አዲሱ የኢህአዴግ አሰላለፍ
ተመስገን ደሳለኝ
ኢህአዴግ ከቀድሞ ሊቀ–መንበሩ አቶ መለስ ዜናዊ ህልፈት በኋላ በተከሰተበት ውስጣዊ ልዩነት በተለዋዋጭ የኃይል ሚዛን ሥር ለማደር በመገደዱ የስልጣኑን መዘውር የሚያሽከረክረውን አካል ለመለየት አዳጋች ነበር። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ይህ ሽኩቻ መፍትሄ ማግኘቱን የሚያመላክቱ ሁናቴዎች መፈጠራቸውን የውስጥ አወቅ መረጃዎች ጠቁመዋል።
ተመስገን ደሳለኝ
ኢህአዴግ ከቀድሞ ሊቀ–መንበሩ አቶ መለስ ዜናዊ ህልፈት በኋላ በተከሰተበት ውስጣዊ ልዩነት በተለዋዋጭ የኃይል ሚዛን ሥር ለማደር በመገደዱ የስልጣኑን መዘውር የሚያሽከረክረውን አካል ለመለየት አዳጋች ነበር። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ይህ ሽኩቻ መፍትሄ ማግኘቱን የሚያመላክቱ ሁናቴዎች መፈጠራቸውን የውስጥ አወቅ መረጃዎች ጠቁመዋል።
ቋሚ ሲኖዶሱ የሚያጤነውን የአካዳሚክና አስተዳደር ዲኖች ሹመት አጽድቀዋል የመምህራኑ የመብራትና ውኃ አገልግሎት ከተቋረጠ አንድ ወር ሊሞላው ነው ደመወዛቸው እንደታገደ ነው ከሥልጣናቸው ተገልለው እንዲቆዩ በተወሰነባቸው ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ እየተመራ ያለው የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ አስተዳደር÷ በሕንጻ እድሳት አመካኝቶ በኮሌጁ ቅጽር የሚኖሩ መምህራን ቤቶቻቸውን ለቀው እንዲወጡ ያስተላለፈው ትእዛዝና ቤቶቹን ካለቀቃችኹ በሚል በመምህራኑ ደመወዝ ላይ የጣለው እገዳ ውድቅ …![]()
መስከረም ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በቁጫ ከወራት በፊት የነተሳውን ተቃውሞ መርታችሁዋል በሚል 40 ሰዎች በአርባምንጭ እስር ቤት ታስረው ከቆዩ በሁዋላ ፍርድ ቤት እንዲፈቱ ቢያዝም ፖሊስ አልፈታም በማለቱ ሰዎቹ ለተጨማሪ ወራት ከታሰሩ በሁዋላ ከቀናት በፊት መፈታታቸው ይታወቃል። ይሁንና የመንግስት ሰራተኞች ወደ ስራ ገበታቸው ለመመለስ ወደ መስሪያ ቤታቸው ሲያቀኑ ለ14ቱ የስራ ስንብት ደብዳቤ ተሰጥቷቸዋል። …
መስከረም ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጸረ ሙስና ኮሚሽን በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ውስጥ ስላለው የንብረት አስተዳደር አሰራር ስርዓት ጥናት አካሒዶ ከፍተኛ የገንዘብ ጉድለት መገኘቱን አረጋግጧል። በጥናቱ የተለየው የመጀመሪያው ችግር እቃዎች ተገዝተው ወደ ንብረት ክፍል ከመግባታቸው በፊት ንብረት ክፍሉን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደረግ የሚያስችለውና ወጥነት ያለው የማሳወቂያ ስርዓት አለመሰራት ነው፡፡ አብዛኛዎቹ ግዥዎች ከተፈጸሙ …
መስከረም ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በፕሮፌሰር ባደግ በቀለ የሚመራውና የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናትን በተለይም የአመራር ሥልጠናዎችን በአገር ውስጥ በማስተማር የሚታወቀው ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንሰቲትዩት በትምህርት ሚኒስቴር ስር ካለው የከፍተኛ ትምህርት አግባብነት ጥራት ኤጀንሲ ጋር ውዝግብ ውስጥ መግባቱ ታውቋል። የሁለቱ አካላት ውዝግብ መነሻ ምክንያቱ ተቋሙ ሳይፈቀድለት በዶክትሬት ዲግሪ ከፍተኛ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር በመጀመሩ ነው፡፡ የከፍተኛ ትምህርት …
