉረመረመ። እነአንዳርጋቸው ግን ብዙም አልተጨነቁም። ኢሳታቸው ስላለ የፕሮፓጋንዳ የበላይነት አላቸውና፤ የጎሣ ፖለቲካቸውን በታሪካዊ በደል ፈጻሚ (አማራ) እና ሰለባ (ሌለው ጎሣ) እያመካኙ፤ አሁን ኤርትራ ሽባ ሆኖ የቀረውን ከማል ገልቹን፤ እንደ የአንድነት ታጋይ በማግዘፍ ጄኔራል ከማል ገልቹ! ጄኔራል ከማል ገልቹ! እያሉ አናፉብን። …”

ሙሉውን አስነብበኝ …

ዛሬ፣ መስከረም ፲፰ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም ለንባብ የበቃው አዲስ ጉዳይ ሳምንታዊ መጽሔት የ፳፻፭ ዓ.ም የዓመቱ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች፣ የዓመቱ ምርጦች እየተባለ በሌሎች ኅትመቶች ከወጡት ተቋማትና ግለሰቦች በተለየ አኳኋን በ፳፻፭ ዓ.ም ‹‹ተጽዕኖ አልባ መሪዎች ነበሩ›› ያላቸውን አምስት ግለሰቦችና አንድ ተቋም ለይቷል፡፡ መጽሔቱ ለልየታው የተጠቀመው÷ ግለሰቦቹና ተቋሙ ካለባቸው ሰፊ ሓላፊነት፣ ከተቀመጡበት ወሳኝ ቦታና ከሚጠበቅባቸው ውጤት በተቃራኒ በተገመገሙ ጥቅልና …

(አዲስ አድማስ፤ ቅጽ 13 ቁጥር 715፤ ቅዳሜ፣ መስከረም ፲፰ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም) ዓለማየሁ አንበሴ በአቃቂ ቃሊቲ ገላን ጉራ ፈለገ ግዮን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን፣ ባለፈው ነሐሴ ወር መጨረሻ ከሰማይ ወረደ ስለተባለው መስቀል፣ ቅዱስ ሲኖዶስ መርምሮ ውሳኔ* እንደሚያስተላልፍ በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት የፓትርያርኩ ረዳትና የጅማ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ አስታወቁ፤ ሕዝቡ የቅ/ሲኖዶሱን ውሳኔ በትዕግሥት እንዲጠባበቅ …

በሱዳን የተቀጣጠለው ሕዝባዊ ዓመፅ ካርቱምን አልፎ መላ ሱዳንን አዳርሷል፤ ቢያንስ 30 ሰዎች ተገድለዋል። በኬንያ መዲና አሸባሪዎች ካደረሱት ጥቃት ወዲህ በነዋሪዎቹ በተለይም «ትንሿ ሞቃዲሾ» በሚባለው የናይሮቢ ሰፈር የሚኖሩ ሶማሌያውያን በስጋት ተውተውጠዋል። ከጥቃቱ ጀርባ በርካታ አወዛጋቢ ነገሮች መነሳት ጀምረዋል። ትኩረት በአፍሪቃ ይቃኛቸዋል።

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለሶስት ወራት የሚቆይ ህዝባዊ ንቅናቄ በስትራቴጅው መሰረት በመጀመር፤ በመላው አገሪቱ የሚገኙ አባላቶቹንና ደጋፊዎቹን በማንቀሳቀስ ሕዝቡን ያሳተፈ ትግል በአዲስ አበባና ከአዲስ አበባ ውጭ በሚገኙ ዋና ዋና ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎችንና ህዝባዊ ስብሰባዎችን ማከናወኑ የሚታወቅ ነው፡፡ የሚልዮኖች ድምጽ ለነፃነት በሚል መሪ ቃል የተጀመረው ይህ ህዝባዊ ንቅናቄ አራት መሰረታዊ ጥያቄዎችንና ወቅታዊ ጉዳዮችን ያነገበ ሲሆን እንደ […]

