በኢጣሊያ የጀልባ ስደተኞች እጣ
13 ያህል ስደተኞች በጀልባ ወደ ኢጣሊያ- ሲሲሊ የባህር ዳርቻ በዋና ለመድረስ ሲሞክሩ ሰምጠዉ መሞታቸዉ ተሰምቷል።
13 ያህል ስደተኞች በጀልባ ወደ ኢጣሊያ- ሲሲሊ የባህር ዳርቻ በዋና ለመድረስ ሲሞክሩ ሰምጠዉ መሞታቸዉ ተሰምቷል።
በሣምንቱ መገባደጃ ላይ የተከናወኑ ዓበይት ዓለም አቀፍ ስፖርታዊ ውድድሮች በተለይም የእንግሊዙ ፕሪሚየር ሊግ ዋነኛ ትኩረታችን ይሆናል። የጀርመኑ ቡንደስሊጋ እና የበርሊኑ ማራቶን ውጤቶችን የሚመለከቱ ዘገባዎችንም አጠናቅረናል።
የፈረንሳዩ ዜና አገልግሎት አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበዉ ግን የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሳይሆን በፈረንሳይኛ፥ በእንግሊዝኛ ወይም በሌላ የአዉሮጳ ቋንቋ ለሚዘግቡት አልጠፉም።
ዜና 300913
የተመድ ያስቀመጠው የዓመዓቱ የልማት ግቦች ዕቅድ የጊዜ ገደብ ሊገባደድ ሁለት ዓመታት ብቻ ነው የሚቀሩት። ሁለቱ ዓመት ከመጠናቀቁ በፊት ግቦቹ ምን ያህል ለውጥ አሳይተዋል? የተመድ ምክትል ዋና ፀሀፊ ዴቪድ ማሎኔ።
«በዘፈን እናውራ» የተሰኘ አዲስ የ «ኮሜዲ» CD ፣ ዩናይትድ እስቴትስ ቨርጂኒያ ውስጥ ከወዲያኛው ሰሞን፣ ተመርቋል። ይኸው አሥቂኝና ሥላቅ አዘል ፤
የማይንቀሳቀስ ንብረት ፤ መሬት፣ ህንጻና ከሥሩ የሚገኝ የማንኛውም ሀብት ባለቤት የሆነ («ሪል ስቴት ኩባንያ»)፣
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትኅ ፓርቲ ከ 33ቱ ፓርቲዎች ጋራ በመሆን ለዛሬ በመስቀል አደባባይ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በፖሊስ ክልከላ የአንድነት ጽ/ቤት በሚገኝበት ቀበና መካሄዱ ተገለፀ።
በኢትዮጵያ ኅብረ-ብሔራዊና በብሔር ላይ የተመሰረቱ የተለያዩ ፓርቲዎች ካለፉት 22 ዓመታት አንስቶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ። ፓርቲዎች ሕገመንግሥቱን አክብረው በሠላማዊ መንገድ መንቀሳቀስ እንደሚችሉ በሕገመንግሥቱ ተቀምጧል። ሆኖም ከ1997ቱ ምርጫ ወዲህ በሠላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ማነቆዎች እንደበዙባቸው በተደጋጋሚ ሲገልፁ ይደመጣል።
በሱዳን የተቀጣጠለው ሕዝባዊ ዓመፅ ካርቱምን አልፎ መላ ሱዳንን አዳርሷል፤ ቢያንስ 30 ሰዎች ተገድለዋል። በኬንያ መዲና አሸባሪዎች ካደረሱት ጥቃት ወዲህ በነዋሪዎቹ በተለይም «ትንሿ ሞቃዲሾ» በሚባለው የናይሮቢ ሰፈር የሚኖሩ ሶማሌያውያን በስጋት ተውተውጠዋል። ከጥቃቱ ጀርባ በርካታ አወዛጋቢ ነገሮች መነሳት ጀምረዋል። ትኩረት በአፍሪቃ ይቃኛቸዋል።
የኣንድነት ለዲሞክራሲ እና ፍትህ ዓመራር አባላት የፊታችን እሁድ አዲስ ኣበባ ላይ ለጠሩት ሰልፍ ቅስቀሳ ለማድረግ እንዳልቻሉ ኣስታወቁ በኢትዮፕያ ፓርላማ ብቸናው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ የሆኑትን አቶ ግርማ ሰይፉን ጨምሮ የፓርቲው ዓመራሮች ዛሬ ለተወሰኑ ሳዓታት በፓሊሶች ታግተው መለቀቃቸውን ፓርቲው ኣስታውቋል ።
