የካቲት ፴(ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለደቡብ ሱዳን አዋሳኝ በሆኑ የጋምቤላ አካባቢዎች ኢትዮጵያውያን በየጊዜው እንደሚገደሉና የጸጥታው ሁኔታ እየተበላሸ መሆኑን በተለያዩ የመንግስትና የግል ስራዎች ላይ የተሰማሩ ዜጎች ገልጸዋል። መታሃር፣ ላሬ፣ ኢታንግ እንዲሁም ፑጊዶ በሚባሉ አካባቢዎች ማንነታቸው በውል የማይታወቁ ታጣቂዎች አብዛኛውን ጊዜ በግል ኩባንያዎች ተቀጥረው በሚሰሩ ዜጎች ላይ እርምጃ እየወሰዱ ነው። እነዚህ ታጣቂ ሃይሎች የሚወስዱትን እርምጃ …

የካቲት ፴(ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሃረር ከተማ ካለፈው ሁለት ሳምንት ጀምሮ እንዳዲስ በተጀመረው አፈሳ በርካታ በቀን ስራ የሚተዳዳሩ ነዋሪዎች ታፍሰው ወደ አልታወቀ ስፍራ የተወሰዱ ሲሆን፣ አንዳንድ ወገኖች ግን ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛዎች ተወስደዋል ብሎዋል።  እሁድ እለት ደግሞ  በርካታ  አዲስ ምልምል ታዳጊዎች ደግሞ ለወታደራዊ ስልጠና ወደ ብር ሸለቆ ተወስደዋል። እድሜያቸው ከ12 እስከ 13 አመት የሚደርሱ …

የካቲት ፴(ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ ደረጃ አንድ፣ ደረጃ ሁለት እየተባለ  እስከ አስር ደረጃ ድረስ የስራ ተቋራጭነት ፈቃድ የሚሰጥ ሲሆን ይህንን ፈቃድ ለማግኘት  እንደዶዘር፣ ግሬደር፣ እስካቭተርና ፒክ አፕ ያሉ መኪኖችን መያዝ በቅድመ ሁኔታነት የሚጠየቁ ቢሆንም፣  ሥራ ተቋራጮች እነዚህ ተሸከርካሪዎች እንዳሉዋቸው በማስመሰል ከትራንስፖርት ባለስልጣን አንዳንድ ሃላፊዎች ጋር እየተሻረኩና የጥቅም ትስስር እየፈጠሩ …

የካቲት ፴(ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሱዳን ትሪቢዩን የዓይን ምስክሮችን ጠቅሶ እንደዘገበው ከሟቾቹ መካከል አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፤ ከህገ ወጥ አሻጋሪዎቹ መክከል ሁለቱ ህይወታቸው ማለፉ ተመልክቷል። እንደ ሱዳን ፖሊስ ገለጻ አደጋው የደረሰው ከካርቱም 79 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘውና አል-ባካ ተብላ በምትጠራው አካባቢ  ባለው “የሺሪያን  አል-ሺማጅ” የቀለበት መንገድ ላይ ነው። እስካሁን  ከተጎጆዎቹ መካከል 15ቱ …

ኢትዮጵያውያን በሳውዲ አረብያ ስደት ላይ ”ኢትዮጵያዊቷ ሴት ለየት ያሉ ባህርያት አላት። በቅዱሱ መፅሐፍ ላይ ሙሴ ህዝበ አስራኤልን ይዞ ከ ግብፅ ወደ ተስፋይቱ ምድር ሲገባ በስራው ሁሉ የምትረዳው እና ለትዳሩ አጋር…

The post ”ማርች 8” እና ኢትዮጵያዊቷ ሴት ዛሬ! – ጉዳያችን appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ትላንት ግንቦት 16 ቀን 2005 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት ሲል የአውራምባ ልጆች (እኔ፣ አቤል አለማየሁ እና ኤልያስ ገብሩ) ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ቅጥር ግቢ ተገኘን፡- ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙን ለመጠየቅ፡፡ ርዕዮትን ከሰኞ…