መስከረም ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዩናይትድ ስቴትስ አስተዳደር የሪፐብሊካን እና የዲሞክራቲክ ፓርቲ አባላት በአዲሱ በጀት ላይ ስምምነት ላይ ባለመድረሳቸው ሳቢያ በርካታ መስሪያ ቤቶችና ተቋማት በከፊል እየተዘጉ ነው። ሪፐብሊካኑ የምክር ቤት አባላት በጀቱን ለማጽደቅ የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የህክምና ፖሊሲ ማሻሻያ፤ በእግሊዝኛው አጠራር “ሄልዝ ኬር ሪፎርም” ሊዘገይ ይገባል የሚል አቋምን እንደ ቅድመ-ሁኔታ አስቀምጠዋል። በዚህም ምክንያት …
መስከረም ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በየአገሩ የተመደቡ የትኬት ሽያጭ ወኪሎች የተሸጡና ያልተሸጡ ቁጥሮችን በመለየት እስከ ኦክቶበር 8፣ በስልክ ወይም በኢሜል እንድታስታውቁ እንጠይቃለን። ትኬቱን እስካሁን ያልገዛችሁ ውድ የኢሳት ቤተሰቦችና ደጋፊዎች የቀሩትን ጥቂት ቀናት በመጠቀም ከአካባቢያችሁ ካሉ ወኪሎች ወይም በኦን ላይን ትኬቶችን መግዛት የምትችሉ መሆኑን ለማስታወስ እንደወዳለን። ትኬቶችን ሽጣችሁ የጨረሳችሁ ደግሞ በኢሳት አካውንት ገንዘቡን ገቢ …
በዮናይትድ እስቴትስ ሬፑብሊካኖች እና ዲሞክራቶች የሀገሪቷን በጀት በተመለከተ አንድ የጋራ አቋም ላይ ሊደርሱ አልቻሉም።
News, Ask the Doctor, Agriculture and Business
መስከረም 12 2006 ዓም የጀርመን ምክር ቤት ምርጫ ተካሂደ አሸናፊውና ተሸናፊው ቢለይም እስካሁን ግን አዲስ መንግሥት አልተመሰረተም ። አሸናፊዎቹ እህትማማቾቹ የክርስቲያን ዲሞክራት ህብረት ና የክርስቲያን ሶሻል ህብረት ፓርቲዎች አሁንም ተጣማሪ ፓርቲ ፍለጋ ላይ ናቸው ።
ከአራት ዓመት በፊት በአፍሪቃ በተደረገ ጥናት መሰረት የህዝቡ ቁጥር 1 ቢሊዮን ማለፉ ተመልክቷል። ይህ አሃዝ ከ 35 ዓመት በኋላ በእጥፍ እንደሚያድግ ተተንብይዋል።
በጎ አ 2011 ዓ,ም በግብፅ የተቀጣጠለ አብዮት፤ ዋና ዓላማ በሲቢሉ ላይ የሚደረገዉን ወታደራዊ እርምጃ ለማስቆም ነበር። ነገር ግን ከሁለት ዓመት ከመንፈቅ በኋላ ዛሪም፤ ወታደሩ በሲቢሉ ላይ የሚያካሂደዉ የሃይል እርምጃ እንደቀጠለ ነዉ። የሰላ ብዕር የያዙ ጋዜጠኞችም፤ ሥራቸዉን እንዳይሰሩ ይታፈናሉ።
13 ያህል ስደተኞች በጀልባ ወደ ኢጣሊያ- ሲሲሊ የባህር ዳርቻ በዋና ለመድረስ ሲሞክሩ ሰምጠዉ መሞታቸዉ ተሰምቷል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
Obamacare analysis – Dr. Bisrat Hailemesqel
መስከረም ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፓርቲው አመራሮች በዛሬው እለት ተሰብስበው ትናንት እሁድ ፓርቲው የጠራውን ሰለማዊ ሰልፍ ውጤት ገምግመዋል። መስቀል አደባባይ ብንሄድ ኖሮ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ህዝብ ሊገኝ እንደሚችል የተናገሩት አቶ ደንኤል፣ በከፍተኛ አፈና ውስጥ የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ከ80 ሺ በላይ በሆነ ህዝብ መካሄዱ የተሳካና ለሚቀጥለው ሰልፍ ፍንጭ የሰጠ፣ ህዝቡ ለውጥ ፈላጊ መሆኑንና ከፓርቲያቸው …
