Amharic አንድነት ሰልፉን አካሄደ VOA Amharic Sep 29, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በኢትዮጵያ ፀረ-ሽብር ሕግ ምክንያት የታሠሩ የፖለቲካ መሪዎችና ጋዜጠኞች እንዲፈቱ፣ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችም እንዲከበሩ ዛሬ አንድነት ለፍትኅና ለዴሞክራሲ ፓርቲ በጠራው ሰልፍ ላይ የተካፈሉ ዜጎች ጠየቁ፡፡