ጀርመን በምርጫው ማን ይሳካለት ይሆን?

የጀርመን ተፎካካሪ ፖለቲከኞች አሸንፈው ምክር ቤት ለመግባት ከፍተኛ የሆነ የምረጡኝ ዘመቻና ክርክር ሲያደርጉ ሠንብተዋል። ማን ይሳካለት ይሆን?