ሰኔ ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ላለፉት ስምንት ዓመታት የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅትን በዋና ሥራ አስፈጻሚነትና በቢሮ ኃላፊነት ሲመሩ የቆዩት አቶ ሽፈራው ዓለሙ፣ ሥራቸውን ከሰኔ 21 ቀን 2005 ዓ.ም. ጀምሮ ሥራቸውን   መልቀቃቸው ተዘገበ። አንዳንድ ወገኖች ሥራ አስኪያጁ  ሥራቸውን የለቀቁት ከጤና ጉዳይ ጋር በተያያዘ በፈቃዳቸው ነው ሲሉ፤ አንዳንዶች ደግሞ የሙስና ክስ ስለተመሰረተባቸው ሥራቸውን ይለቁ …

አቶ ስዬ አብርሃ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም አሰከባሪ ተቋም ውስጥ በወታደራዊ አማካሪነት በጥሩ ደመወዝ መቀጠራቸውን ምንጮች ጠቆሙ። በሙስና ወንጀል ተከሰው ከወንድሞቻቸው ጋር ለስድስት አመት ታስረው የተፈቱት ስዬ በተፈቱ ማግስት የአሜሪካን ድምፅ ራዲዬን ጨምሮ ለተለያዩ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ « ፖለቲካ ከልጅነቴ ጥርሴን የነቀልኩበትና አብዛኛው እድሜዬን ያሳለፍኩበት በመሆኑ ከትግሉ መድረክ ልርቅ ጨርሶ አልችልም» በማለት አስረግጠው መናገራቸውን […]

አንድነት በየትኛውም የመንግስት ህገወጥ ጫና ሰልፉን እንደማይሰርዝ ይፋ አድርጓል በጎንደር ቅስቀሳ ላይ የነበሩ 4 የአንድነት አባላት በፖሊስ መታሰራቸው በአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ ቁጣን ቀሰቀሰ፡፡ አንድነት ምንም አይነት ህገወጥ እስር በጎንደር የተዘጋጀውን የተቃውሞ ሰልፍ እንደማያስቆመው አሳውቋል፡፡ ዛሬ ሰኔ 22 ቀን 2005 ዓ.ም በሰሜን ጎንደር ምዕራብ አርማጨሆ በጎንደር ሰኔ 30 የሚደረገውን የተቃውሞ ሰልፍ የሚመለከት በራሪ ወረቀት በማሰራጨት ላይ […]

የአባይን ወንዝ የመጠቀም የረዥም ጊዜ ህልም ነዉ ለኢትዮጵያ፤ ለግብፅ ደግሞ ሃሳቡ የዘመናት ስጋቷ ነዉ። የአባይ መመንጫ የሆኑት ሃገሮች አባይ ላይ የሚሰሩ

የአል-ሻባብ ተዋጊዎች ሁለት መሪዎቻቸውን ዛሬ መግደላቸውን የአማፂው ቡድን ቃል አቀባይ ዛሬ አስታወቀ፡፡ አንደኛው የአምስት ሚሊየን ዶላር ጉርሻ የታወጀበ…

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ እያደረጉ ባሉት ጉብኝታቸው በሶዌቶ ስፋት ያለው ታዳሚ በተገኘበት የስብሰባ አዳራሽ ንግግር…

በሴኔጋል የሁለት ቀናት ይፋ ጉብኝት ያጠናቀቁት የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ትናንት ምሽት ደቡብ አፍሪቃ ገብተዋል። ይሁንና፣ የቀድሞው የደቡብ…

ሰኔ ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲው ሰኔ 30 ቀን በጎንደር ከተማ አደባባይ ለሚያካሂደው የተቃውሞ ሰልፍ በከተማዋና በዙሪያ ወረዳዎች የጥሪ ወረቀቶችን በመበተን ላይ እንደሚገኝ የሰሜን ኢትዮጵያ አደራጅ እና የብሄራዊ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ አእምሮ አወቀ ለኢሳት ገልጸዋል። በምእራብ አርማጭሆ በአብራሀ ጅራ ከተማ አለልኝ አባይ፣  እንግዳው ዋኘው፣ አብርሀም ልጃለም እና አንጋው ተገኘ …

ሰኔ ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በሚያዚያ ወር 2005 ዓ.ም ባቀረበው ሪፖርት የመከላከያና የደህንነት ተቋማት የፋይናንስ አያያዝ ከፍተኛ ችግር እንዳለበት ማመልከቱን ተከትሎ በየመ/ቤቶቹ የተነሳውን ቅሬታ ለመፍታት በቀጥታ እነዚህን ተቋማት በተለየ ሁኔታ ኦዲት ለማድረግ የሚያስችል አዋጅ እየተረቀቀ መሆኑ ተጠቆመ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ ሚያዚያ 22 ቀን 2005 …