መስከረም ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አቶ አንዳርጋቸው ይህንን የተናገሩት በኖርዌይ ከተካሄደው ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በሁዋላ ነው። የግንቦት7 ዋና ጸሀፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቱ በአንድ በኩል በግንቦት7 ህዝባዊ ሀይል አባላት ላይ ከፍተኛ መነቃቃት የሚፈጥር በሌላ በኩል ደግሞ የተጣለብን ህዝባዊ አደራ ከፍተኛ መሆኑን የሚያስታውሰን ነው ብለዋል። በቅርቡ ከኢትዮጵያ አየር ሀይል ከድተው የሄዱት …
መስከረም ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በኢትዩጵያ አቆጣጠር በ2000 ዓ.ም በአውሮፓውያኑ በ2008 ወደ ገበያ የገቡት የባለ አምስት እና ባለ አንድ ብር የመገበያያ ኖቶች ከተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ በታች በሆነ ጊዜ ውስጥ ከገበያ መውጣታቸውን የኢትዩጵያ ንግድ ባንክ ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንደሚለው ገንዘቦቹ የወደሙት የአገልግሎት ጊዚያቸው አብቅቶ በመቀደዳቸው ፣ በመቆረጣቸው፣ በመንተባቸው ወይም በመታሸታቸው ነው። ብሮችን የሚቀብሩ …
News, Sports, African Topics and Health
በሣምንቱ መገባደጃ ላይ የተከናወኑ ዓበይት ዓለም አቀፍ ስፖርታዊ ውድድሮች በተለይም የእንግሊዙ ፕሪሚየር ሊግ ዋነኛ ትኩረታችን ይሆናል። የጀርመኑ ቡንደስሊጋ እና የበርሊኑ ማራቶን ውጤቶችን የሚመለከቱ ዘገባዎችንም አጠናቅረናል።
የፈረንሳዩ ዜና አገልግሎት አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበዉ ግን የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሳይሆን በፈረንሳይኛ፥ በእንግሊዝኛ ወይም በሌላ የአዉሮጳ ቋንቋ ለሚዘግቡት አልጠፉም።
ዜና 300913
የተመድ ያስቀመጠው የዓመዓቱ የልማት ግቦች ዕቅድ የጊዜ ገደብ ሊገባደድ ሁለት ዓመታት ብቻ ነው የሚቀሩት። ሁለቱ ዓመት ከመጠናቀቁ በፊት ግቦቹ ምን ያህል ለውጥ አሳይተዋል? የተመድ ምክትል ዋና ፀሀፊ ዴቪድ ማሎኔ።
«በዘፈን እናውራ» የተሰኘ አዲስ የ «ኮሜዲ» CD ፣ ዩናይትድ እስቴትስ ቨርጂኒያ ውስጥ ከወዲያኛው ሰሞን፣ ተመርቋል። ይኸው አሥቂኝና ሥላቅ አዘል ፤
የማይንቀሳቀስ ንብረት ፤ መሬት፣ ህንጻና ከሥሩ የሚገኝ የማንኛውም ሀብት ባለቤት የሆነ («ሪል ስቴት ኩባንያ»)፣
‹‹[ቅዱስ] ሲኖዶሱ አሁን ያለችውን ቤተ ክርስቲያን በብቃት የሚመራበት ደረጃ ላይ ነው ወይ? ለውጡ መጀመር ያለበት ከራሱ ከ[ቅዱስ] ሲኖዶሱ ነው፡፡›› ‹‹ወደፊት የሚመጡ ጳጳሳት ይኖራሉ፡፡ የጳጳሳቱ አመራረጥ የሕዝብን ይኹንታ የሚያገኝ ነው[ን] የሚለው ገና የሚታይ ነው፡፡›› ‹‹ዕርቀ ሰላሙን እኛ ቀድመን ብናመጣው ጥሩ ነው፡፡›› ሰባኬ ወንጌል እና ጸሐፊ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ከዕንቊ መጽሔት ጋራ ያደረገው የቃለ ምልልስ ቆይታ ሁለተኛ …![]()
የዛሬው የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም የአድማጮቺን የዜማ ምርጫ ያስተናግዳል፡፡
