«የዶክተር» ገላውዲዮስ አርኣያ አይን ያወጣ ውሸት! (Achamyeleh Tamiru)

«የዶክተር» ገላውዲዮስ አርኣያ አይን ያወጣ ውሸት! (Achamyeleh Tamiru)

ኒዮርክ ውስጥ «ታሪክ» የሚያስተምሩት የትግራይ ብሔርተኛው «የታሪክ ዶክተር» ገላውዲዮስ አርኣያ፤ ትናንትና በአሜሪካ ድምጽ ትግርኛ ክልፍ ቀርበው «በታሪክ ወልቃይት የትግራይ እንደነበር» ሲያስረዱ በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በElizabel Filleul በፖርቹጋል ቋንቋ የተጻፈውን «Tractatus tres historico-geographici (1634): A seventeenth century historical and geographical account of Tigray, Ethiopia (Aethiopistische Forschungen)» መጽሀፍ ጠቅሰው ነበር። ይህ መጽሀፍ ወደ እንግሊዝኛ ተተርጉሟል።

እስቲ ዶክተር ገላውዲዮስ አርኣያ የጠቀሱት የElizabel Filleulን መጽሀፍ ስለ 17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የትግራይ ግዛት ምን ይነግረናል? ዶክተር ገላውዲዮስ አርኣያ በጠቀሱት መጽሀፍ የመጀመሪያ ምዕራፍ የመጀመሪያ ገጽ ላይ ስለትግራይ ግዛት [ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ] እንዲህ ተጽፎ እናገኛለን፤

<<Among all the kingdoms that the Emperor of Ethiopia possesses today one of the greatest if not the greatest and the most important is the kingdom Tigre. From north to south, that is from the limits of the Hamasen to Enderta, it covers an areas of from ninety to one hundred leagues (3.2 miles); and from the east, which is besides Dancali, located at the entrance to the Red sea to the southern end of the Red Sea, to the west bounded by the Tekezze River beside the Semen, it covers an area of similar size, so that the Kingdom has a nearly circular shape. >>

ይህ በመጽሀፉ የመጀመሪያ ገጽ ላይ የሰፈረ ጥሬ ሀቅ ነው። መጽሀፉ ውስጥ ይህ ሀቅ ተቀምጦ ሳለ ዘረኛው ዶክተር ገላውዲዮስ አርኣያ ግን ትግርኛ ማንም አይሰማም ብለውና መጽሀፉን ፈልጎ የሚያጋልጠኝ ሰው አይኖርም በሚል መጽሀፉ ላይ ያልተጠቀሰ ታሪክ በቃለ መጠይቃቸው ወቅት በማቅረብ ክህደት ፈጽመው አጭበርብረዋል። በነገራችን ላይ ይህ የዶክተር ገላውዲዮስ አርኣያ ማጭበርበር በacademic crime የሚያስቀጣ ትልቅ ወንጀል ነው። ቀስፎ የያዛቸው የአማራ ጥላቻ እድሜ ልካቸውን ከኖሩበት ሞያቸው ጋር አፋትቶ academic crime አሰርቷቸዋል።

ዶክተር ገላውዲዮስ አርኣያ የተዋረዱት በምሁርነት ካባ የወያኔ ፕሮጀክት ለሆነው አማራን የማጥፋት ፕሮግራም በግብረ አበርነት ለማገዝ ባደረጉት የክህደት ምስክርነታቸው ነው። እኒህ ሆዳም ምሁር የታሪክ እውቀታቸውንና ሽማግሌነታቸውን በቅሌት መንዝረው ከታሪክ «ምሁርነት» ወደ ትንሽ ካድሬነት የወረዱ ተራ ዋሾ ናቸው።

አንድ የታሪክ «ዶክተር ነኝ» የሚል ግለሰብ ማንም ተራ አንባቢ ሊያረጋግጠው የሚችለውን የታሪክ እውነት ባደባባይ በማዛባት የታሪክ ሀቅን ለዘረኝነት ጥማቱ ማርኪያ እየጠመዘመ በማበላሸት የሚያቀርበው ከሆነ፤ ሌላው «በሞያው» የሚጽፈው «የታሪክ ጭብጥ» እንዴት ሊታመንለት ይችላል?

