የክልል ከተሞች የመኖሪያ ቤት ፍላጎታቸውን በምዝገባ እንዲያረጋግጡ መመርያ ተሰጠ Directive given to regional cities to demonstrate their interest to construct condominium houses by registration
ተጻፈ በ ውድነህ ዘነበ
የከተማ ልማት፣ ቤቶችና ኮንስትራክሽን…
በ አሸናፊ ደምሴ
በጋራ በሚሰሩበት ጋራዥ ምክንያት በተፈጠረ አለመግባባት በቂም በቀል ተነሳስቶ በሶስት ጥይት ተኩሶ በመምታት በባልንጀራው ላይ ጉዳት በማድረስ…
በህንድ ኒውዴልሂ ከተማ በሚገኘው ጄ.ኤን.ዩ (ጀበሃራል ነኸሩ ዩኒቨርሲቲ) በኢኮኖሚክስ ፒ.ኤች.ዲ ያገኘው አብዲ የወ/ሮ ገነት ዘውዴን የዶክትሬት ጥናት በመስራት እንዲመረቁ ማድረጉን ላረጋግጥ እወዳለሁ። በህንድ የነበርኩና ጉዳዩን በቅርብ ጠንቅቄ አውቃለሁ። አብዲ ከፍተኛ የትምህርት ችሎታ፣ እውቀትና ብቃት ያለው እንደሆነ ገነት ዘውዴ ጭምር ጠንቅቀው በማወቃቸው የእርሳቸውን የመመረቂያ ጥናቶች እንዲሰራ ካግባቡት በኋላ ጉዳዩ በሁለቱ መካከል እንዲቀር፣ ይህ ምስጢር ከወጣ ግን […]
The post የገነት ዘውዴ “ዶክትሬት” በህንድ ኒውዴልሂ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የቀድሞ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራር አባል የነበሩትና አሁን የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር መሪ አቶ ሌንጮለታ፤ ትግላቸውን በሃገር ውስጥ በሰላማዊ መንገድ ለማከናወን ወደ አዲስ አበባ በቅርብ ጊዜ እንደሚጓዙ አስታወቁ። ከዓመት በፊት ዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለውይይት ዝግጁ መሆናቸውን በደብዳቤ ያሳወቁት የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር አመራር አባላት፤ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ውይይት አድርገው ወደ ሀገር የመመለስ እቅድ ነበራቸው። […]
The post የቀድሞው የኦነግ መሪ ሌንጮ ለታ ODF’ን ይዘው ወደ አዲስ አበባ ለመግባት መዘጋጀታቸውን ገለጹ! የመንግስት ፈቃድ አግኝተው ይሆን? appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
መቀሌ ላይ ለሁለት ቀናት ታስረው የነበሩት የተቃውሚው አረና ትግራይ መሪ ዛሬ ረቡዕ ጥር 20/2007 ዓ.ም ተፈትተዋል፡፡ ዋሺንግተን ዲሲ – መቀሌ— የአረና ትግራይ አርማ መቀሌ ላይ ለሁለት ቀናት ታስረው የነበሩት የተቃውሚው አረና ትግራይ መሪ ዛሬ ረቡዕ ጥር 20/2007 ዓ.ም ተፈትተዋል፡፡ የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉዓላዊነት ሊቀመንበር አቶ ብርሃኑ በርኸ ከከትናንት በስተያ ሰኞ ጥር 18/2007 ዓ.ም የታሠሩት ወንጀል […]
The post የአረና መሪ ብርሃኑ በርኸ ተፈቱ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ለስድስት ወራት የክሱን ፎርማት ይዘትና ህጋዊ መሰረት ሲያጠና የከረመው “ፍርድ ቤት” ክሱ ተሻሽሏል የሚል ብያኔውን ዛሬ በተደረገው 16ተኛ የዞን9 የጦማርያን እና ጋዜጠኞች ችሎት ላይ በንባብ አሰምቷል፡፡ አንዲሻሻሉ ከታዘዙት አራት ነጥቦች መካከል ሶስቱ መሻሻላቸውን አይቻለሁ ያለው “ፍርድ ቤቱ ” 1. ቡድን በሚል የተጠቀሰው ተከሳሾቹ ያቋቋሙት የህቡህ ቡድን አንደሆነ ፍርድ ቤቱ ተረድቷል ቡድኑ ዝርዝር ሁኔታ በማስረጃ መስማት […]
