መማር እንችላለን ወይ? አንዱዓለም ተፈራ
ከ፲ ፱ ፻ ፷ ፮ ዓመተ ምህረቱ የየካቲት ሕዝባዊ መነሳሳት ጀምሮ፤ ለመብት፣ ለነፃነትና በሰላም ሠርቶ ለመኖር ያለው ትግል፤ ሳያርፍ በተከታታይ አሁንም እየተካሄደ ነው። በነዚህ ባለፉት ፵ ዓመታት፤ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን፤ በትግሉ ከሕዝብ ጎን ተሰልፈው ሕይወታቸውን ሠጥተዋል። ቆራጥ የሕዝብ ጠበቃዎች ወጥተዋል፤ ሕይወታቸውን ላመኑበት ዓላማ በቆራጥነት በመሥጠት በጀግንነት ተቆጥረዋል። ትውልድ አልፎ ትውልድ ተተክቷል። በግለሰብ ደረጃ፤ አጥንት የሚሰብሩ፣ […]
የአክራሪዎች፣ የተስፈንጣሪዎችና የአሸባሪዎች ዘመን ይሄይስ አእምሮ
ወቅቱ ለክርስቲያኖች የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል ሰሞን እንደመሆኑ በዓሉ የሚመለከታቸውን አንባቢ ወገኖቼን “እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው [በሰላም] አደረሳችሁ” ማለትን እወዳለሁ፡፡ የደርግ ጊዜ አንድ ትዝታ አለኝ፡፡ በአብዛኛው በሀገር ወዳድ ደናቁርት የታጨቀው የደርግ መንግሥት ሠለጠንኩ ብሎ ሃይማኖተቢሱንና ሃይማኖተኝነትን ከልካዩን የሶሻሊዝም ሥርዓት ካወጀባት ጠማማ ዕለት ጀምሮ በዓል በመጣ ቁጥር በተለይም የአብዮቱ በዓል በሚከበርበት ወቅት “እንኳን ደረሳችሁ” ይል ነበር – […]
ደቡብ አፍሪካ ያሉ ኢትዮጵያዊያንና ሌሎችም መጤዎች ጥቃት እየተፈፀመባቸው ነው – ኤፕረል 16, 2015
Foreign migrants being attacked by xenophobic protesters in South Africa, 04-15-15
ዮናስ ቢሆነኝ – ‘ያልተዘመረለት ጀግና’ – ኤፕረል 16, 2015
Yonas Bihonegn – The unsung hero
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኤፕረል 15, 2015
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
ለፕሮፌሰር ዶናልድ ሌቪን እልፈት ማስታወሻ
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ፕሮፌሰር ዶናልድ ሌቪን፡ የልሂቃን ሁሉ ልሂቅ ፕሮፌሰር ዶናልድ ሌቪን በዚህ ባሳለፍው ጥር ወር ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የነበራቸው የረዥም ጊዜ ዕቅድ በህመማቸው ምክንያት የተጨናገፈ መሆኑን በኢሜይል መልዕክት ልከውልኝ ነበር፡፡ በዚያ አስበውት በነበረው ጉብኝት የሚከተሉትን ሶስት ዓላማዎች የማሳካት …
የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ አመራር ምክር ቤት የተሳካ ጉባኤ አካሄደ
በቅርቡ የሽንጎው ከፍተኛ አመራር አካል የሆነው ምክር ቤት ባካሄደው የሁለት ቀን ስብሰባ ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትገኝበትን ሁኔታ በሰፊው መርምሮ ለቀጣዩም ትግል ምን መደረግ እንዳለበት መመሪያ በመሰጠት ተጠናቋል። በተጨማሪም የሽንጎው የተለያዩ የስራ ክፍሎች የስራ አፈጻጸምን በተመለከተ የቀረቡለትን ሪፖርቶች መርምሮ ትግሉ ተጠናክሮ የሚቀጥልበትን ተጨማሪ መመሪያ በመስጠት ተጠናቋል። በተለይም ደግሞ ሽንጎው በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚያካሂደው ዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴ የተገኙትን መልካም […]