እንግዲህ ዶክተር ገላውዲዮስ አርኣያ በአደባባይ የሚዋሹ ተራ ግለሰብና በዘረኝነት የታጠቡ ውሸታም አስተማሪ እንጂ የታሪክ ምሁር እንዳልሆኑ ማንም ሊያውቅ ይገባል። የምሁርነትን ዋነኛ ባህሪ ማለትም integrityን የማያሟሉትን እኒህን ተራ ዋሾ ግለሰብ ኒዮርክ ውስጥ ለሚያስተምሩበት የታሪክ ትምህርት ክፍል በስልክና በኢሜል ይህንን ጉዳቸውን ሪፖርት በማድረግ ማጋለጥ አለብን። እንደዚህ አይነቱ ዘረኛና ለራሱ ክብር የሌለው ተራ ሸበቶ ግለሰብ «የኢትዮጵያን ታሪክ አጥኚ» ተብሎ በስማችን ሊጠራ አይገባም።

ዶክተር ገላውዲዮስ አርኣያ በቪኦኤ ላይ ቅርጥፍ አድርገው የዋሹበት ቃለ መጠይቃቸው እነሆ፤

http://m.tigrigna.voanews.com/a/welkite-tseged…/3253236.html

Achamyeleh Tamiru's photo.

ዶክተር ገላውዲዮስ አርኣያ የተዋረዱበት የElizabel Filleul መጽሀፍ፡ «Tractatus tres historico-geographici (1634): A seventeenth century historical and geographical account of Tigray, Ethiopia (Aethiopistische Forschungen)» ውስጥ ስለ ትግራይ ግዛት የተጠቀሰውንና ከፍ ብዬ ያቀረብሁትን የታሪክ እውነት ከመጽሀፉ ገጽ ሁለት ፎቶ አንስቼ ከታች በድጋሜ ለጥፌዋለሁ።

19 Comments on “«የዶክተር» ገላውዲዮስ አርኣያ አይን ያወጣ ውሸት! (Achamyeleh Tamiru)”

  1. Their pregnancy in laye, born and grow up laying finly forwording to their grave with laying! Let haste them to their grave yard or place.

  2. ኧረ እነዚህ ሰዎች ዶክተር ቢሆኑ ቀዳዳ፣ ቄስ ቢሆኑ ቀዳዳ፣ ፓለቲከኛ ቢሆኑ ቀዳዳ፣ ለማኝ ቢሆኑ ቀዳዳ። ኧረ እንደው ከምኑ ጋር ነው የምንኖረው ሰዎች????

  3. Yih qmalam, adef, qletam, worada tgrie yezer hunobet mewashet ena khdet yqebaTral.
    Dnqiem yetarik mhur thun.
    Aynetaw fandya tgrie yiluachuhai yih new.

  4. ቦታው ወደ ጎንደር ወይም ወደ ትግራይ ሄደ ደንታየ ኣይደለም በኢትዮጵያዊነት ስለማምን። ኣንቀጽ 39 እስከ መገንጠል ኣጽድቀው ለወልቃይት ህዝብ መብት ኣለማክበር ምን ያህል የተበላሸ መንግስት መሆኑን መግለጫ ነው። የደ/ር ገላውዲዩስ ታሪካዊ መግለጫ ስድብ ማስከተል ግን ትክክል ኣይደለም፤ በማህደር ማረጋገጫ መግለጹ ይቅደም።