‹‹የሰባት ወይራ ሆቴልን ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ እንዳይወስድብን ለመለመን›› በሚል በደብሩ አስተዳደር ያስወሰኑትን ግማሽ ሚልዮን ብር፣ ሢመተ ጵጵስናውን ይቃወማሉ የሚባሉ አባቶችን የማግባባት አቅማቸውን እንደሚያጠናክሩበት ጠቁመዋል፡፡ ከቃለ ዐዋዲው ድንጋጌ በተፃራሪ በሥልጣን ላይ የቆዩትና በአስተዳዳሪው ውሳኔ እስከ 7000 ብር በወር የሚከፈላቸው አብዛኞቹ የደብሩ ሰበካ ጉባኤ አባላት እና የጽ/ቤቱ ሠራተኞች፣ በአስተዳዳሪው የግማሽ ሚልዮን ብር ጥያቄ እንዲስማሙ በ‹ጥቅማቸው› መገደዳቸው ታውቋል፡፡ …

ከተያዙት መካከል አንዱ “እጃቸው ያለመያዝ መብት” ያላቸው እንደራሴ የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር ግርማ ሠይፉ እንደሆነም ታውቋል፡፡

መስከረም ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፓርቲው ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ዳንኤል ተፈራ ለኢሳት እንደገለጹት፣ ሊቀመንበሩን ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳን ጨምሮ በርካታ የፓርቲው አመራሮች ቅስቀሳ በማድረግ ላይ እያሉ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ተወስደው ለሰአታት ታግተው አርፍደዋል። ምንም እንኳ የአዲስ አበባ መስተዳደር  በመጪው እሁድ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲያደርግ ለፓርቲው ፈቃድ ቢሰጥም ፣ ፖሊስ በበኩሉ ፓርቲው ቅስቀሳ ለማድረግ ከፈለገ …

መስከረም ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከወራት በፊት በቁጫ ወረዳ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ታስረው የነበሩ 40 ሰዎች ተፈቱ። አስተባባሪ ናቸው በሚል የታሰሩት መቶ አለቃ ማሴቦ ማዳልጮ ግን ሳይፈቱ ቀርተዋል። ሰዎቹ ከ3 ወራት በፊት ፍርድ ቤት እንዲፈቱ ውሳኔ ቢያስተላልፍም ፖሊስ በራሱ ስልጣን አልፈታም ብሎ መቆየቱን በተደጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል። ይሁን እንጅ እስረኞቹ በትናንትው እለት ተለቀው ከቤተሰቦቻቸው …

መስከረም ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አይን እማኞች እንደገለጹት ባለፉት 3 ቀናት ከ30 በላይ የሚሆኑ ታንኮችን እና የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ሰሜናዊ ክፍል አቅንተዋል። መንግስት የጦር መሳሪያዎችን ለማንቀሳቀስ ለምን እንደፈለገ የታወቀ ነገር የለም። አንዳንድ ወገኖች እንደሚገምቱት በትግራይ አንዳንድ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ አማጽያን የሚፈጥሩትን ስጋት ለመቋቋም ተብሎ የተወሰደ እርምጃ ሊሆን ይችላል። በጉዳዩ ዙሪያ …

መስከረም ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በከንቲባ ድሪባ ኩማ የሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የያዘውን የአምስት ዓመት ዕቅድ ሰሞኑን ባካሄደው ስብሰባ ወደሁለት ዓመት ካጠፈ በኋላ በሚቀጥሉት ሁለት አመታት የነዋሪዎችን ተጠቃሚነት ያረጋግጣል ያለውን መልሶ ማልማት ሥራ በሰፊው እንደሚያከናውን አስታውቆአል፡፡ በዚህ የመልሶ ማልማት ሥራ በመሃል ከተማ የሚገኙ በርካታ ቁልፍ ቦታዎች የሚፈርሱ ሲሆን ነዋሪዎችም የመፈናቀል አደጋ ተደቅኖባቸዋል፡፡ …

