በታምሩ ጽጌ የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ ወንጀል ችሎት የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ባለማክበር …

የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ወንጀል ምርመራ ኃላፊዎች በሁለት ወራት እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ Read more →

የመዘንጋት ችግር በወጣትነትና በጎልማሳነት የዕድሜ ክልል የሚገኙ ሠዎች ላይ ሲከሰት ያለውን ሁኔታ፥ ምንነትና፤ ተዛምደው ሊታዩ የሚገቡ …

የመዘንጋት ችግር በወጣትነት ዕድሜ ክልል ሲከሰት?! Read more →

መጀመሪያ አጼ ዘርዓ ያዕቆብ ከእስጢፋኖስ ጋር ያጣላቸው ብዙ ነገሮች አሉ:: እስጢፋኖስ ለሥዕል; ለመስቀል : ለንጉሥ አልሰግድም …

ሁለቱ ሲኖዶሶች በተአምረ ማርያም ምክንያት አልተጣሉም:አይጣሉምም::ለተሃድሶ መልስ -አባ ወልደ ትንሣዔ ጫኔ Read more →

በስደት ፈረንሳይ ሀገር የነበሩት የቀድሞ የሀይቲ አምባገነን መሪ ዦን ክሎድ ዲውቫልየ ከትናንት በስቲያ ወደ ትውልድ ሀገራቸው …

የቀድሞ የሄይቲ አምባገነን መሪ ወደ ትውልድ ሀገራቸው መመለስ Read more →

በመዲናይቱ አዲስ አበባ በ62 ማኅበራት የተደራጁ ከ25‚000 በላይ  ወጣቶች በቅድመ ግጅቱ ታቦተ እግዚአብሔር የሚያልፋባቸውን  ጎዳናዎች በማጽዳት …

የከተራ-ጥምቀት በዓል ቅድመ ዝግጅት በተጠናከረ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ነው Read more →