ያን ፊሊፕ ቫይል ተወልዶ ያደገው በክሬፌልድ ከተማ ጀርመን ሀገር ሲሆን ጀርመናዊው ወጣት ገና የ14 ዓመት ልጅ ሳለ ነው ከጓደኛው ጋ በመሆን ለኢትዮጵያ ገንዘብ ማሰባሰብ የጀመረው። ይሄው ወጣት በአሁኑ ሰዓት «ኤምራ እና ዳቦ» የሚል ፊልም ኢትዮጵያ ውስጥ በመቅረፅ ላይ ይገኛል።
በኬንያው የናይሮቢ ግዙፍ የገበያ ማዕከል ውስጥ አሸባብ የፈፀመው ጥቃት የአሜሪካንንና የኬንያን የፀጥታ ትብብር ይበልጥ እንደሚያጠናክር ይጠበቃል ። በሌላ በኩል በዚሁ ጥቃት ሶማሊያውያን አሜሪካውያን ተሳትፈዋል መባሉ በአሜሪካ የሚገኙ ሶማሊያውያንን ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ከቷል ።
ኬንያ፤ በመዲናዋ በናይሮቢ ዌስትጌት በተባለው ግዙፍ የገበያ ህንጻ ውስጥ ፣ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ፣ በሶማልያው አሸባብየአሸባሪዎች ቡድን፤ ቢያንስ72 ሰዎች ከተገደሉ ወዲህ ፣የ 67 ቱ ሰለባዎች የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጽሟል ። የ3 ቀን የኀዘን ጊዜም ታውጆ ተግባራዊ በመሆን
«መስቀል አብርሃ!–»
የዘንድሮው ፤ የ 2006 ዓ ም፣ የደመራ በዓል ፣ ከቀትር በኋላ ፣ ማምሻውን ተክብሯል።
በንግሥት ዕሌኒ ትእዛዝ ተቆፍሮ ፤ በኢየሩሳሌም የተገኘው ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሠቀለበት መሥቀል፣ የሚታሰብበት በዓል፣ ሃይማኖታዊ፣
የአንድነት ለዲሞክራሲ እና ፍትህ ፓርቲ የፊታችን እሁድ በአዲስ ኣበባ ከተማ
ለማካሄድ የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ ለማጨናገፍ መንግሥት ከወዲሁ እየተንቀሳቀሰ ቢሆንም ሰልፉን
ግን ከማካሄድ ወደኃላ እንደማይል የፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ርነጋሶ ጊዳዳ አስታወቁ ።
እንደ ምክትል ሚኒስትሩ የዓለም ኃያላን መንግሥታት በህጉ መሠረት የኢራን የኒዩክልየር መብት እስካከበሩ ድረስ ለኒዩክልየር ውዝግቡ መፍትሄ ማግኘቱ አዳጋች አይሆንም ።
ከሀገር ርቀዉ፤ በተለያየ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የሀገራቸዉን ቋንቋ ባህልና የማንነታቸዉን መለያ ለልጆቻቸዉ እንዴት እና በምን ዘዴ ያወርሳሉ?
የዓለም ዜና 260913
በኬኒያ ናይሮቢ ባለፈው ቅዳሜ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት ኣጥብቃ
እንደምታወግዝ ኢትዮጵያ አስታወቀች የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቃል ኣቀባይ አቶ
ጌታቸው ረዳ እንደሚሉት ኢትዮጵያ የሽብር ጥቃትን ለመከላከል ከኬኒያ
ጋር ተባብራ ትሰራለች የአፍሪካ ቀንድ
እዚህ ጀርመን ሀገር እሁድ፣ መስከረም 12 ቀን፥ 2006 ዓም የተካሄደውን የምክር ቤት አባላት ምርጫ ተከትሎ የጀርመን ምጣኔ ሀብት ምን መልክ ሊይዝ ይችላል? ከኢኮኖሚው ዓለም አቢይ ርዕስ ነው።
ኧልሸባብ የተሰኘው የሶማሊያ ፅንፈኛ ቡድን ቅዳሜ፣ መስከረም 11 ቀን 2005 ዓም ኬንያ መዲና ናይሮቢ በሚገኝ አንድ ሰፊ የገበያ አዳራሽ ውስጥ በከፈተው ድንገተኛ ጥቃት ቢያንስ 72 ሰዎች መሞታቸው ተዘግቧል። በገበያ አዳራሹ የነበረው የእገታ ርምጃ ከአራት ቀናት ቆይታ በኋላ መጠናቀን ታውቋል። ለመሆኑየኧልሸባብ ማንነት እና አነሳስ ምን ይመስላል?