መስከረም ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ አርክቴክቸር፣ ሕንጻ ግንባታ እና ከተማ ልማት ኢንስቲትዩት ከጀርመኑ ባዉሃዉስ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ዊመር እና ከደቡብ ሱዳኑ ጁባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ከሶስቱም ዩኒቨርሲቲዎች በተውጣጡ ተማሪዎች አማካይነት በ10 ቀናት ውስጥ  የባለ አንድ ፎቅ ተገጣጣሚ ሕንጻ ገነባ፡፡ ይህ በዓይነቱ አዲስ የሆነውን ቴክኖሎጂ በነገው ዕለት ይፋ ለማድረግ ፕሮግራም ተይዞአል፡፡ …

ከአራን ፕሬዚዳንት ሃሰን ሩሃኒ ጋር ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በስልክ መነጋገራቸውን የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አስታወቁ፡፡

የኣንድነት ለዲሞክራሲ እና ፍትህ ዓመራር አባላት የፊታችን እሁድ አዲስ ኣበባ ላይ ለጠሩት ሰልፍ ቅስቀሳ ለማድረግ እንዳልቻሉ ኣስታወቁ በኢትዮፕያ ፓርላማ ብቸናው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ የሆኑትን አቶ ግርማ ሰይፉን ጨምሮ የፓርቲው ዓመራሮች ዛሬ ለተወሰኑ ሳዓታት በፓሊሶች ታግተው መለቀቃቸውን ፓርቲው ኣስታውቋል ።

ያን ፊሊፕ ቫይል ተወልዶ ያደገው በክሬፌልድ ከተማ ጀርመን ሀገር ሲሆን ጀርመናዊው ወጣት ገና የ14 ዓመት ልጅ ሳለ ነው ከጓደኛው ጋ በመሆን ለኢትዮጵያ ገንዘብ ማሰባሰብ የጀመረው። ይሄው ወጣት በአሁኑ ሰዓት «ኤምራ እና ዳቦ» የሚል ፊልም ኢትዮጵያ ውስጥ በመቅረፅ ላይ ይገኛል።

በኬንያው የናይሮቢ ግዙፍ የገበያ ማዕከል ውስጥ አሸባብ የፈፀመው ጥቃት የአሜሪካንንና የኬንያን የፀጥታ ትብብር ይበልጥ እንደሚያጠናክር ይጠበቃል ። በሌላ በኩል በዚሁ ጥቃት ሶማሊያውያን አሜሪካውያን ተሳትፈዋል መባሉ በአሜሪካ የሚገኙ ሶማሊያውያንን ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ከቷል ።

ወለላዬ

ሰፈራችንን መሀል ለመሀል ሰንጥቆ ከሚያልፈው መንገድ በስተቀኝ ሃያ አንድ መኖሪያ ቤቶች ይገኛሉ። ከነዚህ ቤቶች ነዋሪዎች ውስጥ ከአብዛኛዎቹ ጋር የስጋ ዝምድና አለን። በተለይ በአንድ ግቢ ውስጥ የምንኖረው ስምንት ቤተሰቦች ደግሞ የቅርብ – በጣም የቅርብ ዘመዳሞች ነን።

ሙሉውን አስነብበኝ …

አብርሃም ያየህ

ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

የግንቦት 7 ዋና ፀሐፊና የድርጅቱ ያመራር አባል የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ፣ ከቅርብ ቀናት በፊት ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) ጋር ባደረጉት ሰፊ ቃለመጠይቅ አማካኝነት በሰነዘሯቸው የተለያዩ አብይ ሃሳቦችና፣ ከቃለ-መጠይቁ ውጭ ነገር ግን ተያያዥ የሆኑ ሌሎች ጉዳዮች፣ መሰረት በማድረግ ለመወያየት ወስኛለሁ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ዛሬም ታግተው ወደ አራዳ ፓሊስ ጣቢያ ተወስደዋል፡፡ አብረዋቸው የታሰዩት አመራሮችና አባላት እንደሚከተለው እንዘረዝራለን በፖለስ የታሰሩ አመራሮችና አባላት በከፊል ========================= ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ – የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር የተከበሩ ግርማ ሰይፉ – የአንድነት ፓርቲ ም/ሊቀመንበር አቶ ስዩም መንገሻ – የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ተፈራ – የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አስራት […]