ሞያሌ ከትናንት ምሽት እስከ ዛሬ እኩለቀን ድረስ በተኩስ ተናጠች
ሚያዝያ ፮(ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የከተማዋ የኢሳት የመረጃ ምንጮች እንደገለጹት ከትናንት ሰኞ ምሽት ጀምሮ እስከ ዛሬ ማክሰኞ እኩለቀን ድረስ ከተማዋ በተኩስ ስትናወጥ ውላለች። አንዳንድ ነዋሪዎች እንደሚሉት የተኩሱ ልውውጡ የተካሄደው በመከላከያ ሰራዊት አባላት እና በሶማሊ ክልል ልዩ ሚሊሺያዎች መካከል ነው፡፡ የመከላከያ ሰራዊት አባላት አንድ የክልል 5 ጠባቂ መግደላቸውን ተከትሎ፣ የክልሉ ልዩ ሃይል ሚሊሺያዎች …
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኤፕረል 14, 2015
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና
የህወሃት በቀቀኖች ሚሚ ስብሃቱና ባለቤቷ ዘሪሁን ተሾመ በዲሲ – አርአያ ተስፋማሪያም
ከአርአያ ተስፋማሪያም ጋዜጠኛ ሚሚ ስብሃቱና ባለቤቷ ዘሪሁን በዲሲ እንደሚገኙ ታውቋል። ባላፈው ቅዳሜ ከዲሲ ከሚተላለፈውና ንጉሴ በተባለ “ጋዜጠኛ” ከሚሰናዳው ራዲዮ ጋር ቃለምልልስ ያደረገው ዘሪሁን በዲሲ በሚገኙ የሃበሻ ሬስቶራንቶች ከባለቤቱ ጋር ሲዝናና ኢትዮጵያውያን እየሰደቡት፣ እያስፈራሩትና አንዳንዶች ደግሞ ስልክ እየደወሉ በሱማሊኛ ቋንቋ ተቃውሟቸውን …
የህወሃት በቀቀኖች ሚሚ ስብሃቱና ባለቤቷ ዘሪሁን ተሾመ በዲሲ – አርአያ ተስፋማሪያም Read more »
ሲፆሙ ጤናዎ ይበዛል፤ ዕድሜዎ ይረዝማል – ሚያዚያ 14, 2015
Post-fasting diet and health – 04-13-15
ዘጠና ኢትዮጵያዊያን ከየመን ተመለሱ – ኤፕረል 14, 2015
Ninety Ethiopians repatriated from Yemen 04-13-15
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ሚያዚያ 13, 2015
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና
UTC 16:00 የዓለም ዜና 130415
የዕለቱ ዜና
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ሚያዚያ 12, 2015
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡
UTC 16:00 የዓለም ዜና 120415
የዓለም ዜና
የናይጄሪያ ምርጫ፤ አስተምሕሮቱ (DW Amharic)
ባለፈዉ መጋቢት 28 በተደረገዉ ምርጫ የመላዉ ለዉጥ አራማጆች ኮንግረስ (APC) ዕጩ የቀድሞዉ ጄኔራል መሐመዱ ቡኸሪ አሽንፈዋል።ከቡኻሪ ማሸነፍ እኩል በሥልጣን ላይ ያሉት ፕሬዝዳንት ጉድላክ ጆናታን ሽንፈታቸዉን አምነዉ መቀበላቸዉ በናጄሪያ በብዙ የአፍሪቃ ሐገራትም ብዙ ያልተለመደ ዓይነት ዴሞክራሲያዊ የሥልጣን ሽሽግር ነዉ የሆነዉ።
ናይጄሪያ በ1960 እጎአ ከብሪታንያ ቅኝ አገዛዝ ነፃ ከወጣችበት ጊዜ ጀምሮ እንደ ዲሞክራሲያዉ ይትበሐል በምርጫ መሪዎችዋን ለመሾም የተለያዩ ሙከራዎች ተደርገዉባት ነበር።ይሁንና እንደ ጎርጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር እስከ 1999 ድረስ የተመረጠ የሲቢል አስተዳደር ተደላድሎ ሥልጣን ይዞባት አያዉቅም።