እዚህ ጀርመን ሀገር እሁድ፣ መስከረም 12 ቀን፥ 2005 ዓም የተካሄደውን የምክር ቤት አባላት ምርጫ ተከትሎ የጀርመን ምጣኔ ሀብት ምን መልክ ሊይዝ ይችላል? ከኢኮኖሚው ዓለም አቢይ ርዕስ ነው።
የወባን(ንዳድ)ን ያክል ባይሆንም ፤ አፍሪቃ ውስጥ ልጆችንና ወጣቶችን ይበልጥ በመጠናወት ፣ በብዛት ሲገድል የቆየ በሽታ ፤ ማጅራት ገትር ነው። ይሁንና ፤ ይህን ቀሳፊ በሽታ መከላከልም ሆነ መግታት የሚቻልበት ብልሃት ስለመረጋገጡ ከሰሞኑ የወጡ የምርምር
ራሱን አሸባብ ሲል የሚጠራው የሶማሊያ አማፂ ቡድን አሽበባብ በናይሮቢዉ የገበያ አዳራሽ ባደረሰዉ ጥቃት ከሞቱት ሰዎች መካከል 6ቱ ብሪታናዊያን ሲሆኑ በሌላ በኩል ከአሸባሪዎቹ ጋ የተባበሩ የብሪታንያ ዜጎች መኖራቸዉ በሰፊዉ እየተነገረ ነዉ።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በተለይ በአዳጊ ሀገራት መድሀኒት የሚያስፈልጋቸው ብዙ ህሙማን ይገኛሉ። ለብዙ በሽተኞች አስፈላጊውን መድሃኒት ከማግኘት ጎን ለጎን ያላቸው ችግር መድሃኒቶች ውድ መሆናቸው ነው።
በየሳምንቱ በዚህ ሰዓት የሚቀርበው ዓለም አቀፍ የስፖርት መሰናዶአችን እንሆ።በዝግጅቱ ከተካተቱት መካከል እግር ኳስ፤ አትሌቲክስና የአውቶሞቢል እሽቅድድም ይገኙበታል።
በኬኒያ መዲና ናይሮቢ ካሉት ግዙፍ እና ዘመናዊ የገበያ ማእከላት ኣንዱ እና ምናልባትም ዋንናው የሆነው WEST GATE የገበያ ማእከል ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ በሳምንት ለሰባት ቀናት ከጡዋቱ 2 ሳዓት እስከ ምሽቱ 2 ሳዓት ለደንበኖቹ ክፍት ነበር
ሰማያዊ ፓርቲ ፣ በአቅዱ መሠረት ፣ ትናንት በመስቀል አደባባይ ሊያካሂደው የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ በፖሊስ እርምጃ መደናቀፉ ተነገረ።
በሚመጡት 4 ዓመታት ፤ ጀርመንን የሚመራትን የመንግሥት አስተዳዳሪና የፓርላማ አባላትን ለመምረጥ በተካሄደው ምርጫ ፣ ወግ አጥባቂዎች ሲቀናቸው ፤
የCDU እና የያኔዋ የጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ (ምዕራብ ጀርመን) መሥራች ኮንራድ አደናወር ከ1949 እስከ 1960 ድረስ ለሰወስት ዘመነ-ሥልጣን በመራሔ-መንግሥትነት አገልግለዋል።ከአደናወር ቀጥሎ ለሰወስት ዘመነ-ሥልጣን በመራሔ መንግሥትነት የመሩት ሔልሙት ኮል ናቸዉ።ሜርክል ጀርመንን ለሰወስተኛ ዘመነ-ሥልጣን በመምራት ሰወስተኛዋ ይሆናሉ
ዜና 220913
የጀርመን ተፎካካሪ ፖለቲከኞች አሸንፈው ምክር ቤት ለመግባት ከፍተኛ የሆነ የምረጡኝ ዘመቻና ክርክር ሲያደርጉ ሠንብተዋል። ማን ይሳካለት ይሆን?