The post የታሰረው ሦስት ትውልድ – ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙን ለመጠየቅ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ዶክተር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ በ2002ቱ ምርጫ ለካፋ ህዝብ ይህን አደርጋለሁ ይህን እሰራለሁ ለአከባቢው እድገት የሚፈለገውን አደርጋለው ብለው ቀስቅሰው ሕዝቡ ሆ ብሎ የካፋ ሕዝብ መርጦ የተወካዮች ምክር ቤት እንዲገቡ ማድረጉ ይታወሳል::…

The post ለምርጫ ቅስቀሳ ወደ ካፋ ሕዝብ የሄዱት ዶ/ር አሸብር ውርደት ገጠማቸው:: appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹ኢህአዴግ›› የሚል ውህድ ፓርቲ እንዳለ ተደርጎ በህግ ጥሰት በስሙ የተመዘገቡ ሁሉም ዕጩዎች እንዲሰረዙ ምርጫ ቦርድን ጠየቀ፡፡ ፓርቲው ዛሬ የካቲት 30/2007 ዓ.ም ለምርጫ ቦርድ በላከው ደብዳቤ የተሻሻለው የፖለቲካ ፓርቲዎች…

The post ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹ኢህአዴግ›› በሚል ስም የተመዘገቡ ሁሉም ዕጩዎች እንዲሰረዙ ጠየቀ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ህዘባዊ እንቢታ ማለት ዜጎች የስርአት ለውጥን ሆነ መብታቸውን ለማስከበር በብዙ ቁጥር ሆነው በጋራ አንድን ነገር ማደረግ ወይ አለማድረግ ነው። አለቀ። ብብዙ ቁጥር ተቃውሞ አደባባይ መውጣት በጋራ ልናደርጋቸው ከምንችላቸው በትንሹ ከሺ ነገሮች ውስጥ አንዱ የህዝባዊ ተቃውሞ አካል ነው። ተቃውሟችንን ለመግለፅ በጋራ ልናደርጋቸው የሚቻሉን ነገሮች ሁሌ የግድ ከባድም አጋላጭም መሆንም የለባቸውም። በይበልጥም ስንጀምረው። ማወቅ ያለብን አምላክ የሰውን […]

ተጻፈ በ  

በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል የሕዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት የካቲት 18 ቀን 2007 ዓ.ም. ይፈረማል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ 

በሁለቱ አገሮች ውስጥ የሕዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎች ድንበር…

አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ በቅርቡ ‹‹ወገኔ›› በሚል ያወጣውን ዜማ ሰማያዊ ፓርቲ ለቅስቀሳ እንዲጠቀምበት መፍቀዱን ለፓርቲው በላከው ደብዳቤ ገልጾአል፡፡ ኤፍ ኤም 96.3 ሰማያዊ ፓርቲ ለቅስቀሳ በላከው መልዕክት ላይ በማጀቢያነት የተጠቀመበት ሙዚቃ የባለ መብቱን ፈቃድ አላገኘም በሚል የቅስቀሳ መልዕክቱን መመለሱ ይታወሳል፡፡ በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢብኮ) የሰማያዊ ፓርቲን የምርጫ ቅስቀሳ መልዕክት ‹‹እንደገና አስተካክሎ ካልላከ ለማስተላለፍ እቸገራለሁ›› በሚል መመለሱን […]

የአባይም ግድብ እንደ ባድመ ድል ለጭፈራ አቀባብሎ እንዳይሰጠን .. መቸም ወያኔ በሰው መቀለድ ለምዷል::የአባይ ቦንድ የገዛህ የገዛሽ ሁሉ ነገሮች ሁሉ ባዶ ጭብጨባ ሆነዋል:: ለሕዝብ የማይጨነቀው ወያኔ በኢኮኖሚ ከደቀቀው የመንግስት ሰራተኘው ጀምሮ እስከ ጎንበስ ቀና ብሎ ደክሞ እስከሚሰራው ምስኪን ኢትዮጵያዊ ድረስ በአባይ ቦንድ ስም ከፍተኛ ገንዘብ ሲሰበስብ ቆይቷል::በውጪዉም አለም ቦንድ ለመሸጥ ቢዘምትም ሳይሳካለት ቀርቷል::ሻእቢያ እና በአከባቢው […]