የአንድነት ፓርቲ ም/ሊቀመንበርና ብቸኛው ተቃዋሚ የፓርላማ አባል አቶ ግርማ ሰይፉ፣ተክሌ በቀለ፣ ዳንኤል ተፈራ፣ አበበ አካሉ፣ ስዩም መንገሻ፣ሀብታሙ አያሌው፣ብሩ ብርመጂ የተባሉት የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች አራዳ በሁለት የፖሊስ ፒካፖች ታግተው ወደ አራዳ ፓሊስ ጣቢያ ተወስደዋል፡፡ እገታውን የሚያሳየውን ቪዲዮ ከደቂቃዎች በኋላ እንለቃለን፡፡ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች በእስር ላይ ቢገኙም የፓርቲው አባላት በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች በሜጋፎን በመታገዝ የቤት ለቤት […]

መስከረም ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በየአመቱ በኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው ደመራ በአል በመላ አገሪቱ ተከብሮአል። በአዲስ አበባ የሀይማኖቱ አባቶች ፣ የመንግስት ባለስልጣናትና የውጭ አገር ዲፕሎማቶች በተገኙበት ተከብሮአል።

መስከረም ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መንግስት ፣ “ኢህአዴግን የፈተነ ወሳኝ ክስተት” በማለት የገለጸውን የሙስሊሞች እንቅስቃሴ አልሻባብ፣ አልቃይዳ ፣ ግንቦት ሰባት ፣ እና የኤርትራ መንግስት እንደሚደግፉት በተደጋጋሚ በመገናኛ ብዙሀን ቢገልጽም፣ ለኢሳት የደረሰው መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ ደግሞ የደህንነት ሀይሎች ቱጃሩን ሼክ ሙሀመድ ሁሴን አላሙዲንን ከእንቅስቃሴው ጀርባ እንዳሉበት የሚጠቁም መረጃ ለመንግስት ባለስልጣናት ማቅረቡ ታውቋል። በቅርቡ በወልድያ …

መስከረም ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ጎንደር ዞን ደልጊ አካባቢ  ከግጦሽ ሳር ጋር በተገናኘ በተነሳ ግጭት የአካባቢው ኗሪዎች በወሰዱት የመከላከል እርምጃ የፖሊስ አዛዡ ህይወት አልፏል፡፡ የፖሊስ አዛዡ  ነዋሪዎችን “  መሬት የመንግስት በመሆኑ በተከለከለ ቦታ ላይ ከብቶችን ማሰማራት እንደማይችሉ መናገሩን ተከትሎ ነዋሪዎቹ ” መሬት የኛ መሆኑን ነው የምናውቀው፣ መሬት የህዝብ እንጅ የመንግስት አለመሆኑን ነው …

(ካህሳይ ገብረ እግዚአብሔር) የመስቀል በዓል ትውፊት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመስቀል ያለውን የጠለቀ ዕውቀት ያሳያል የመስቀል በዓል አከባበር የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ያልደረሰችበት፣ ወንጌል ያልሰበከችበት የኢትዮጵያ ክፍል እንዳልነበረ አመልካች ነው የመስቀል በዓል አከባበር መንፈሳዊነቱንና ባህላዊ ገጽታውን ሳይለውጥ ለዘመናት የቀጠለበት ምክንያት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የወንጌል ትምህርት በሕዝቡ ዘንድ እንዲሠርጽ ካደረገችው ጥረት ይመነጫል የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ የሚከበረው ከየትኛውም …

መስከረም ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አዲሱ የኮምኒኬሽን ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሬድዋን ሁሴን ከቻይና ከህዝብ የፖለቲካ ምክክር መድረክ ምክትል ሊቀመንበር ጋር ባደረጉት ውይይት ኢትዮጵያና ቻይና የመገናኛ ብዙሀንን በተመለከተ ተቀራርበው መስራት እንዳለባቸው ተናግረዋል። ሁለቱም ልማታዊ መንግስታት በመሆናቸው በመገናኛ ብዙሀን ረገድ የሚሰሩት ብዙ ስራዎች አሉዋቸው ያሉት አቶ ሬዲዋን፣ የቻይናን ብሄራዊ ቴሌቪዥንና የዢኖዋን እንቅስቃሴ አድንቀዋል። ቻይና …