African Leaders’ Summit24 01-28-15
አዲስ አበባ ላይ ከነገ በስተያ ዐርብ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ይጀመራል፡፡
አቶ ብርሃኑ ትላንት ምሽት እንደታሰሩ የሚታወስ ነው፡፡ አምዶም በፌስቡክ ገፁ ከፖሊሶች አንደበት የሰማውን መሰረት አድርጎ እንደነገረን “ወደቤትህ ለፍተሻ በመጣን ጊዜ ባለመክፈት በወንጀል የምትጠረጠር ግለሰብ እንድታመልጥ ተባብረሀል” የሚል ነው፡፡ ማምሻው ላይ የአቶ ብርሀኑ ባለቤት ወ/ሮ ለምለም ገ/ኪዳን ለቪኦኤ እንደገለፁት ደግሞ ባለቤታቸው የታሰሩበት ምክንያት አልተነገራቸውም፣ ከፖሊስ ጣብያውም ምንም ተጨባጭ ምክንያት አልተሰጣቸውም፡፡ አቶ ብርሀኑንም የታሰረበት ምክንያት በውል እንደማያውቅና […]
The post የዐረና ሊቀ-መንበር አቶ ብርሃኑ በርሀ: በቀዳማይ ወያነ ፖሊስ ጣብያ: appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
AU Leaders’ Summit24-Erastus Moencha-01-28-15
Zone-9 journalists and bloggers case adjourned 01-28-15
ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ወር ሄሊኮፕተር ይዘው የጠፉት ሻምበል ሳሙኤል ግደይ፣ መቶ አለቃ ቢልልኝ ደሳለኝ እና ቴክኒሻን ጸጋ ብርሃን ግደይ በተረጋጋ እና በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ለኢሳት ገልጸዋል። ፓይለቶቹ በሚገኙበት ሶስተኛ አገር ውስጥ ሆነው ከኢሳት ጋር ግንኙነት የመሰረቱ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚደረገው የነጻነት ትግል አስተዋጽኦ ለማድረግ መዘጋጃታቸውን ተናግረዋል። ሶስታችንም በአንድ …
ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነገረ ኢትዮጵያ እንደዘገበው ጥር 20 ቀን 2007 ዓ.ም ለ16ኛ ጊዜ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት ጸሃፊዎች፣ ፍርድ ቤቱ ቀደም ብሎ ተሻሻለ የተባለውን ክስ አይቶ ብይን ሰጥቷል፡፡ የፌደራል አቃቤ ህግ አሻሽየዋለሁ ያለውን ክስ ከአንዱ ነጥብ በስተቀር ሦስቱን መቀበሉን ፍርድ ቤቱ ገልጿል። በክሱ ላይ ‹ቡድን› …
ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአንድነት ፓርቲ ለእሁድ ጥር 24 በደሴ ለሚያካሄደው ሰልፍ ከከተማው አስተዳዳር እውቅና ያገኘ ሲሆን ፤ የአዲስ አበባው ግን እያወዛገበ ይገኛል። ከፓርቲው ጽህፈት ቤት የወጣው መረጃ እንደሚያሳየው በደሴ ሰልፉ አራዳ አከባቢ ከሚገኘው የአንድነት ቢሮ ተነስቶ ሆጤ አደባባይ ይጠናቀቃል። ከ2: 00 ሰ ዓት እስከ 7:00 ሰዓት በሚቆየው በዚህ ሰልፍ ፤የደሴና …
ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፕራይቬታይዜሽንና የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ የመንግስት ልማት ድርጅቶችን መሸጥ ከጀመረበት ከ1997 ዓ.ም እስከ 2006 ዓ.ም ድረስ ባሉት ጊዜያት ከሸጣቸው 370 ድርጅቶች መካከል ሼህ አልአሙዲ ወደ 30 የሚጠጉትንና እጅግ አትራፊ የሆኑ ድርጅቶችን በርካሽ ዋጋ መሰብሰብ መቻላቸው ስርአቱ ለተዘፈቀበት ሙስና ማሳያ መሆኑን ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ ወገኖች ገልጸዋል። ሼሁ የለገደንቢን …