ሰኔ ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት የቁጠባ ፕሮግራም መንግስታዊ በሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ እንዲከናወን መደረጉ በግል ባንኮች ላይ ከፍተኛ ኪሣራ እያስከተለ እንደሆነና በአጭር ጊዜ የግል ባንክ ዘርፉን ህልውና አደጋ ላይ ሊጥል እንደሚችል አዲስ አድማስ ዘገበ፡፡ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ አንድ የግል ባንክ ባለሙያ፤ እሣቸው በሚሠሩበት ባንክ ደንበኛ የነበሩ …

አንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበር በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን 30ኛው አመት የስፖርትና የበዓል ዝግጅት ወቅት July 5 2013 ከ 11:30 AM ጀምሮ -እስከ 2:00 PM በDoubleTree Hotel Silver Spring ሜሪላንድ ሕዝባዊ ስብሰባ ያደርጋል፡፡ በዚህ ስብሰባ ላይ አቶ ብርሃነ መዋ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳዮች፤ በፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ ዙሪያ ፤ እንዲሁም በአገራዊና ወቅታዊ አሳሳቢ ክስተቶች ላይ […]

ሽማግሌው ስብሃት ነጋ ከጥቂት ቀናት በፊት በሰጡት ቃለ-ምልልስ አስበውት ይሁን ሳያስቡት “እውነት” አምልጧቸዋል። አጥብቀው ያነሷቸው የሙስና ጉዳዮች ራሱን የቻለ « አላማና ግብ » አላቸው። የመጀመሪያው በፓርቲያቸው ውስጥ ያለው ክፍፍል (የጥቅም) እንደተዳፈነ እሳት ውስጥ ለውስጥ እየተብላላ መሆኑን በግልፅ ያሳያል። ከተናገሩት የሚከተለውን እንመልከት፤ « .በጤናማ ሁኔታ የሚገኙ ሰዎችን እንቆርጣለን፣ እናስራለን ወዘተ እያሉ ሲያስፈራሩ የነበሩ የፖለቲካ፣ የመንግስት ሰዎች […]

በተለያዩ የዓለማች ክፍሎች የወጣት ሥራ አጥነት ተስፋፍቷል። ምሁራን ይህ ብጥብጥ ሊያስነሳ ይችላል ሲሉ ከወዲሁ ያሳስባሉ። እንዲያም ሆኖ ለችግሩ አጠቃላይ…

በተቃዉሞ የተሳተፉ የከተማይቱ ነዋሪዎች እንዳስታወቁት ፖሊስ መስጊዱን ቢከብም ሠላማዊ ተቃዉሞዉ በሠላም ተጠናቅቋል።ባለፈዉ ሳምንት ታስረዉ የነበሩ ሰወ…

ሰኔ ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዳማ በአቡበክር መስጊድ በተካሄደው ተቃውሞ ሙስሊም ኢትዮጵያውያኑ ” መንግስት ድምጻችንን ይስማ፣ በሀሰት ክስ አንገዛም፣ አሸባሪዎች አይደለንም” የሚሉና ሌሎችንም መፈክሮች አሰምተዋል። በአሳሳ ከተማም እንዲሁ በአል ከራም መስጂድ ተቃውሞ መካሄዱን ለማወቅ ተችሎአል። በወልድያም እንዲሁ ሙስሊሙ ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ አሰምተዋል። በሁለቱም ቦታዎች የተካሄዱት ተቃውሞዎች በሰላም ተጠናቀዋል። መንግስት የድምጻችን ይሰማ መሪዎችን …

ሰኔ ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የሕዝብ ቆጠራ ኮምሽን ሰሞኑን የአዲስ አበባ ህዝብ ቁጥር 2 ሚሊዮን 900 ሺ መሆኑን ቢገልጽም፣ በ10 – 90 እና በ20 – 80 እየተባለ በሚጠራው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ የተመዘገበው ህዝብ ቁጥር ኤጀንሲው ያቀረበው አሀዝ  ትክክል አለመሆኑን የሚያሳይ ነው በማለት አንድ ስማቸው እንዳይገለጥ የጠየቁ ቀድሞ …

