አንዳርጋቸው ጽጌ፡- ከኢሳያስ ጉያ፤ ነፃነት ወይስ ባርነት?
ቦጋለ ካሣዬ
|
“… ግንቦት-7 ሲመሰረት፤ ብዙ ሀገር ወዳድ ዜጋ 500 ዶላር ወይም ኢሮ እያዋጣ ተቀላቅሎት ነበር። ይሁን እንጂ እነአንዳርጋቸው ብራቸውን ከሰበሰቡ በኋላ፤ በመጀመሪያ ከአንድነት ኃይሎች ጋር ለመስራት ፍላጎታቸውን ማሳየት ጀመሩ። ቀስ ብለው ደግሞ ከቅንጅት መንፈስ በመንሽራተት፤ የኦነግንና ኦብነግን ማሽኮርመም ጀመሩ። የአንድነቱ ኃይል አጉረመረመ። እነአንዳርጋቸው ግን ብዙም አልተጨነቁም። ኢሳታቸው ስላለ የፕሮፓጋንዳ የበላይነት አላቸውና፤ የጎሣ ፖለቲካቸውን በታሪካዊ በደል ፈጻሚ (አማራ) እና ሰለባ (ሌለው ጎሣ) እያመካኙ፤ አሁን ኤርትራ ሽባ ሆኖ የቀረውን ከማል ገልቹን፤ እንደ የአንድነት ታጋይ በማግዘፍ ጄኔራል ከማል ገልቹ! ጄኔራል ከማል ገልቹ! እያሉ አናፉብን። …” |