  5. ወይጉድ ወያኒ የትግሪ ነጻ አውጭ ከስር መሰረቱ በትግሪነት ለመታወቅ እኮ ዋና የተነሱበት ሲራ ኢትዮፒያን ለማጥፋት ከነ ታሪካ ማጥፍት እኮነው የተያያዙት የ 25 አመት ፖለቲካ ትግሪ የምትባል አገር ስትቆም ብምንም ተአምር ኢትዮፒያ መኖር የለባትም ብለው የተነሱ አይሲሶች ቲሮሪስቶች ናቸው ::ስለዚህ የዘመኑ አይሲሲ አለምን እስላም አደርጋለው ብሎ እንደሚያስበው እና በየቦታው ቦንብ እንደሚያፈነዳው ወያኒ ኢትዮፒያን አጥፍቺ የትግሪ ታሪክ እጽፋለው በሚል በዋናነት እኮ አምሃራን ካላጠፋን አላማችን አይሳካም የሚሉ ቲሮሪስቶች እና አምሃራን ካጠፉ በወረራ የነበረውን ታሪክ እያጠፉ የራሳቸውን ለመጻፍ ኢትዮፒያ ቁንጮላይ ጠላቶቻችን ከተቀመጡ ጀምሮ የታሪክ ተመራማሪ ነኝ የሚል ፕሮፊሰር ነኝ የሚል የዘር ልሂቃን ሁሉ እየነገረን ያለው ህልሙን እንጂ ታሪክ የሚያስረዳውን ሃቁን አይደለም:: ስለዚህ እንካን ወልቃይት ጠገዲ አምሃራ ጎንደሪዎች በጠቅላላ የኢትዮፒያ ህዝብ የትግሪ ባንዳ ፈጠራ ቱልቱላ ውሸት ሰልችቶታል እነሱ የተነሱት ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል በሚል አላማ ስለሆነ ማንም ከምንም አይቆጥራቸውም ባገራችን ዶሮ ብታልም ጥሪዋን እንደሚባለው ናቸው ::ችግሩ ኢትዮፒያ በፋሺስት ሲስተም በባንዳዎች እየተገዛችና ቅኝ ግዛት ኮሎኒ ሲስተማን ቀይራ በትግሪ ህልም ውስጥ ገብታ ኢትዮፒያላይ ቁጭ ማለታ ነው:: ለመሆኑ ስለአምሃራ እንናገር ከተባለ እኮ እና ታሪክ ይውጣ የታሪክ ተመራማሪነኝ የሚል ትግሪ ሁሉ የሚኖርበት አገር ማነው የትግሪ ያደረገው አምሃራ አገሩ አይደለም ያለው ታሪክ የቱነው ? ስለታሪክ እናውራ ከተባለ የአክሱምንም ታሪክ የትግሪ ብቻ አድርገው እኮነው እየነገሩን ያሉት እንካን የአክሱምን ዘመን ታሪክ ይቅርና በኢትዮፒያ በ አቢሲኒያ የሸዋ ንጉሰ ነገስት መንግስት የአበሻ አገር ተብላ በምትታወቅበት ዘመን የኢትዮፒያ ደግ ክርስቲያን ንጉስ ሙስሊም ስደተኞችን የተቀበለ ተብሎና ኢትዮፒያ የአበሻ አገር ተብላ ዛሪ ላለንበት ዘመን ታላላቅ አገሮች ደግና እግዳ ተቀባይ የነበረች የክርስቲያን አገር በማለት አሁን ላለው ዘመን የሃይማኖትን መቻቻል ታሪክ በምሳሊነት ስለተጠቀሙ ምድረ ወያኒ ትግሪ ባንዳ ይህ ታሪክ የአክሱም ዘመን ታሪክ እና ትግራዊያን ሙስሊሞችን የተቀበሉ የረዱ ነበሩ እያሉ ያልተባለ እየቀባጠሩም ነው:: ባንዳ ወያኒ ትግሪ ሲጀመር በክርስትና የሚያምን ቡድን አይደለም ተከታዮቻቸውም እንደዛው ወደ ስልጣን ሲመጡ የንጉሶቹ ዘመን ሙስሊሞቹን የበደሉ በማለት ክርስቲያኑን እና እስልምና ተከታዩን ለማናቆር ያልሰሩት ነገር የለም ይህ የሆነው አምሃራውን እና ኦሮሞውን በዘር እና በሃይማኖት ለማገዳደል ነው ህወሃት ትግሪ ባንዳ በ እስልምናም የሚያምን ቡድን አይደለም እንዲት በዘረፋና በወረራ ትግሪ ታሪክ ይጽፋል ነው:: ጫካ የወጡትም የኦርቶዶክስን ሃይማኖት ለመበታተን እንደሆነ መስክረዋል ስልጣን ሲይዙም የኦርቶዶክስ ተከታይ አባቶችን ቢተክርስቲያንን ነው የጨፈጨፉት ያሰደዱት ሙስሊሙን በንጉሶቹ ስረአት እንደተበደሉ በመስበክ ሙስሊም ማህበረሰብን ለማጥመድ ችለዋል ልክ አምሃራውን በኢትዮፒያ እያሳደዱ እንደጨፈጨፉት እና ታርጊታቸው ውስጥ አስገብተው ኦሮሞውን ለመጨምደድ እንዲሁም ሊላውን ማህበረሰብ በጃቸው ለማስገባት እንደተጠቀሙበት በዘርና በሃይማኖት እየከፋፈሉ ከመዝረፍ በስተቀር ህወሃት ትግሪ ለመሆኑ ስለታሪክ መናገርስ ሞራሉ አላቸው ወይ ? ወራዶቹ የባንዳ ትግሪዎች ኢትዮፒያዊያን በጋራ እንዳይቆሙ እና መልካም ኢትዮፒያዊነት ታሪክ እንዳይሰሩ ሊት ተቀን እንቅልፍ ሳይተኙ ዘር እያጠፉ በትግሪነት እንዲታወቁ የኢትዮፒያ መልካም ታሪካ በአለም ማህበረሰብ ሲነገር ደግሞ የትግሪ ነበር በማለት ድርቅና ጀምረዋል የሊባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ የሚባሉ ቢኖሩ የትግሪ ነጻ አውጭ ባንዳ ዎች ናቸው:: ሞት ለኢትዮፒያ ጠላት ትግሪ ባንዳ !

