ግብፅ፤ አባይና ግድቡ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
የአባይን ወንዝ የመጠቀም የረዥም ጊዜ ህልም ነዉ ለኢትዮጵያ፤ ለግብፅ ደግሞ ሃሳቡ የዘመናት ስጋቷ ነዉ። የአባይ መመንጫ የሆኑት ሃገሮች አባይ ላይ የሚሰሩዋቸዉን ተግባራት ተመካክረዉና ተግባብተዉ ለመስራት በሚያደርጓቸዉ ሙከራዎች የግብፃዉያንን አንዳንዴም የሱዳንን ይሁንታ ሲያጡ ቆይተዋል።