ለምርጫ ቅስቀሳ ወደ ካፋ ሕዝብ የሄዱት ዶ/ር አሸብር ውርደት ገጠማቸው::
ዶክተር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ በ2002ቱ ምርጫ ለካፋ ህዝብ ይህን አደርጋለሁ ይህን እሰራለሁ ለአከባቢው እድገት የሚፈለገውን አደርጋለው ብለው ቀስቅሰው ሕዝቡ ሆ ብሎ የካፋ ሕዝብ መርጦ የተወካዮች ምክር ቤት እንዲገቡ ማድረጉ ይታወሳል::
የካፋ ሕዝብ መርጦ ቢልካቸውም ዶክተሩ ግን ከኢሕአዲግጋር መሞዳሞዳቸውን ያየና 5 አመቱን ሙሉ ረስተዉት ለግንቦት 2007 ምርጫ ለቅስቀሳ ሀሙስ እለት ወደምርጫ ክልላቸው ሲሄዱ ከህዝቡ የጠበቃቸው ደማቅ ሞቅ ያለ ሌባ ሌባ ሌባ የሚል ስድብውርደት እንደነበር የአከባቢው ወጣቶች ገልጸዋል
The post ለምርጫ ቅስቀሳ ወደ ካፋ ሕዝብ የሄዱት ዶ/ር አሸብር ውርደት ገጠማቸው:: appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.