  6. We should not expect facts, truth, justice and rationality from the Tigrayan intellectuals like Dr. Ghelawdewos Araia of Tigray/Agame. These Tegaru intellectuals are fascists and their brains and minds are blocked by hatred and lies specially their intense anti-Amhara sentiment. These are the guys who defend and justify the killing rampages of their fascist organization, the TPLF.

  7. Welqait- tegedie ye tgrai woyanie meqeberiya new.
    Beseferat quna yiseferatal.
    Basgebaw yenTuhan meqabr ye woyanie tkus riesa yqeberal.
    Teqershaw ye tarik hidetum yaketmal.
    Des ybelen, elll.

  8. ሚዳውንም ሠውየውንም ከሞያ እና ከሚዳ ስነምግባር አንፃር በህግ መጠየቅ ይቻላል ራሱ የጠቀሰውን ታሪካዊ ማስረጃ በማቅረብ።

  9. @abe you are right they want to create Gonder republic.Gondere the most zeregna and liers.if johar said oromia is for oromo they said johar zeregna,but look them the gondere barking like mad dog.oromo stund up no more ethiopia,look the gondere debteta.mirga abbaa biyyummaa.long live johar mahamed.

  10. እነዚህ ስዎች የሚሉት እኛ አማራ ነን ትግሪ አይደለምን ነው እኔን ትግሪ ነህ ቢል ማን ይቀበለዋል ዝም ብላችሁ እነሱ ያላሉትን እናንተ አትቀባጥሩ

  11. “What is the plan to creat ” you are woyane don’t comment as oromo by calling the name of jawar. Every one understand why are u doing that.