ብዙ ጊዜ በጦር ጄኔራሎች መፈንቅለ መንግሥት፤ አልፎ፤ አልፎ በርስ በርስ ጦርነትና ግጭት ሥትታበጥ አርባ ዓመት ያሕል ያስቆጠረችዉ ምዕራብ አፍሪቃዊት ሐገር አነሰም በዛ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ማስተናገድ የጀመረችዉ እጎአ በ1999 ነዉ።ከ1999 እስካሁን ድረስ የሚገዛት ግን ሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (PDP) የተሰኘዉ ነዉ።
ባለፈዉ መጋቢት 28 በተደረገዉ ምርጫ ግን አራት የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያጣመረዉ የመላዉ ለዉጥ አራማጆች ኮንግረስ (APC) ዕጩ የቀድሞዉ ጄኔራል መሐመዱ ቡኸሪ አሽንፈዋል።ከቡኻሪ ማሸነፍ እኩል በሥልጣን ላይ ያሉት ፕሬዝዳንት ጉድላክ ጆናታን ሽንፈታቸዉን አምነዉ መቀበላቸዉ በናጄሪያ በብዙ የአፍሪቃ ሐገራትም ብዙ ያልተለመደ ዓይነት ዴሞክራሲያዊ የሥልጣን ሽሽግር ነዉ የሆነዉ።
እርግጥ ነዉ ከቀዝቃዛዉ ጦርነት ፍፃሜ በሕዋላ ለወትሮዉ በመፈንቅለ መንግሥት፤ በነፍጥ ትግል ወይም በዉርስ መሪዎች ሲፈራረቁባቸዉ የነበሩት ብዙ የአፍሪቃ ሐገራት ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እናስተናግዳለን ማለታቸዉ አልቀረም።ይሁንና በትክክለኛ ምርጫ ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር የተደረገባቸዉ ፤ ደቡብ አፍሪቃ፤ቦትስዋና፤ሞዛምቢክ፤ ጋና፤ ታንዛኒያ እያልን የምንቆጥራቸዉ የአንድ ዕጅ ጣቶችን እንኳ የማይሞሉ ሐገራት ናቸዉ።
ያሁኑ የናጄሪያ ምርጫ ሒደትና ዉጤት ለአፍሪቃዉያን ምን ያስተምራል ነዉ?የሚለዉ ጥያቄ የዉይይታችን አብይ ጭብጥ ነዉ።
በስለላ ከሆላንድ የተባረረው የጋዜጠኛውን አንገት እቆርጣለሁ አለ
ክንፉ አሰፋ እለተ እሁድ ከቀትር በሁዋላ አንድ የስልክ ጥሪ ደረሰኝ። ቁጥሩ +251 945226530 ነበር። ስልኩን አነሳሁት። “ሃሎ” “አቤት” “አለማየሁ ነኝ። መን አባክ ነው የምትጽፈው። እኔ አላማዬ ነው። አንተን ግን አንገትህን ቆርጬ ነው የማሳይህ። ለማየት ያብቃህ። ያን የምትጽፈውን ጽሁፍ… እኔ ምንም …
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የሚወዳደሩት የመድረክ ዕጩ ራሳቸውን ከምርጫው አገለሉ
‹‹ቅጽ አራት ከተሞላ በኋላ ራስን ማግለል አይቻልም›› ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በወላይታ ዞን በቦሎሶሶሬ 2 የምርጫ ክልል ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጋር ለውድድር ከቀረቡት ዕጩ ተወዳዳሪዎች መካከል፣ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ)ን ወክለው ለውድድር ቀርበው የነበሩት አቶ ተስፋዬ ኃይሌ ራሳቸውን ከምርጫው ማግለላቸውን ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡ ‹‹ከምርጫው ራሴን ለማግለል ስወስን ምንም […]![]()
የቪኦኤ የቅዳሜ ምሽት ልዩ የፋሲካ ዝግጅት – ሚያዝያ 3/2007 ዓ.ም – ኤፕረል 11, 2015