ኢህአዴግ ከቀድሞ ሊቀ-መንበሩ አቶ መለስ ዜናዊ ህልፈት በኋላ በተከሰተበት ውስጣዊ ልዩነት በተለዋዋጭ የኃይል ሚዛን ሥር ለማደር በመገደዱ የስልጣኑን መዘውር የሚያሽከረክረውን አካል ለመለየት አዳጋች ነበር፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ይህ ሽኩቻ መፍትሄ ማግኘቱን የሚያመላክቱ ሁናቴዎች መፈጠራቸውን የውስጥ አወቅ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ እንደ መግቢያ ድንገቴው የመለስ ህልፈት ህወሓትን ቢከፍለውም፣ ብአዴን ራሱን እንዲያጠናክር መደላድል ፈጥሮለታል፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት መለስ […]
በኢትዮጵያ ፀረ-ሽብር ሕግ ምክንያት የታሠሩ የፖለቲካ መሪዎችና ጋዜጠኞች እንዲፈቱ፣ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችም እንዲከበሩ ዛሬ አንድነት ለፍትኅና ለዴሞክራሲ ፓርቲ በጠራው ሰልፍ ላይ የተካፈሉ ዜጎች ጠየቁ፡፡
UDJ, demonstration,Addis Ababa, 09-29-13
News, Radio Magazine or Mestawot
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትኅ ፓርቲ ከ 33ቱ ፓርቲዎች ጋራ በመሆን ለዛሬ በመስቀል አደባባይ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በፖሊስ ክልከላ የአንድነት ጽ/ቤት በሚገኝበት ቀበና መካሄዱ ተገለፀ።
በኢትዮጵያ ኅብረ-ብሔራዊና በብሔር ላይ የተመሰረቱ የተለያዩ ፓርቲዎች ካለፉት 22 ዓመታት አንስቶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ። ፓርቲዎች ሕገመንግሥቱን አክብረው በሠላማዊ መንገድ መንቀሳቀስ እንደሚችሉ በሕገመንግሥቱ ተቀምጧል። ሆኖም ከ1997ቱ ምርጫ ወዲህ በሠላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ማነቆዎች እንደበዙባቸው በተደጋጋሚ ሲገልፁ ይደመጣል።
የዛሬውን ሰልፍ ለመታደም ስወስን ብዙ ሰው እንደሚገኝ ገምቼ ነበር። አልተሳሳትኩም፣ የዞን ዘጠኝ ጓደኞቼን ጨምሮ ሌሎችም በፌስቡክና ከፌስቡክ ውጪ የማውቃቸው አራማጅ/ተራማጆች ሁሉ በጠዋቱ ተሰባስበዋል — ተያይዘን ስንሄድ፤ ቀበና ያለወትሮዋ በእሁድ ምድር ደምቃለች። ሰልፉ ገና ከመነሻው መድመቁ መንገዱን ካልዘጉት በመቶ ሺሕዎች የሚቆጠር ሰው እንደሚታደም እርግጠኛ ሆንኩ። ሰልፈኛው ቁጥሩ እየገፋ ቢመጣም የትራፊክ ፖሊሶቹ መኪና ማገድ የፈለጉ አይመስልም። ፖሊስ […]
|
|
አንድነት ፓርቲ ከ33ቱ ፓርቲዎች ስብስብ ጋር በመሆን ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ለማድረግ ያቀዱት ሰላማዊ ሰልፍ በገዢው ፓርቲ (መንግስት) ክልከላ ሠልፉ ሊደረግበት ወደነበረው መስቀል አደባባይም ሆነ በአማራጭ ነት ያቀረቡት 9 አደባባዮች እንዳይንቀሳቀስ ተደርጎ ከአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት እስከ ቀበና አደባባይ ባለው አስፋልት ላይ ቁጥሩ ከ80 ሺህ በላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በተገኙበት ደማቅ ሕዝባዊ ንቅናቄ ተደርጓል፡፡ ለዚህ ደማቅ […]
የህወሓትን ፀረ-ኢትዮጵያ አካሄድና ዓላማ በመቃወም የሕይወት ማስዋዕትነት የከፈሉ አመራር ነበሩ ወይ? ከነበሩስ እነማን ናቸው?