ከሁለት ሣምንት በፊት ኢትዮ- ሲቪሊቲ ፓልቶክ ባዘጋጀው የጋዜጠኞችና የተለያዩ ተጋባዥ እንግዶች ውይይት ላይ ኢሣትን በመወከል ተሳትፌ ነበር። በክፍሉ ታዳሚ ከነበሩት ከ 500 በላይ ተሳታፊዎች መካከል በጣም የሚበዙት የኢሳት ደጋፊዎች መሆናቸውን ሳይ ደስታ ሳይሰማኝ አልቀረም። ከደስታው ባሻገር የተሰማኝ ሌላ ስሜት ግን፦” ሰው እንደዚህ ሲደግፋችሁ፤ የበለጠ በርትቻችሁና ጠንክራችሁ መሥራት አለባችሁ” የሚል አደራዊ ሸክም ነው። ደጋፊዎቻችን የመብዛታቸውን ያህል […]

click here for pdf አንዳንዱ የሞተበት ቀን የድል ቀን ተብሎ ይከበርበታል፤ ሕዝብ የመሞቻውን ቀን የሚናፍቁለት ሰውም አለ፡፡ አንዳንዱ እንኳን ተወለደ ሳይባልለት…

ታክሎ ተሾመ
በየዓመቱ ከግንቦት 6 እስከ 20 ቀን 2013 እ.ኤ.አ. ድረስ የስደተኞች ቀን ታስቦ እንደሚውል ይታወቃል። ስለሆነም የዚህች አጭር ጽሁፍ ዓላማ በሱዳን የ…

ይመኩ ታምራት (ከሎንዶን)

ሐቅ! የአየር መንገዳችን የጭነት ጥያራዎች በግንቦት እና በያዝነው ሰኔ ወራት ወደ አፍጋኒስታን ደፋ ቀና ሲሉ ታይተዋል። (Flight Radar2…

 
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት የኖርዌይ ቻፕተር ጠቅላላ ህዝባዊ ስብሰባውን ሰኔ 15 ቀን 2005 ዓ.ም (ጁን 22 ቀን 2013) ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንና የ…

አሜሪካ ውስጥ ያለ ሕጋዊ ፍቃድና ሰነዶች የሚኖሩ ከአሥራ አንድ ሚሊየን በላይ ሰዎችን ወደ ዜግነት ሊወስድ እንደሚችል የታመነበት የኢሚግሬሽን ማሻሻያ ሕግ

ባለፈው ሣምንት ማብቂያ ላይ ደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ውስጥ የተሰበሰቡት የናይል ወንዝ የትብብር ጅማሮ ወይም ናይል ቤዚን ኢኒሼቲቭ የውኃ ሚኒስትሮች ግብ…

ግርማ ካሳ
ከዶ/ር ብርሃኑ ጋር አንድ ወቅት፣ የቅንጅት አመራር አባል የነበሩ ጊዜ በጣም ወዳጆች ነበርን። ላለፉት አምስት አመታት ግን ተራራቅን። አለመስማ

ተሻለ መንግሥቱ
ይህን ጦማር የምጽፈው፣ እንደልዩ ዕድል ወይም አጋጣሚ ሆኖ ከንፍሮ ውስጥ ጥሬ እንደሚገኝ ሁሉ በወያኔ መንደር ውስጥ ስለሀገራቸው የሚጨነቁ …

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
ኢትዮጵያ ሀገራችን የለየላት የዜጎቿ እሥር ቤት ከሆነች በጥቂቱ 22 ዓመታት አለፉ። ከ22 ዓመታት በፊት የነበረው ሥርዓተ መንግሥቷ አሳሪና ገ

ግርማ ሠይፉ ማሩ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሦስተኛ ዓመት ሁለተኛው ዓመት አጋማሽ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መለስ ዜናዊ በሞት መለየት መንስዔ ከገባበት የሀዘ…

ደጋፊ የሌላቸውን አረጋውያን ለመንከባከብ ሩቅ መሄድ፣ ድርጅት እስኪያቋቁሙም መጠበቅ አላስፈለጋቸውም።

ከሁለት ዓመታት በፊት በህይወታቸው የመጨረሻ ም

በአፋር ክልል ገዋኔ ወረዳ ዛሬ ረፋዱ ላይ በኢሳ እና አፋር ጎሣዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት አንድ ሰው ሲሞት፣ የአፋር ጎሣ አባላት አስፈላጊው ጥበቃ አልተደ

ከሦስት ሣምንታት ወዲህ በፕሪቶርያ ሐኪም ቤት የሚገኙት የቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት ኔልሰን ማንዴላ ጤንነት ዛሬም አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