VOA – Ethiopian Easter Saturday Special, 04/11/15
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኤፕረል 10, 2015
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
"ምስክር ፈላጊው ችሎት " – 27ተኛ የፍርድ ቤት ውሎ
ባለፈው የተሰሙት 13 ምስክሮች ሲሆኑ በዛሬው ችሎት ባልተካደ ነገር ላይ ሲመሰክሩ የዋሉት የደረጃ ምስክሮች
ለእኒህ ምስክር መስቀለኛ ጥያቄዎች ቀርበውላቸው ነበር፡፡
ታውቃለህ…ውስጡ ምን ነበረበት…
ተመላሽ ወታደሮች ስርአቱን እንዲታደጉ የብአዴን አመራሮች ተማጽኖ አቀረቡ
መጋቢት ፴(ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለስልጣኖቹ በባህርዳር ከተማ በሁሉም አካባቢዎች የሚገኙ የተመላሽ ሰራዊት አባላትን ሰብስበው ስርአቱ አደጋ ውስጥ በመግባቱ እንዲታደጉት ጥሪ ቀርቦላቸዋል። ከምርጫው ጋር ተያይዞ ልማቱን ለማስቀጠል አደጋ ውስጥ ገብተናል ያሉት ባለስልጣናቱ፣ የተቀናሽ ሰራዊት አባላት በምርጫው ንቁ ተሳተፎ በማድረግ ስርአቱን እንዲታደጉ ተማጽነዋል። የሰራዊቱ አባላት “የቦታ ባለቤት እናደርጋችሁዋለን” ተብሎ ቃል የተገባላቸው ሲሆን፣ የፊታችን ቅዳሜ …
አቶ ኤርጫፎ ኤርዴሎ ለምርጫ ቅስቀሳ በሄዱበት ከፍተኛ ጫና እንደደረሳበቸው አስታወቁ
መጋቢት ፴(ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በ9 ፓርቲዎች ትብብር ስር የሚንቀሳቀሰው የከምባታ ህዝቦች ኮንግረስ ሊ/መንበር አቶ ኤርጫፎ ኤርዴሎ የምርጫ ቅስቀሳ ለማድረግ ወደ ትውልድ ቀያቸው አንገቻ ወረዳ ቢያቀኑም፣ የወረዳው አመራሮች ከፍተኛ ችግር እንደፈጠሩባቸው ለኢሳት ተናግረዋል። ወደ ወረዳው በመሄድ የምርጫ ፖስተሮችን ሲለጥፉ እንደተቀደደባቸው፣ የተከራዩትን ቤት እንዲለቁ መገደዳቸውን የገለጹት አቶ ኤርጫፎ ይባስ ብሎ ከተማው ውስጥ ሆቴል ለመያዝ …
የየመን አማጽያን ኤደንን ለመያዝ መቃረባቸው ተሰማ
የየመንን ዋና ከተማ ሰንአን በመቆጣጠር ሁለተኛዋን ታላቋን ከተማ ኤደንን ለመቆጣጠር ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በመፋለም ላይ የሚገኙት የሃውቲ ሚሊሺያዎች፣ ከሳውድ አረቢያ የሚደርስባቸውን የአየር ጥቃት ተቋቁመው ከተማዋን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር መቃረባቸውን መገናኛ ብዙሃን እየዘገቡ ነው። አማጽያኑ በሚደርስባቸው የአየር ጥቃት ሳይበገሩ፣ የቀድሞውን ፕሬዚዳንት ታማኝ ወታደሮች በመፋለም ላይ ናቸው።አሜሪካ ለሳውድ አረቢያ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን በማቅረብ ላይ መሆኗን ገልጻለች። ኢራን በበኩሉዋ …
አዲስ አበባ የጦር ቀጠና መስላለች:: ፖሊስና መከላከያ ፈሰዋል፡፡