ገብረመድህን አርኣያ ከአስውትራሊያ

ከዚህ ቀጥለን የምንመለከተው ትኩረት ያልተሰጠውን ተሸፍኖ የነበረውን እና የህወሓት መሪዎች፣ በሕይወት ያሉትም የሞቱትም፣ ከወያኔ የተባረሩ አመራርም ጉዳዩ ወደ ውጭ እንዳይወጣ ተዳፍኖ እንዲቀር ከባድ ጥረት እያደረጉበት ያለውን ነው።
ግርማ ሞገስ
የህወሓት/ኢህአዴግ ጠንካራ ጎኑ እስከ ጥርሳቸው ድረስ የታጠቁት ፖሊስ፣ ደህንነት፣ ምድር ጦር፣ አየር ኃይል፣ አየር ወለድ፣ ካድሬ እና ቅጥረኛ ወርበሎችን ያካትታል። የሚያውቀው የፖለቲካ ትግል ዘዴ በጫካ መገዳደልን እንጂ በከተሞች ሠላማዊ ትግሎች ማድረግ አይደለም። ስለዚህ ሠላማዊ ትግል ህወሓት/ኢህአዴግን በማያውቀው የትግል ሜዳ፣ የትግል ዘዴ እና በደካማ ጎኑ እንዲታገል እንደሚያስገድደው እና የህዝብ ድጋፍ የሚያሳጡ ስህተቶች እንደሚያሠራው የአንድነቶች የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ዘመቻ ወለል አድርጎ አስተምሮናል።
ቦጋለ ካሣዬ
|
“… ግንቦት-7 ሲመሰረት፤ ብዙ ሀገር ወዳድ ዜጋ 500 ዶላር ወይም ኢሮ እያዋጣ ተቀላቅሎት ነበር። ይሁን እንጂ እነአንዳርጋቸው ብራቸውን ከሰበሰቡ በኋላ፤ በመጀመሪያ ከአንድነት ኃይሎች ጋር ለመስራት ፍላጎታቸውን ማሳየት ጀመሩ። ቀስ ብለው ደግሞ ከቅንጅት መንፈስ በመንሽራተት፤ የኦነግንና ኦብነግን ማሽኮርመም ጀመሩ። የአንድነቱ ኃይል አጉረመረመ። እነአንዳርጋቸው ግን ብዙም አልተጨነቁም። ኢሳታቸው ስላለ የፕሮፓጋንዳ የበላይነት አላቸውና፤ የጎሣ ፖለቲካቸውን በታሪካዊ በደል ፈጻሚ (አማራ) እና ሰለባ (ሌለው ጎሣ) እያመካኙ፤ አሁን ኤርትራ ሽባ ሆኖ የቀረውን ከማል ገልቹን፤ እንደ የአንድነት ታጋይ በማግዘፍ ጄኔራል ከማል ገልቹ! ጄኔራል ከማል ገልቹ! እያሉ አናፉብን። …” |
የመስከረም 19 የአዲስ አበባዉ ሰልፍ ቀጥታ ዘገባ
ዛሬ፣ መስከረም ፲፰ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም ለንባብ የበቃው አዲስ ጉዳይ ሳምንታዊ መጽሔት የ፳፻፭ ዓ.ም የዓመቱ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች፣ የዓመቱ ምርጦች እየተባለ በሌሎች ኅትመቶች ከወጡት ተቋማትና ግለሰቦች በተለየ አኳኋን በ፳፻፭ ዓ.ም ‹‹ተጽዕኖ አልባ መሪዎች ነበሩ›› ያላቸውን አምስት ግለሰቦችና አንድ ተቋም ለይቷል፡፡ መጽሔቱ ለልየታው የተጠቀመው÷ ግለሰቦቹና ተቋሙ ካለባቸው ሰፊ ሓላፊነት፣ ከተቀመጡበት ወሳኝ ቦታና ከሚጠበቅባቸው ውጤት በተቃራኒ በተገመገሙ ጥቅልና …![]()
(አዲስ አድማስ፤ ቅጽ 13 ቁጥር 715፤ ቅዳሜ፣ መስከረም ፲፰ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም) ዓለማየሁ አንበሴ በአቃቂ ቃሊቲ ገላን ጉራ ፈለገ ግዮን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን፣ ባለፈው ነሐሴ ወር መጨረሻ ከሰማይ ወረደ ስለተባለው መስቀል፣ ቅዱስ ሲኖዶስ መርምሮ ውሳኔ* እንደሚያስተላልፍ በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት የፓትርያርኩ ረዳትና የጅማ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ አስታወቁ፤ ሕዝቡ የቅ/ሲኖዶሱን ውሳኔ በትዕግሥት እንዲጠባበቅ …![]()
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
በሱዳን የተቀጣጠለው ሕዝባዊ ዓመፅ ካርቱምን አልፎ መላ ሱዳንን አዳርሷል፤ ቢያንስ 30 ሰዎች ተገድለዋል። በኬንያ መዲና አሸባሪዎች ካደረሱት ጥቃት ወዲህ በነዋሪዎቹ በተለይም «ትንሿ ሞቃዲሾ» በሚባለው የናይሮቢ ሰፈር የሚኖሩ ሶማሌያውያን በስጋት ተውተውጠዋል። ከጥቃቱ ጀርባ በርካታ አወዛጋቢ ነገሮች መነሳት ጀምረዋል። ትኩረት በአፍሪቃ ይቃኛቸዋል።