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም Dr. Tedros Adhanom Ghebreyesusክንፉ አሰፋ

አሁን የምጽፈውን በደንብ አንብቡ። መቶ በመቶ እውነተኛ ነው። እውነተኛ ኩሸት።

“ያልተገባ ነገር እየፃፍን ልጆችን አንጉዳ። ሕጻናት የምታስቡት ፕሮጀክት የተቀደሰ ነው። እንደሚሳካም እምነቴ የፀና ነው። አሁን ዋናው ጉዳይ ህጻናት ህልማቸውን እንድናሳካ የማበረታታትና የመደገፍ ነው። ሕጻናት ሆይ 20 ሚሊዮን ዶላር ባትይዙም ቢሮዬ ብቅ በሉ!”

ሙሉውን አስነብበኝ …

Tefera Degefe አቶ ተፈራ ደገፌEthiopia Zare (እሁድ የካቲት 29 ቀን 2007 ዓ.ም. March 08, 2015፦) የቀድሞ የኢትዮጵ ብሄራዊ ባንክ ገዢ የነበሩትና፤ በኢትዮጵያ ለባንክ ስራ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱት፤ አቶ ተፈራ ደግፌ፤ ባለፈው አርብ ማርች 6 ቀን፤ 2015 ዓ.ም. ቫንኩቨር በሚገኝ ሆስፒታል በህክምና ሲረዱ ቆይተው፤ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

የክሬምሊን ቤተ-መንግሥት ተቺ ቦሪስ ኔምትሶቭን ሩስያ መዲና ሞስኮው ክሬምሊን ቤተመንግሥት አጠገብ በጥይት ገድለዋል ተብለው በጥርጣሬ ከተያዙት ኹለት ሰዎች መካከል አንደኛው ግድያውን መፈፀሙን አምኗል መባሉ ተዘገበ። ኹለቱ በግድያ ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ከሌሎች ሦስት ተጠርጣሪዎች ጋር ሞስኮው በሚገኝ አንድ ፍርድ ቤት መቅረባቸው ተጠቅሷል።

ምርጫዉን በበላይነት የሚመራዉና የሚያስተባብረዉ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የገዢዉ ፓርቲ ኢሕአዴግ አላማ አስፈፃሚ ነዉ ከሚለዉ ጀምሮ፤ ቦርዱ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ይከፋፍላል፤ ከተከፋፈሉ ፖለቲከኞች ላንዱ ሕጋዊ ዕውቅና እየሰጠ ሌላዉን ይነፍጋል፤ የምርጫ ሕግን በመፃረር ዕጩዎችን በዕጣ እለያለሁ በሚል የተቃዋሚ ፓርቲ ፖለቲከኞች በዉድድሩ እንዳይቀርቡ አግዷል።

አሁን የምጽፈውን በደንብ አንብቡ።  መቶ በመቶ እውነተኛ ነው። እውነተኛ ኩሸት። “ያልተገባ ነገር እየፃፍን ልጆችን አንጉዳ። ሕጻናት የምታስቡት ፕሮጀክት የተቀደሰ ነው። እንደሚሳካም እምነቴ የፀና ነው። አሁን ዋናው ጉዳይ ህጻናትህልማቸውን እንድናሳካ የማበረታታትና የመደገፍ…

The post ማስታወቂያ ለህጻን ኢንቨስተሮች ከዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም -ክንፉ አሰፋ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