ፒያሳ አካባቢ ያየነው ትንሽ ለየት ይላል፡፡ መርካቶን አሊያም ከዛም አለፍ ያሉትን የአዲስ አበባ ክፍሎች በቁጥጥር ስራቸው አውለው ወደ አራት ኪሎ እየገሰገሱ የሚመስሉ ፈርጣማ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ፒያሳ ላይ ገዥ መሬት ይዘዋል፡፡ መኪና አይቀርባቸውም እንጅ መኪና መንገዱን ግማሹን እነሱ እየተንፈላሰሱበት ነው፡፡ ተቆጣጥረውታል! ደግሞ ኮዳና ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሳቸውን ግጥም አድርገው ታጥቀዋል፡፡ አንድ ሁለት እርምጃ እንዳለፉ የሚተኩሱ በሚመስል ሁኔታ መሳሪያቸውን ዘቅዝቀው ይዘውታል፡፡ በተጠንቀቅ! በቃ ፒያሳን የጦር ቀጠና አስመስለዋታል፡፡
ከሶስቱ መካከል አንዱ የሁለቱን ደህንነት ለመጠበቅ በሚመስል መልኩ ወደኋላ ይቀራል፡፡ ሰውንም፣ ወርቅ ቤቶቹንም፣ መኪናዎችንም ዘወር ዘወር ብሎ ያያል፡፡ እንደገና ፈጠን ፈጠን ብሎ ይቀላቀላቸውና በአንድ ላይ ወደቀኝና ግራ እያማተሩ መሳሪያቸውን ዘቅዝቀው ይነጉዳሉ፡፡
ሌላ ሶስት አባላት ያሉት ‹‹ጋንታ›› ይከተላል፡፡ እነዚህም በተመሳሳይ ሶማሊያ አሊያም ኤርትራ ድንበር ያሉ ነው የሚመስሉት፡፡ ቀኝና ግራ፣ ወደኋና ወደፊት ይቅበዘበዛሉ፡፡ የቆሙ መኪናዎችን ጠጋ ብለው ያያሉ፡፡ አላፊ አግዳሚው ላይ ያፈጣሉ፡፡ ከእነሱ በኋላ ደግሞ ጯፉ እሳት የተቆሰቀሰበት የሚመስለውን ዱላ ከአጋማሹ ላይ የያዙ አራት ‹‹ተራ አስከባሪዎች›› (ካልሲ አባራሪዎች) ይከተሏቸዋል፡፡ ደጀን ጦር መሆናቸውን ነው፡፡
በዛሬው እለት Getachew Shiferaw አዲስ አበባን እንዲህ ቃኛት::
ማሳሰቢያ፡- አብረውኝ ከነበሩት ሁለት ጓደኞቼ ጋር ፎቶ የማንሳት ፅኑ ፍላጎት የነበረን ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች ፎቶ ማንሳት ሳይቻለን ቀርቷል!
ኢትዮጵያዊቷ አይሁድ በእስራኤል የሰፈነውን ዘረኝነት እዋጋለሁ አሉ
በእስራኤል ፓርላማ ሲገቡ የመጀመሪዋ ሴት ትውልደ ኢትዮጵዊት አይሁድ የሆኑት የሽአዲስ ታመኑ ሽታ ዘረኝነትን እንደሚዋጉ ተናገሩ፡፡ ሴትየዋ ባገባደድነው ወር በእስራኤል ተካሂዶ በነበረው የፓርላማ ምርጫ በጥቂት ድምጾች ተሸንፈው ከፓርላማ እንደራሴነት ውጪ ቢሆኑም እንኳን ዘረኝነትን በየትም ቦታ ሆነው ለመዋጋት ነው ቃል የገቡት፡፡ የምሰራው ብዙ ስራ አለኝ ያሉት ወይዘሮዋ “የኔና የወገኖቼ የፊት ገጽ በዘረኝነት ወላፈን በሚገረፍበት ሀገር ውስጥ መኖር […]
The post ኢትዮጵያዊቷ አይሁድ በእስራኤል የሰፈነውን ዘረኝነት እዋጋለሁ አሉ appeared first on ሳተናው .
ለኅዳሴ ግድብ ዓለምአቀፍ የቴክኒክ አማካሪ ድርጅት ለመምረጥ ሃገሮቹ ስብሰባ ተቀምጠዋል – VOA
ኅዳሴ ግድብን የቴክኒክ ጥናት ሂደት እንዲመራ የተሰየመው የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ የጋራ ኮሚቴ ዛሬና ነገን (ረቡዕና ሐሙስ) ለሚዘልቅ ስብሰባ አዲስ አበባ ላይ ተቀምጧል፡፡ ኮሚቴው በዚህ አምስተኛ ስብሰባው ወቅት የቴክኒክ ጥናቱን የሚያካሂድ ዓለምአቀፍ ድርጅት ይመርጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በስብሰባው ላይ የሦስቱ ሃገሮች የውኃ፣ ኢነርጂና መስኖ ጉዳዮች ሚኒስትሮች፣ ኤክስፐርቶች፣ የዲፕሎማሲ ባለሙያዎችና ሌሎችም እየተሣተፉ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የድርጅቱ ምርጫ የሚካሄደው ቀደም ሲል […]
The post ለኅዳሴ ግድብ ዓለምአቀፍ የቴክኒክ አማካሪ ድርጅት ለመምረጥ ሃገሮቹ ስብሰባ ተቀምጠዋል – VOA appeared first on ሳተናው .
