የአፍሪቃ ህዝብ ቁጥር መጨመር እና ችግሮቹ

ከአራት ዓመት በፊት በአፍሪቃ በተደረገ ጥናት መሰረት የህዝቡ ቁጥር 1 ቢሊዮን ማለፉ ተመልክቷል። ይህ አሃዝ ከ 35 ዓመት በኋላ በእጥፍ እንደሚያድግ ተተንብይዋል።