አሁን የምጽፈውን በደንብ አንብቡ። መቶ በመቶ እውነተኛ ነው። እውነተኛ ኩሸት። “ያልተገባ ነገር እየፃፍን ልጆችን አንጉዳ። ሕጻናት የምታስቡት ፕሮጀክት የተቀደሰ ነው። እንደሚሳካም እምነቴ የፀና ነው። አሁን ዋናው ጉዳይ ህጻናት ህልማቸውን እንድናሳካ የማበረታታትና የመደገፍ ነው። ሕጻናት ሆይ 20 ሚሊዮን ዶላር ባትይዙም ቢሮዬ ብቅ በሉ!” አይቴ ቴድሮስ በፌስ ቡክ ገጻቸው የለቀቁት መልእክት ይህ አልነበረም። ይህ አሸባሪዎች በርዘው የለቀቁት […]

በመጽሐፈ ገጽ (በፌስ ቡክ) ጓደኝነት ጥቂት የማልላቸው የኢትዮጵያዊነትን የሀገር የወገን የማንነት የቅርስ ተቆርቋሪነትን ስሜት የተላበሱ የሚያስቀናና የሚንቀለቀል ወኔ የተሞሉ እኅቶች ወንድሞች የመጽሐፈ ገጽ ጓደኝነት እየጠየቁኝ እየተቀበልኳቸው በተቻለኝ መጠንም እያበረታታሁ በጉድኝነታችንን…

The post አዲሱ የወያኔ ዘመቻ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

(አዲስ አድማስ ጋዜጣ ቅፅ 15 ቁጥር 789፣ የካቲት 28 ቀን 2007 ዓ.ም) መግቢያ ኢሕአዴግ፣ የዐፄውን ሥርዐት ርዝራዥና የደርግን አስከፊ ሥርዐት አፈራርሼ አገሪቱን በተሻለ የዴሞክራሲ ጎዳና እየመራኹ ነው በማለት ያለመታከት እያበሠረና…

The post ኢሕአዴግኣዊ ዴሞክራሲ እና ሊብራሊዝም – ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ለዐድዋ ድል 119ኛ ዓመት መታሠቢያ በሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የተዘጋጀ 1. መግቢያ ኢትዮጵያ የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም. ዐድዋ ላይ በጣሊያን ቅኝ ገዥ ኃይል ላይ የተጎናጸፈችው ድል፣ የዓለምን አመለካከት እና…

The post እቴጌ ጣይቱ ብጡል በዘመናዊት ኢትዮጵያ የአገር ግንባታ ሂደት የተጫወቱት ሚና- ሞረሽ ወገኔ ቅፅ 3 ፣ ቁጥር 2 appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

-ተዘረፍን በማለት ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ተደረገ በሽብርተኝነት ወንጀል ክስ የተመሠረተባቸውና በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት፣ የሰማያዊና የዓረና አመራሮች ችሎት በማወክ፣ በማንጓጠጥ፣ የችሎቱን ስም በማጥፋትና የችሎት ሒደትን በማስተጓጎል የቅጣት ውሳኔ ሊሰጥባቸው ነው፡፡…

The post በሽብርተኝነት ተጠርጥረው የተከሰሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ቅጣት ሊወሰንባቸው ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

  ኤርትራ ተወልዶ ያደገውና በአሁኑ ወቅት በችሎታው ሳይሆን በዘሩ እና በወያኔነቱ ተመርጦ “የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር” ለመሆን የበቃው ቴድሮስ አድሃኖም ሰሞኑን የተለመደ ወያኔዊ ፕሮፓጋንዳ ሰርቶ ሲያራግብ ከርሟል። ይሁንና የዚህኛው ፕሮፓጋንዳ…

The post ሚኒስቴሩ መልስ ሰጡ! የቴድሮስ አድሃኖም የ20 ሚሊዮን ዶላር ፕሮፓጋንዳ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

አብርሃ ደስታ ወጣቱ የነፃነትና የፍትህ ታጋይ አብርሃ ደስታ በሃሙሱ የፍ/ቤት ውሎ በችሎቱ ላይ እንደተናገረው ”ከዚህ ፍ/ቤት ፍትህ አገኛለው ብየ ስለማልጠብቅ ጠበቃየን አሰናብቻለው” አለ:: ፍ/ቤቱ ቃሉን ከሰማ በሃላ ብይን ለመስጠት ለትናንትና…