ለኅዳሴ ግድብ ዓለምአቀፍ የቴክኒክ አማካሪ ድርጅት ለመምረጥ ሃገሮቹ ስብሰባ ተቀምጠዋል
የኅዳሴ ግድብን የቴክኒክ ጥናት ሂደት እንዲመራ የተሰየመው የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ የጋራ ኮሚቴ ዛሬና ነገን (ረቡዕና ሐሙስ) ለሚዘልቅ ስብሰባ አዲስ አበባ ላይ ተቀምጧል፡፡
ኮሚቴው በዚህ አምስተኛ ስብሰባው ወቅት የቴክኒክ ጥናቱን የሚያካሂድ ዓለምአቀፍ ድርጅት ይመርጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በስብሰባው ላይ የሦስቱ ሃገሮች የውኃ፣ ኢነርጂና መስኖ ጉዳዮች ሚኒስትሮች፣ ኤክስፐርቶች፣ የዲፕሎማሲ ባለሙያዎችና ሌሎችም እየተሣተፉ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
የድርጅቱ ምርጫ የሚካሄደው ቀደም ሲል በመጣ አጭር ዝርዝር ላይ ከቀሩ አራት አማካሪ ኩባንያዎች መካከል መሆኑንና መራጮቹ የሚመለከቱት የቴክኒክና የበጀት ሰነዶችን እንደሚሆን የምሥራቅ ናይል ተፋሰስ ዞን ፅ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈቅአሕመድ ነጋሽ ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡
ከአቶ…
” ምስክር ፈላጊው ችሎት ” – 27ተኛ የፍርድ ቤት ውሎ -የዞን9 ማስታወሻ
በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ከጎንዬሽ ጉዳዬች ውጪ ለ25ተኛ ጊዜ (በአጠቃላይ ለ27ተኛ ጊዜ) የተሰየመው ችሎት ዛሬም የደረጃ ምስክሮችን ሲያሰማ ውሏል፡። ከሳምነትት በፌት የተሰየመው ችሎት አቃቤ ህግ 41 ምስክሮች አሉኝ ነገር ግን ላገኛቸው ስላልቻልኩ ተከሳሾቹ በማረሚያ ቤት ቆይተው ተጨማሪ ማፈላለጊያ ጊዜ ይሰጠኝ በማለት ጠይቆ ለዛሬ የተቀጠረ ቢሆንም ዛሬም “የሽብር ተግባሩ “ ዋና ምስክሮች ባለመገኘታቸው ፍተሻ ላይ ተገኝተናል […]
The post ” ምስክር ፈላጊው ችሎት ” – 27ተኛ የፍርድ ቤት ውሎ -የዞን9 ማስታወሻ appeared first on ሳተናው .
‘ጎልጎታ’፡- ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር …!!!
ፍቅር ለይኩን

በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ሳምንቱ ሰሙነ ሕማማት በሚል ሲጠራ የዛሬዋ ዕለት አርብ ደግሞ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መከራው፣ ሕማሙና ስቅለቱ በፍቅርና በትሕትና የሚታሰብበትና በተለያዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓቶች የሚዘከርበት ታላቅ ዕለት ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሊቃውንቶች ዘንድ “ደረቅ ሐዲስን ተናጋሪ” ተብሎ የሚጠራው ነቢዩ ኢሳይያስ አስቀድሞ በትንቢቱ፡-
የመን ያሉ ኢትዮጵያዊያን የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው – ሚያዚያ 09, 2015
Ethiopians in Yemen call for help 04-08-15


