አከራካሪው የዩጋንዳ የጤና ባለሞያዎች የሥራ ጉዞ DW Amharic March 6, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኡጋንዳ መንግሥት በመቶዎች የሚቆጠሩ የጤና ባለሞያዎችን ወደ ካረብያዋ ሃገር ትሬኔዳድና ቶቤጎ ሊልክ ማቀዱ እያወዛገበ ነው ። የጤና ባለሞያዎች እጥረት ካለባት ከኡጋንዳ እነዚህ ሙያተኞች ወደ ሌላ ሃገር ይሄዳሉ መባሉን መንግሥትን እያስተቸው ነው ። መንግሥት ግን ኡጋንዳ በዚህ ታተርፋለች እንጂ እትጎዳም ይላል ።