  12. ወይ እናት ትግሪ ባንዳዎች ወልቃይትን ብቻ ሳይሆን ወሎንና አፋርንም ገና ትጠየቃላችሁ ትግሪ ወደነበረችበት ክፍለ ሃገር መመለሳ አይቀርም ባልችሁ ብላቹ ጃዋርና ጎንደርን ማወዳደር ጀመራችሁ እናተ እኮ ክልል ያላችሁት አምሃራውን እና ኦሮሞውን እንዲሁም ሊላውን ከፋፍላችሁ በነጃዋር ስም ኢትዮፒያን በፋሺስት እስትራቲጂ አስገብታችሁ ትግሪ ወደ አምሃራው ,ወደ ኦሮሞው ,ደቡቡ ,ጋቢላው, አፋሩ,ሱማሊው ክልል ያለገደብ እየጎረፈ እየዘረፈችሁ የትግሪ ኢንቨስተሮች ነጋዲዎች ፎቅ ሰሪዎች ባለ ፋብሪካዎች ባለ ሆቲሎች ባለ ቭላ ቦቶች ሆናቸሁ ምን ጃዋር ኦሮሚያ ለኦሮሞ እያለ እንዲጮህና ታሪክ እንዲያደነጋግርላችሁ ከማድረግ በስተቀር ለኦሮሞ ምን አመጣለት ኦሮሞ ትግሪን እየወረረ የኢኮኖሚ ባለቢት ሆነ ወይስ የበይ ተመልካች ሆነ ስለዚህ መልሱን የሚያውቀው የኦሮሞ ህዝብ ነው ነቂ ብላል ኦሮሞን የሙጥኝ ያላችሁት ኦሮሞ በ እንደጃዋር አይነት ፖለቲካ ካማራው ጋርም ሆነ የተቀረው ኢትዮፒያ ጋር ካልተናከሰ አይመቻችሁም ጉዳችሁ ይፈላል ለዚህ ነው ኦሮሞን ይዘን ኢትዮፒያን እንጋጥ አምሃራ ኢትዮፒያን አያስግጠንም ብላቹ የህዝብን ሁሉ ደም ጠጥታችሁ ሰከራችሁ አሁን አምሃራ ጠላቲ ስትሎ ስትፎክሩ እያላችሁ ያገሪቱን ህዝብ በሙሉ ጠላት አላችሁ ዛሪ የኢትዮፒያ ህዝብ ጠላት አንድ ብቻ ነው ህወሃት የባንዳ ትግሪ

  13. Notice also that subhuman USA is supporting tribalism, division and atomisation in Ethiopia by creating programs in different Ethiopian languages, a practice by VOA that started during the TPLF era.

    By the way subhuman USA advances this divisive policy in all non-ferenji regions, like Iraq, Syria, Libya. China, etc.

    Quote:

    The US is bankrupting itself defending Europe ?  My ass.  Defending Europe from what ?

    No, it’s the other way ’round.  

    Read Brzezinski’s “The Grand Chessboard.”  

    The premise is that the US has to be the supreme global Imperial power, or it will cease to exist.  No other option.  To control the world, an Imperial power has to control Eurasia.  But the US doesn’t have the ability to just invade Eurasia.  So we have to break up all potential rivals to US supremacy in Eurasia, and set the remaining groups against one another so they can’t challenge the US’s ability to do whatever we want there.

    There are 3 potential rivals to US supremacy in Eurasia, and all have to be broken down into smaller parts and subverted.  Most people can guess Russia and China, but there’s also the E.U.

    Look at US actions in the area, not the rhetoric.  All around the perimeter of Russia, China and the E.U., the US has atomized the cohesion of secular and fairly stable civil states, particular those on top of deposits of strategic resources, and along the trade routes those resources have to traverse.  Another fracture point is Europe’s dependence on imported energy, which the US has moved to limit and put a boot onto.
    European military spending does nothing but weaken Europe financially, which is the point.  NATO is an excuse for the US military to have access wherever it wants, and to coerce Europe to keep dumping money down a rathole.  NATO also gives the US a bunch of proxies to use in various ways. NATO give the US citizen absolutely nothing.  Nor does it give the European citizen anything at all.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*