የቀድሞ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራር አባል የነበሩትና አሁን የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር መሪ አቶ ሌንጮለታ፤ ትግላቸውን በሃገር ውስጥ በሰላማዊ መንገድ ለማከናወን ወደ አዲስ አበባ በቅርብ ጊዜ እንደሚጓዙ አስታወቁ።
ከዓመት በፊት ዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለውይይት ዝግጁ መሆናቸውን በደብዳቤ ያሳወቁት የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር አመራር አባላት፤ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ውይይት አድርገው ወደ ሀገር የመመለስ እቅድ ነበራቸው።
ከኢትዮጵያ መንግስት የተገኘው ውሳኔ ጊዜ በመውሰዱ፤ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ወደ አዲስ አበባ ለማምራት መወሰኑን የፓርቲው መሪ አቶ ሌንጮ ተናግረዋል።
የፕሮግራም መግለጫ
ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡
የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡
ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና
ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡
ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡
የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡
ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡
ሥነ ቴክኒክ እየተስፋፋ በመጣበት ፤ በአሁኑ በ 21ኛው ክፍለ-ዘመን ፣ ሥራ ከመፈለግ ፣ ሥራ መፍጠር ይሻላል የሚል እምነት ያላቸው በኢንዱስትሪ በበለጸጉትና በአዳጊ ሀገራትም የሚገኙ ወጣቶች ቁጥር የመጨመር ምልክት እየታያበት መሆኑ ይነገራል ።
የአፍሪቃ ህብረት አባል ሃገራት የመሪዎች ጉባኤ ክፍለ ዓለሙን በሚፈታተኑ ችግሮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚነጋገር ይጠበቃል ። ቦኮሃራም ፣ኤቦላ ማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ እና ደቡብ ሱዳን ጉባኤው ከሚያተኩርባቸው ርዕሶች ውስጥ ይጠቀሳሉ ።ጉባኤው በአባል ሃገራት መዋጮ የሚሰማራ ፀረ ሽብር ኃይል ማቋቋም የሚቻልበትን መንገድም ይፈልጋል ።
በኤቦላ ወረርሽኝ አስተላላፊ ተኀዋሲ የሚያዘው ሰው ቁጥር በርግጥ እየቀነሰ መጥቶዋል። ይህ ግን ችግሩ በምዕራብ አፍሪቃ ቀንሶዋል ማለት አይደለም። በመሆኑም፣ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በሽታውን በመታገሉ አኳያ ከዚሁ አካባቢ ጋር ትብብሩን ማጠናከር ይጠበቅበታል።
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የልማት ስራዎች በሚያደርገው ድጋፍ የራሱን ህግጋት እና መርሆዎች በተደጋጋሚ መጣሱ ተነገረ።የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም ባንክ ያገኘውን የገንዘብ ድጋፍ በጋምቤላ ክልል ለሚያደርገው የግዳጅ የሰፈራ መርሐ-ግብር ሲጠቀምበት ቆይቷል የሚል ወቀሳም ይሰነዘርበታል።
በአዲስ አበባ በጥንታዊነቱ የታወቀው የመጀመሪያው ዘመናዊ ሆቴል ፤ እቴጌ ጣይቱ ሆቴል፣ ጥር 3 ቀን ጧት ተቃጠሎ ከባድ ጉዳይ እንደደረሰበት ይታወቃል።