የጀርመን ፖለቲከኞች አሸንፈው ምክር ቤት ለመግባት ከፍተኛ የምረጡኝ ዘመቻና ክርክር ሲያደርጉ ሠንብተዋል። የሜርክል ፓርቲ አሸንፏል።እንዴት?
የተመ የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት በኬንያ ናይሮቢ፤ ገበያ ማዕከል የተከሰተዉን ደም አፋሳሽ ጥቃት በጥብቅ አወገዘ። አሸባሪነት የዓለማቀፍን ሰላምና ጸጥታ የሚያደፈርስ ግዙፍ ጠንቅ ነዉ ሲል፤ በኒዮርክ የሚገኘዉ የተመድ ጽ/ቤት አስታዉቀዋል።
የጀርመን ተፎካካሪ ፖለቲከኞች አሸንፈው ምክር ቤት ለመግባት ከፍተኛ የሆነ የምረጡኝ ዘመቻና ክርክር ሲያደርጉ ሠንብተዋል። ማን ይሳካለት ይሆን?
የጀርመን ተፎካካሪ ፖለቲከኞች አሸንፈው ምክር ቤት ለመግባት ከፍተኛ የሆነ የምረጡኝ ዘመቻና ክርክር ሲያደርጉ ሠንብተዋል። ማን ይሳካለት ይሆን?
የዕለቱ ዜና
ለመሆኑ በጀርመን ሀገር ወጣቶች እንዴት ለምርጫ ይዘጋጃሉ? የምርጫ ቀን እና ምርጫስ ምን ይመስላል? በዛሬው የወጣቶች ዓለም የምንቃኘው ይሆናል።
ኢትዮጵያ ዉስጥ አምስት ዓመት ሳይሞላቸዉ የሚሞቱት ሕጻናት ቁጥር ባለፈዉ 20 ዓመት በሁለት ሶስተኛ መቀነሱ ተነገረ። በኢትዮጵያ ዉስጥ በየዓመቱ ከሚወለዱት ከ 1000 ህፃናት መካከል 5 ዓመት ሳይሞላቸዉ የሚሞቱት ሕጻናት ቁጥር፤
የፊታችን እሁድ ጀርመን ዉስጥ የምክር ቤት አባላት ምርጫ ይደረጋል። በምርጫ ሥልጣን የሚይዘዉ መንግስት ለሀገሪቱ ይሻላል የሚለዉን አዲስ የፖለቲካ መርህ ሲቀይስ፤ ጀርመን ስለ አፍሪቃ የምትከተለዉም መርህ በአዲስ ምዕራፍ ይቀጥላል።
ዛሬ እንግዳችን ጋሽ አበራ ሞላ በሚል ቅፅል ሥም ፤ የሚታወቀዉ አርቲስት ስለሺ ደምሴ ነዉ። አርቲስት ስለሺ ደምሴ፤ በባህላዊዉ የሙዚቃ መሣሪያ፣ ክራር ፤ ለየት ባለ ግርፉ ይታወቃል።
ዓረና ትግራይ ፓርቲ ፣በቅርቡ 3ኛ ዐቢይ ጉባዔውን ሲያካሂድ ፤ የቀድሞው የትግራይ ክፍለ ሀገር ርአሰ-መስተዳድርና የተጠቀሰው ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ገብሩ አሥራት ሥልጣናቸውን ማስረከባቸው ተነግሯል። አቶ ገብሩ፤ ይህን ያደረጉት፤ ድርጅቱ፤ በቅርቡ
በሶማልያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች በበላይ አለቆቻችን እየተበደልን ነው አሉ። አንዳንድ የሠራዊቱ አባላት፤ በ SMS መልእክት አማካኝነት ለ DW እንደገለጹት ከሆነ የውስጥ ነጻነታቸውን እየተነፈጉ ነው። የህክምና ፈቀድ በተለይ እንደነርሱ አገላለጽ
«የደወሉት ቁጥር ከአግልግሎት መስጪያ ክልል ዉጪ ነዉ።» ትላለኝ አንዷ፥ «የደወሉላቸዉን ደንበኛ አሁን ማግኘት አይችሉም-» ደንበኛዉ ከጎንዎ ተቀምጦ ሊሆንም ይችላል። ብቻ -The Net work is Busy Now—-እያለች ትቀጥላለች፥ ሌለኛዋ።ያንኑ ቁጥር ደግመዉ ይሞክሩ—-መጀመሪያ ከሰሙት የተለየ መልዕክት ይሰማሉ