The post ”ከዚህ ፍ/ቤት ፍትህ አገኛለው ብየ ስለማልጠብቅ ጠበቃየን አሰናብቻለው” አለ! አብርሃ ደስታ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

-በምርጫ ክልል 17 (ቦሌ) ከፍተኛ ትንቅንቅ ይጠበቃል ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. በሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ለመወዳደር፣ በአዲስ አበባ 23 የምርጫ ክልሎች የኢሕአዴግ ከፍተኛ ባለሥልጣናትና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ተወካዮች ተለይተው ታወቁ፡፡ በዘንድሮው…

The post አዲስ አበባ የምርጫ ተፎካካሪዎች ተለዩ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በሞዛምቢክ ታዋቂው የመንግሥቱ ተቃዋሚ ፕሮፌሰር ዢል ሲስታክ ከጥቂት ቀናት በፊት የተገደሉበት ድርጊት ሰፊ ተቃውሞ ቀሰቀሰ። የተቃውሞ ወገኖች በሕገ መንግሥታዊው የሕግ ዘርፍ ላይ ያተኮሩት ፕሮፌሰር እና ጠበቃ ሲስታክን የገደሉት የገዢው ፓርቲ፣ «ፍሬሊሞ» አክራሪ ኃይላት ተጠያቂዎች ሳይሆኑ እንዳልቀሩ ገልጸዋል። መንግሥት ይህን ወቀሳ አስተባብሏል።

አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ በቅርቡ ‹‹ወገኔ›› በሚል ያወጣውን ዜማ ሰማያዊ ፓርቲ ለቅስቀሳ እንዲጠቀምበት መፍቀዱን ለፓርቲው በላከው ደብዳቤ ገልጾአል፡፡ ኤፍ ኤም 96.3 ሰማያዊ ፓርቲ ለቅስቀሳ በላከው መልዕክት ላይ በማጀቢያነት የተጠቀመበት ሙዚቃ የባለ…

The post አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹ወገኔ›› የተሰኘውን ሙዚቃ እንዲቀሰቅስበት ፈቀደ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ሰሞኑን የማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ልብ ብሎ ያየ ሰው መቼም አንድ ነገር መታዘቡ አይቀርም። የለየለት የብሄር እሰጣገባን የታዘበ ሰው የኢትዮጵያ ምጽዓት የደረሰ ይመስላል። በየካቲት 11 የህዋሀት ክብረ በዓል ላይ ትግራዊያን በደስታ ስካር…

The post አይኖች ሁሉ ወደ መገንጠል ያማትራሉ! appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

አንድ! እስማኤል ዘ ጅግጅጋ፦ ጓዶች ኧረ አማራ ቀድሞን ሊገነጠል ነው፤ ጉድ መሆናችን እኮ ነው፤ እንዲህ ከሆነ ምን ብለን ልንገነጠል ነው?! ጃዌ አባ መላ፦ ከመገንጠልማ አንቀርም፤ ባይሆን የምንገነጠልበት አጀንዳ ይቀየራል እንጂ!…

The post የመገንጠል ምናባዊ ወጎች – አስራት አብርሃም appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የአቶ ኤርሚያስ ለገሰ እና የዲያቆን ዳንኤል ክብረት የደብዳቤ ምልልሶች…ሶስቱም ደብዳቤዎች እዚህ ይገኛሉ ከአቶ ኤርሚያስ ለገሰ ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት የመጀመሪያ ደብዳቤ ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት ፣ ከአንድ ሰአት በላይ የፈጀውን ጥናታዊ ጵሁፍህን ሰማሁት። ሰምቼ ስጨርስ ደነገጥኩ። ከራሴም ጋር ለሰአታት ሙግት ገጠምኩ ። ኢህአዴግን ለቅቄ የወጣሁት ልቤ የፈቀደውን በነጳነት ለመናገር ነውና የማውቀውን እና የሚሰማኝን መናገር እንዳለብኝ ተሰማኝ ። […]