እጥፍ ወርቅ በልስቲ በአንድነት ፓርቲ ውስጥ በተለያዩ የአመራርነት ቦታዎች ላይ ተሳትፋለች፡፡ እጥፍ ወርቅ የሰባት ወር ነብሰጡር መሆንዋ ህወሓት/ኢህአዴግ እና ምርጫ ቦርድ ብዙ ዋጋ የከፈለችበት ፓርቲ ላይ የሚያደርሱትን የማፍረስ ሴራ ተቃውማ ሰልፍ ከመውጣት አላገዳትም፡፡ በሰልፉ ላይ የገዢው ቡድን ፖሊሶችና የደህንነቶች ሲያዩዋት ደሟን ሊያፈሱ ቋመጡ፤ በአንዲት እንደ ቤተክርስቲያን ተሳላሚ ተከናንባ ቀበና መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያንን በተደገፈች ወኪላቸውም ጥቆማ ጐትተው […]
ለቀላል ባቡር ፕሮጀክት የኤሌክትሪክ ኃይል መቆጣጠሪያ ክፍል መስመር ለመቅበር በተደረገ ቁፋሮ የአንድ ትምህርት ቤት አጥር ተደርምሶ ከባድ ጉዳት ደርሶባት የነበረችው የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ሕይወት አለፈ፡፡ የኃይል መቆጣጠሪያ ክፍሉ የሚገኘው ሳሪስ አካባቢ ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ሕንፃ አጠገብ ሲሆን፣ ከጀርባው ደግሞ ፍሬሕይወት ሁለተኛ ደረጃና የመሰናዶ ትምህርት ቤት ይገኛል፡፡ የኤሌክትሪክ መስመሩን ለመቅበር ባለፈው ሐሙስ በኤክስካቫተር ይደረግ በነበረ ቁፋሮ […]
The post በባቡር ፕሮጀክቱ ቁፋሮ አጥር ተደርምሶ የተጐዳችው ተማሪ የቀብር ስነስርዓት ተፈጸመ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ወያኔ እንደ ኢዴፓ አይነቶችን ተለጣፊ ፓርቲዎች መቀፍቀፉን ተያይዞታል::በሰላማዊ ትግል ላይ የተሰማሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ እየደረሰ ያለው መንገላታት እና ወከባ በአሁኑ ወቅት ፓርቲዎቹን እስከማፍረስ እና አባላትን እስከመበተን ጉዞ ተይዟል::ይህ በፓርቲዎች ላይ የሚፈጸመውን መንግስታዊ ሽብርተኝነት እጅግ በከፋ መልኩ ቀጥሎ ይገኛል:: አንድነት ፓርቲ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የደረሰዉን ጉዳት በተመለከተ መግለጫ እየተሰጠ ሲሆን የተጎዱ አመራሮች እና አባላት ዝርዝር […]
The post ከመንግስታዊ አሸባሪው ወያኔ መልካም ነገር መጠበቅ ከእባብ እንቁላል ነጭ እርግብ የመጠበቅ ያህል ነው:: appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ የሞራል ኪሳራ፣ ኢትዮጵያውያን/ት ለዓለም ባንክ የጭካኔ ቢሮክራሲያዊ የቀልድ ማካሄጃ የመድረክ ትወና ዒላማነት ተዳርገዋል፡፡ በምዕራብ ኢትዮጵያ ጋምቤላ እየተባለ በሚጠራው ክልል የዓለም ባንክ ቢሮክራቶች ዜጎችን ከሰፈሩበት ቦታ ያለፈቃዳቸውወደ ሌላ ቦታ በማዛወር፣የአካባቢው ዜጎች በቋሚነት ባህላቸውን አዳብረው ከሚኖሩበት ቦታቸው በግዳጅ በማፈናቀል እናየተለሳለሰና እና በጎ መስሎ በእሬት የተለወሰ የዘርማጽዳት እኩይ ምግባር በማካሄድ “የማታለል ጨዋታ” […]
The post የዓለም ባንክ የሞራል ኪሳራ በኢትዮጵያ – ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
![]() |
|
ማክሰኞ ለም ሆቴል አካባቢ ለመንገድ የተቆፈረ ገደል ውስጥ የገባው መኪና(ፎቶ ፡- ጽላት ጌታቸው)
|
የአንድነት ፓርቲ ሰሞኑን በኢህአዲግና ምርጫ ቦርድ ከፍተኛ ዘመቻ ተከፍቶበት እንደሚገኝ መላው ኢትዮጵያዊ እየተከታተለው ያለ እውነታ ነው፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ከምርጫ ቦርድ ጋር በመሆን አንድነት ፓርቲን ለመፈረካከስ ከሚሰሩት ግለሰቦች መካከል አቶ ትግስቱ አወሉ የተባሉና የቀድሞ የአንድነት አባል በአሁኑ ሰዓት እራሳቸውን ፕሬዝደንት አድርገው ከምርጫ ቦርድ ጋር በጋራ በመስራት ላይ ያሉ ግለሰብ በ16/05/2007 ዓ.ም ላደረጉት ህገ…-ወጥ ጉባኤ ተልእኳቸውን […]
