ተረት ተረት፤ የኢትዮጵያ መልካም ገፅታ DW Amharic March 6, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አብዛኛውን ጊዜ የውጭ ሀገር ዜጎች ስለ ኢትዮጲያ ሲናገሩ ፤ሀገሪቷን በበጎ ከሆነ ፤የጥንት ሰዎች ቅሪት መገኛ፣ የቆንጆዎች ሀገር፣ የመሳሰሉት ሲሉ፤ ሌሎች ደግሞ አሁን ድረስ የ1977ቱ አይነት ድርቅ እና ርሀብ ሀገር አድርገው ይቆጥሯታል ። እናንተስ ፤ ኢትዮጵያ በውጭ ዜጎች ዘንድ ምን አይነት ገፅታ አላት ትላላችሁ?