Amharic በዓለማችን የወጣት ሥራ አጥነት DW Amharic Jun 28, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በተለያዩ የዓለማች ክፍሎች የወጣት ሥራ አጥነት ተስፋፍቷል። ምሁራን ይህ ብጥብጥ ሊያስነሳ ይችላል ሲሉ ከወዲሁ ያሳስባሉ። እንዲያም ሆኖ ለችግሩ አጠቃላይ መፍትሄ ይሆናል የሚሉት የላቸውም። ይልቁንም እያንዳንዱ ሀገር ችግሩን የሚወጣበት መንገድ ቢፈልግ ያሻዋል ባይናቸዉ።