The post አቶ ትግስቱ አወሉ በአንድነት የክልል አመራሮች ላይ በስልክ ዛቻ እየፈፀሙ መሆኑ ተገለፀ፡፡ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ጥር ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም በባህርዳር ከ1949 ዓ.ም ጀምሮ ነዋሪ የሆኑት አስተያየት ሰጪ ሲናገሩ ድልድዩ ሲሰራ አለሁ የመሰረት ዲንጋዩ ሲቀመጥ ነበርኩ ካሉ በኋላ ከ25 እስከ 30 ዓመት እንደሚያገለግል በይፋ ተነግሮ እንደተሰራ ከዚህ ዓመት በላይ ከቆየ አደጋ ለያደርስ እንደሚችል በወቅቱ በነበሩ የግንባታ ባለሙያዎች እንደተነገረ በማስታወስ ገልጸው ምንም አይነት የተሰራ አዲስ ነገር ሳይኖር ከ50 ዓመታት በላይ […]
The post ጎጃምን ከጎንደር የሚያገናኘው የአባይ ድልድይ ትክ የሚሰራበት የቆይታ ጊዜ በመርዘሙ አደጋ ያደርሳል በሚል ስጋት ላይ መሆናቸውን የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
UDJ vows to stage another demo, Addis Ababa Admin rejects permission 01-27-15
AEUP, UDJ deadline expires set by NEB 01-27-15
(ሠመረ ሞገስ) የብሄራዊ ስታዲየም ፕሮጀክት ዝርዝር የዲዛይን ስራዎች በመጪው የካቲት ወር አጋማሽ እንደሚጠናቀቅ የፕሮጀክቱ አማካሪ አስታወቀ፡፡ በስታዲየሙ ዙሪያ የሚታጠረው የአጥር ግንባታ 91 በመቶ ደርሷል። በአዲስ አበባ ቦሌ ገርጂ አካባቢ በመገንባት ላይ ያለው ብሄራዊ ስታዲም 60 ሺህ ተመልካች የመያዝ አቅም ሲኖረው ለግንባታው 2 ቢሊዮን ብር ወጪ ተይዞለታል። የስታዲየሙ ግንባታ በሁለት ዓመታት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል። የፕሮጀክቱ አማካሪ ሜ.ኤች ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ማኔጂንግ ዳይሬክተር ዶክተር ኢንጂነር መሰለ ኃይሌ እንደተናገሩት ”የቅድመ ዲዛይን ስራዎች ተጠናቆ የዝርዝር ዲዛይን ስራዎች በመሰራት ላይ ናቸው”:: ዝርዝር ዲዛይኑ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ፣ የሜዳ ስፋት፣ የመሬት ጥናት፣ በጦር ውርወራ ጊዜ ርቀቶችን መለካት የሚያስችሉ ዘመናዊ መሳሪያዎችና የሽብር ጥቃት ለመከላከል የሚያስችሉ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችና ሌሎች ዲዛይኖች ያካተተ ነው። የመጨረሻ ዝርዝር ዲዛይን ስራ በመጪው የካቲት ወር እንደሚጠናቀቅ ነው ዶክተር ኢንጀነር መሰለ የተናገሩት። ስለሆነም ግንባታውን ለማስጀመር በመጪው መጋቢት ወር ጨረታ ይወጣል። 60 ሄክታር ላይ የሚያርፈው አዲሱ ብሄራዊ ስታዲየም የመሬት ጥናቱ በመጠናቀቅ ላይ ነው፡፡ እንደ ኢንጂነሩ ገለጻ ስታዲየሙ ዓለም አቀፍ ደረጃን ጠብቆ የዓለም ዋንጫና የኦሎምፒክ መክፈቻና መዝጊያ ውድድሮችን እንዲያስተናግድና የተጀመሩ ዝርዝር ዲዛይን ስራዎች ጥራታቸውን ተጠብቆ እንዲሰሩ ለማድረግ ከኮሪያ፣ ከአውስትራሊያ እና ከእንግሊዝ አገር አማካሪዎችን አካትቷል፡፡ ድርጅቱ የመጨረሻ ዝርዝር ዲዛይን እየሰራ ያለው ከፌዴራል ስፖርት ኮሚሽንና ከከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስተያየት ከተሰጠው በኋላ ነው። በፌዴራል ስፖርት ኮሚሽን የግንባታዎች ፋሲሊቲ የስራ ሂደት ዳይሬክተር አቶ ጥበበ ጎርፉ በበኩላቸው እንደተናገሩት በስታዲየሙ ዙሪያ […]
