Amharic በአፋር ክልል የተፈጠረው ግጭት DW Amharic Jun 27, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በአፋር ክልል ገዋኔ ወረዳ ዛሬ ረፋዱ ላይ በኢሳ እና አፋር ጎሣዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት አንድ ሰው ሲሞት፣ የአፋር ጎሣ አባላት አስፈላጊው ጥበቃ አልተደረገልንም በሚል ተቃውሞ ሰልፍ ወጥተዋል።