በዳርፉር አመጽያን መሪ ግድያ ዙሪያ የወያኔ እጅ ሳይኖርበት እንደማይቀር ተዘገበ። መለስ ዜናዊ የኤርትራውን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን የማስገደል ዕቅድ እንዳለው ተጋለጠ
የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴለቪዥን ኢሳት በትናትና ዜናው እንደዘገበው፤ የዳርፉር አማጺ መሪ የነበሩት ዶ/ር ካሊል ኢብራሂም ግዲያ ላይ…
የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴለቪዥን ኢሳት በትናትና ዜናው እንደዘገበው፤ የዳርፉር አማጺ መሪ የነበሩት ዶ/ር ካሊል ኢብራሂም ግዲያ ላይ…
የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በኦጋዴን ወገኖቻችን ላይ እየፈጸመ ያለውን ግፍና ሰቆቃ ለመታዘብ ወደ ክልሉ ሲገቡ የተያዙትና በወያኔ…
በህወሃት የሚመራው ዘረኛው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በተለያየ ሹመትና ጥቅማ ጥቅሞች የራሱ ምርኮኛ አድርጎ የሚገለገልባቸውን የሌሎች ብሔረሰብ…
በማንኛውም የትምህርት ተቋማት ውስጥ ያሉ ወጣት ዜጎች በአገራቸው የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ወያኔን በሚቃውም መልኩ ምንም አይነት…
ወጣቷ ሴት ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ይህንን የወያኔ ከፍተኛ ወንጀል መርማሪዎች ተንኮል ያጋለጠቺው ባለፈው ሳምንት ሃሙስ የወያኔ…
ግንቦት7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ በሁለቱ የስዊድን ጋዜጠኞች ላይ የተሰጠውን ውሳኔ ያወገዘውና አለም አቀፍ ህብረተሰብ የሚችለውን…
ተመስገን ደሳለኝ ከኢህአፓ ወደ ኢኮፓ፤ ከኢኮፓ ወደ ኢህዴን፤ ከኢህዴን ወደ ብአዴን… እነዚህ ሁሉ የዛሬው እንግዳችን የፖለቲካ…
እውነት ሲሸጥ፤ እውነት ሲሰቀል፤ እውነት ሲደማ የተጮኸ ጩኸት ነበር። ይህ የሰቆቃና የጭንቅ ጩኸትም በአኬልዳማ ተደመደመ። በወቅቱ…
አገር ዉስጥ የሚታተመዉን ካፒታል ኢትዮጵያ የተሰኘዉን የእንግሊዘኛ ጋዜጣ ጠቅሰን፣ ወደ ሶስት መቶ የሚሆኑ ከፍተኛ የኢትዮጵያ መኮንኖች…
ሳይንስና ሥነ-ቴክኒክ፣ ለዘመናዊ ሥልጣኔ መስፋፋት፣ ለኤኮኖሚ ዕድገትና በተናጠልም ሆነ በኅብረት ለአህጉራዊ መደርጀት፣ መሰላልነቱ ባያጠራጥርም፤ እስካ…