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ የሚገኙት የሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የቀጠና/ዞን አመራሮች ለአራተኛ ጊዜ 28 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው፡፡
ዛሬ ጥር 19 ቀን 2007 ዓ.ም በፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት የቀረቡት የሰማያዊ (የፓርቲው የጎንደር አደራጅ አቶ አግባው ሰጠኝ)፣ የአንድነት እና መኢአድ የዞን አመራሮች ፖሊስ ‹‹ምስክሮችን ማደራጀት ይቀረኛል›› በሚል ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ እንዲሰጠው ጠይቆ ለአራተኛ ጊዜ ፍርድ ቤቱ 28 ቀናት ሰጥቷል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ በጎንደርና ጎጃም አካባቢዎች የዛሬ ሦስት ወር በፖሊስ ታስረው ወደ አዲስ አበባ ማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ እንዲዛወሩ የተደረጉ ሲሆን፣ በማዕከላዊ ምርመራ ማዕከል ከፍተኛ ድብደባ እየተፈጸመባቸው እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም የተጠርጣሪ ወዳጆች ተጠርጣሪዎቹን እንዳይጠይቁ አሁንም ድረስ እንደተከለከሉ ለማወቅ ተችሏል፡፡
‹‹ፖሊስ የሰነድ ምርመራውን በማጠናቀቁ ምንም ሊሰራው የሚችለው ተጨማሪ ስራአልቀረውም›› ያሉት የተጠርጣሪዎቹ ጠበቃ አቶ ገበየሁ፤ የፓርቲ አመራሮቹ ለተጨማሪ 28 ቀናት ማዕከላዊ እንዲቆዩ ፍርድ ቤቱ መፍቀዱ ተገቢ አለመሆኑን አስረድተዋል፡፡
ፍርድ ቤቱ በሰጠው የጊዜ ቀጠሮ መሰረት አመራሮቹ የካቲት 17 ቀን 2007 ዓ.ም ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
•‹‹ኢህአዴጎች ለፈለጉት ሰው ቤት-ለቤት እያደሉ ነው››
በምስራቅ ጎጃም ዞን የተለያዩ ቦታዎች ላይ የተቋቋሙ የምርጫ ጣቢያዎች የመራጭነት ካርድ የሚያወጡ ዜጎችን ‹‹ካርድ ሰጥተን ጨርሰናል›› በሚል ምክንያት ከሁለት ቃናት በፊት ጀምሮ ብዙ ጣቢያዎች መዘጋታቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡
ምስራቅ ጎጃም ጎዛምን ወረዳ የቦቅላ የምርጫ ክልል በአብዛኞቹ የምርጫ ጣቢያዎች መዘጋታቸውን የገለጹት የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች፣ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ላይ ከፍተኛ ወከባ እየደረሰ ነው ሲሉም አክለው ገልጸዋል፡፡
‹‹አካባቢው ገጠር ነው፤ የምርጫ ጣቢያዎች በአብዛኛው ክፍት ይሆኑ የነበረው እሁድ ነበር፡፡ አሁን ግን እሁድም ዝግ ናቸው፤ ስለዚህ ካርድ መውሰድ አልቻልንም፡፡ ኢህአዴጎች ግን ለራሳቸው ሰው ቤት-ለቤት ካርዱን እያደሉ ናቸው፡፡ ሚሊሻውና ካቢኔው በየቤቱ እየዞረ ለፈለገው ሰው ብቻ ይሰጣል፤ ኢህአዴግን አይመርጥም ብለው ለሚያስቡት ደግሞ ‹የለም› ይላሉ›› ሲሉ የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ተናግረዋል፡፡
ዜጎች ካርድ ለመውሰድ ወደ ጣቢያዎች በሄዱበት ወቅት ‹ለምን ቀኑ ሳይደርስ ይዘጋል› ብለው ሲጠይቁ፣ ‹‹ከበላይ አካል የወረደ ትዕዛዝ ነው›› መባላቸውንም ምንጮች ጨምረው ገልጸዋል፡፡
የስርዓቱን አረመኔያዊ እርምጃ እናወግዛለን!
ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የተሰጠ መግለጫ
የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር አብሮ ስለመስራትና ሌሎቹም ትብብሩን እንዲቀላቀሉ በየጊዜው የሚወተውተው አገራችን በዚህ ዘመን በማይመጥን አምባገነንና የጭካኔ ስርዓት ውስጥ የምትገኝ መሆኑን በመረዳቱ ነው፡፡ ይህ የህወሓት/ኢህአዴግ አምባገነንና ጨካኝ ስርዓት ህዳሩ 27/28 2007 ዓ.ም የአዳር ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በወጡት አመራሮቻችን፣ አባላቶቻችን፣ ደጋፊዎቻችንና በየጎዳናው የተገኙት ንፁሃን ላይ ከፍተኛ ድብደባና የጅምላ እስር በመፈፀም ስርዓቱን ለመታገል የተነሳነበትን አላማ ትክክለኝነት አረጋግጦልናል፡፡
በዛሬው ዕለትም ገዥው ፓርቲ በፓርቲያቸው የውስጥ ጉዳይ ገብቶ የሚፈፅመውን ደባ፣ ምርጫ ቦርድንና የህዝብ ሚዲያን ተጠቅሞ ፓርቲውን ለመከፋፈልና አሳንሶ ለማሳየት የሚያደርገውን እኩይ ተግባር በመቃወም ሰልፍ የወጡ የአንድነት አመራሮች፣ አባላት፣ ደጋፊዎችና የፓርቲው ጽ/ቤት ፊት ለፊት የሚገኘው ቤተ ክርስትያን አካባቢ የነበሩ አዛውንት ምዕመናንን ሳይቀር በመደብደብ ጭካኔውን ዳግመኛ አሳይቶናል፡፡ ፖሊስ በትዕዛዝ በአንድነት አባላት ላይ ከፍተኛ የጭካኔ እርምጃ ወስዷል፡፡ አብዛኛዎቹንም በጅምላ አስሯል፡፡
ስርዓቱ በእነዚህ ሰላማዊ ዜጎች ላይ አሁንም የጭካኔ እርምጃውን መድገሙ ስልጣኑን የማጣት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ እንዳለ እና ከይስሙላ ያለፈ ለሰላማዊ ትግሉ ዝግጁ አለመሆኑን የሚያሳይ ነው፡፡ ትብብራችን የስርዓቱን ጨካኝነት እያወቁም ቢሆን በሰላማዊ መንገድ ጥያቄያቸውን ለማቅረብ በስርዓቱ የማይከበረውን ህገ መንግስታዊ መርህ ተከትለው ሰልፍ ለወጡ ቆራጥ የአንድነት አመራሮች፣ አባላትና ደጋፊዎች አድናቆቱን መግለጽ ይወዳል፡፡ መስዋዕትነታችሁ ለነገ ድላችን ስንቅ በመሆኑ ይበልጡን ተጠናክራችሁ በጋራ ትግላችን እንደምናጠናክርም እምነታችን ነው፡፡
በተቃራኒው ገዥው ፓርቲ ህግ የማክበርና የማስከበር ሚናውን ረስቶ ፖሊስ፣ ደህንነትንና ሌሎች ተቋማትን ለራሱ ስልጣን ማስጠበቂያ በማዋል በአንድነት አመራሮች፣ አባላት፣ ደጋፊዎች ላይ የፈፀመውን ለዘመኑ የማይመጥንና በሰላማዊ መንገድ መብታቸውን ለጠየቁት ኢትዮጵያውያንም የማይገባ የጭካኔ እርምጃ በጥብቅ እናወግዛለን፡፡
ኢትዮጵያውያንን የማስተዳደር አቅምና ሞራል ያጣው ገዥው ፓርቲ የዜጎችን ጥያቄ በኃይል ማዳፈን የማይቻል መሆኑንና አገራችን ወደባሰ ችግር እንደሚከታት ተረድቶ ከዚህ የጭካኔ እርምጃው እንዲቆጠብ፣ እርምጃውን የወሰዱትን አካላት በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑና የታሰሩትን በአስቸኳይ እንዲፈታ እናሳስባለን፡፡ ፖሊስ፣ ደህንነት፣ መከላከያና ሌሎች ተቋማት ገዥው ፓርቲ አላፊ መሆኑን በመገንዘብና ከገዥው ፓርቲ ታዛዥነት በመውጣት ወገኖቻቸሁ ላይ እንዲህ አይነት የጭካኔና አሳፋሪ እርምጃ ከመውሰድ ተቆጥባችሁ ከህዝብ ጎን እንድትቆሙ ጥሪያችን እናቀርባለን፡፡
ያለ መስዋዕትነት ድል የለም!