“ገንዘቡ በኮሚኒስት ሀገር የሚታተም ከሆነ ስራየን እለቃለሁአቶ ተፈራ ደገፌ ለደርግ ሰዎች

Ethiopia Zare አርብ የካቲት 27 ቀን 2007 ዓም March 06, 2015፦ የኢትዮጵያ ባንክ ገዥ የነብሩትና ለርዥም ዓመታት ሃገራቸውንና ህዝባቸውን በሙያቸው ያገለገሉት አቶ ተፈራ ደገፌ በቫንኩቨር-ካናዳ በህክምና ሲርዱ ከቆዩ ብኋላ በ88 ዓምታችው ዛሬ አርብ ማርች 6 ቀን 2015 ዓም ከጠዋቱ 5፡30am ማርፋቸው ታወቀ።FullSizeRender.jpg

ሙሉውን አስነብበኝ …

የካቲት ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሰሜን ጎንደር ጣቁሳ ወረዳ ደልጊ ከተማ ለቤተክርስቲያን ማሰሪያ የተከለለውን ቦታ 40 የሚሆኑ የምክር ቤት አባላትና ደጋፊዎቻቸው መከፋፈላቸው የፈጠረው ህዝባዊ ቁጣ፣ የካቲት 27 ጧት ላይ ወደ ተቃውሞ ተቀይሮ የከተማው ፖሊስ ጣቢያ ፣ መዘጋጃ ቤት፣ መስተዳድሩና የብአዴን ጽህፈት ቤት መስኮቶችና በሮች ከፍተኛ ጉዳት ሲደርስባቸው፣ ሁለት ፖሊሶችና አንድ የመዘጋጃ ቤት …

የካቲት ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ካርቱም ሱዳን ውስጥ ሲደረግ የነበረው ሶስቱ አገራት ድርድር በስኬት መጠናቀቁን የሶስቱም አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አስታውቀዋል። የግብጽ የውሃ ሃብት ሚኒስትር  ስምምነቱ ግብጽ በግድቡ ላይ ያላትን ስጋት ያስወገደ ነው ብለዋል። የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ካርቲ በሶስቱ አገራት መካከል ሙሉ ስምምነት መደረሱን ገልጸዋል። የተስማሙባቸውን መርሆዎች ለሶስቱን አገራት መሪዎች …

የካቲት ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአፋር ነጻ አውጭ ድርጅቶች በአካባቢው እያደረሱት ያለው ተጽአኖ ያሰጋው መከላከያ፣ በአፋር የተለያዩ የጠረፍ ከተሞች የሚገኙ ወጣቶችን በማፈስ ላይ ነው። ስማቸው ለደህንነት ሲባል እንዳይጠቀስ የጠየቁት ወላጆች በደርግ ጊዜ የቀረው አፈሳ በክልሉ እንደ አዲስ መጀመሩን ተናግረዋል። በርካታ ወጣቶች አፈና በመፍራት ጫካ መግባታቸውንም ነዋሪዎች አክለዋል። አርዱፍ፣ አፋር ጋድሌና የአፍዴራ ወጣቶች …

የካቲት ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢጋድ ሊቀመንበርነታቸው ለመገናኛ ብዙሃን እንደተናገሩት የደቡብ ሱዳንን መንግስትና ተቃዋሚውን ሃይል ለማቀራረብ ለወራት ሲደከምበት የነበረው የሰላም ድርድር ያለውጤት  ተበትኗል። ፕሬዚዳንት ሳልቫኪርና ተቀናቃኛቸው ሪክ ማቻር ያለፉትን 4 ቀናት በአዲስ አበባ ያሳለፉ ቢሆንም፣ መሰረታዊ በሚባሉት የስልጣን ክፍፍል፣ ፌደራሊዝም እንዲሁም በሰራዊት ውህደትላይ መግባባት ሳይችሉ ቀርተዋልአቶ ሃይለማርያም  ያለንን ሃይል ሁሉ …