ጥር 17/2007 ዓ.ም
አዲስ አበባ
ጥር ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ህወሃት /ኢህአዴግ ጥር 17/2007 ዓም በአንድነት አመራሮችና አባላት ላይ ያደረሰውን አሰቃቂ ድብደባ ለማውገዝ እንዲሁም ፓርቲውን ለመቀማት የሚደረገውን ጥረት ለማውገዝ ለጥር 24 በአዲስ አበባና በሌሎች የተለያዩ የክልል ከተሞች ላይ ሰልፍ ለማድረግ ማቀዱን ገልጸሏል። አምባገነኑ የህወሀት/ኢህአዴግ መንግስት የዘንድሮውን ሀገራዊ ምርጫ ሂደቱንም ጭምር በማበላሸት ጠንክራ የተቃዋሚ ፓርቲዎች …
ጥር ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ የሚገኙት የሦስት ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ለአራተኛ ጊዜ 28 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው፡፡ የሰማያዊ፣ የአንድነት እና መኢአድ የዞን አመራሮች ዛሬ ጥር 19 ቀን 2007 ዓ.ም በፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ለአራተኛ ጊዜ የቀረቡ ቢሆንም፤ ፖሊስ ፦‹‹ምስክሮችን ማደራጀት ይቀረኛል›› በማለት ተጨማሪ …
ጥር ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ወሎ ዞን በተሁለደሬ ወረዳ ሀይቅ ከተማ የሚገኘው የሙያና ቴክኒክ ትምህርት ቤት ሰኞ ጥር 18፣ 2007 ዓም ሙሉ በሙሉ በቃጠሎ መውደሙን ከስፍራው የደረሰን ዜና ያመለክታል። ቃጠሎው የተነሳው ከምሽት 1:30 አካባቢ ሲሆን ለ2 ሰአታት ያክል መቆየቱንና የተማሪዎችን መረጃ ላፕቶፖ ኮምፒዩተሮች፣ ዴስክ ቶፖች እና የተለያዩ የሰርቬ ጂፒኤሶችን ማውደሙ ተውቋል። …
ጥር ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በባህርዳር ከ1949 ዓ.ም ጀምሮ ነዋሪ የሆኑት አስተያየት ሰጪ ሲናገሩ ድልድዩ ሲሰራ አለሁ የመሰረት ዲንጋዩ ሲቀመጥ ነበርኩ ካሉ በኋላ ከ25 እስከ 30 ዓመት እንደሚያገለግል በይፋ ተነግሮ እንደተሰራ ከዚህ ዓመት በላይ ከቆየ አደጋ ለያደርስ እንደሚችል በወቅቱ በነበሩ የግንባታ ባለሙያዎች እንደተነገረ በማስታወስ ገልጸው ምንም አይነት የተሰራ አዲስ ነገር ሳይኖር ከ50 …
የቀኑ መገባደጃ ላይ አንድ አጭር የስልክ መልእክት ወደ ስልኬ ገባ ፡፡ዞላ(ዘላለም ክብረት) ነበር ፡፡
ስልክ መልእክቷ እጥር ምጥንያለች ብትሆንም አንዳንድ ጊዜ የዞን9 አባላት ኦንላየን ያለው የግል ቡድናችን ውስጥ ውይይቶቻችን በድምጽ ብልጫመወሰን ሲኖርብን ወይም ደግሞ የሞቀ ክርክር እየተደረገ አንድ ሰው ኦፍላየን ሲሆን “ኀረ ወደኢንተርኔት ና እና ሃሳብ ስጥ” አይነት ነገር መልእክት ስልካችን ላይ እንላላካለን፡፡ ከዞላ የመጣውም አጭር መልክት ተመሳሳይነት ነበረው፡፡ ግን ይሄኛው በጣም ያጠረ ነበር፡፡ ብዙም ሳይቆይ ከዞላ ድጋሚ ሌላ ቴክሰት ተደገመ ፡፡ “they may arrest me” ይላል መልእክቱ ፡፡በድንጋጤ ወደ ኢንተኔት ስመጣ ሶሊ በሁሉም በኩም መልእክት ስትልክ ደረስኩ ፡፡ አብረው የነበሩትአጥኔክስ እና የበፍቄ ስልካቸው አይመልስም፣ ማሂ ከቢሮ ተወሰደች፣ አቤልም እንደዛው፡፡ የሆነ የከፋ ነገር እየተከናወነ ነው ዘግይተው ነው አንጂ እኔ መድረሳቸው እንደማይቀር ተስማማን፡፡