በመጀመሪያ ጊዜህን ሰጥተህ የጠየኩትን መረጃ ስለሰጠኸኝ ምሥጋናዬ ይድረስህ። በተደጋጋሚ እንደገጵኩት የአንተን የድምጵ መልእክት የሰማሁት ማስታወሻውን ከመጳፌ በፊት በማህበራዊ ድረገጶች በሰፊው እየተራገበ በመመልከቴ ነው። አንተ እኔን ለመወረፍ እንደሞከርከው ” ጊዜና ሁኔታ…

The post ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት ( የመጨረሻ አስተያየት)Ermias Legess / የ መለስ ትሩፋቶች appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ጋዜጠኛው በኢትዮጵያዊነቱ አያሌ በደሎች እንደ ተፈጸሙበት ያወጋል ! በተለይ ይላል ጋዚጠኛ አለምነህ ዋሴ ፍትህ እኩልነት በሌለባት ሃገሬ ጋዜጠኛ ርዩት ዓለሙ ላይ የተፈፀመው ኢሰባዊ ድርጊት ከሁሉም በላይ ከህሊናው ሊጠፋ የማይችል ዘግናኝና…

The post ተዋቂው ጋዜጠኛ አለምንህ ዋሴ የህዝቡን ትግል ተቀላቀለ ! appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የኡጋንዳ መንግሥት በመቶዎች የሚቆጠሩ የጤና ባለሞያዎችን ወደ ካረብያዋ ሃገር ትሬኔዳድና ቶቤጎ ሊልክ ማቀዱ እያወዛገበ ነው ። የጤና ባለሞያዎች እጥረት ካለባት ከኡጋንዳ እነዚህ ሙያተኞች ወደ ሌላ ሃገር ይሄዳሉ መባሉን መንግሥትን እያስተቸው ነው ። መንግሥት ግን ኡጋንዳ በዚህ ታተርፋለች እንጂ እትጎዳም ይላል ።

አብዛኛውን ጊዜ የውጭ ሀገር ዜጎች ስለ ኢትዮጲያ ሲናገሩ ፤ሀገሪቷን በበጎ ከሆነ ፤የጥንት ሰዎች ቅሪት መገኛ፣ የቆንጆዎች ሀገር፣ የመሳሰሉት ሲሉ፤ ሌሎች ደግሞ አሁን ድረስ የ1977ቱ አይነት ድርቅ እና ርሀብ ሀገር አድርገው ይቆጥሯታል ። እናንተስ ፤ ኢትዮጵያ በውጭ ዜጎች ዘንድ ምን አይነት ገፅታ አላት ትላላችሁ?

ልጄ አስራ ሁለተኛ ክፍል ስለጨረሰ የደስታዬ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ… የሚል ግብዣ ደርሷችሁ አያውቅም? እናንተም ፋሽኮ ቪኖ ወይንም እናትና ልጅ አረቄ ይዛችሁ ድግሱን ለማድመቅ ሳትሄዱ አልቀራችሁም – የዚያን ዕለት ጎረምሶቹ የቀለጠ ፓርቲ ደግሰው እስኪነጋ ይጨፍራሉ አሉ… ይህስ ይሁን። ድህረ ምረቃ ፕሮግራም ላይ መሆኑን አንድም ቀን ሲናገር ሰምታችሁ የማታውቁት በቅርብ የምታውቁት ሰው ፣ እንዲያውም በመደበኛ ትምህርት ከስንተኛ […]

“ሸላሚም እኛ፣ ከሳሽም እኛ! “ አብርሃም ሰለሞን የ25 ዓመት ወጣት ነው፡፡ ያሳደገው ኢሕአዴግ ራሱ (ወይም ዘመነ መንግስቱ) ነው፡፡ በቤተልሄም የመጀመሪያ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ IT መምህር ነበር፡፡ በትምህርት ቤቱ መልካም ዝና ነበረው፡፡ በ2006 በአዲስ አበባ ከተማ በተደረገ ውድድር ላይ ይዞ በቀረበው የመምህራን ዳታ ቤዝ እና የመማሪያ ማኑዋል ዝግጅትን አሸናፊ መሆን ከቻሉ ሦስት ወጣቶች አንዱ ለመሆን […]