የጀርመን ምርጫ ዉጤና ሜርክል DW Amharic September 23, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የCDU እና የያኔዋ የጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ (ምዕራብ ጀርመን) መሥራች ኮንራድ አደናወር ከ1949 እስከ 1960 ድረስ ለሰወስት ዘመነ-ሥልጣን በመራሔ-መንግሥትነት አገልግለዋል።ከአደናወር ቀጥሎ ለሰወስት ዘመነ-ሥልጣን በመራሔ መንግሥትነት የመሩት ሔልሙት ኮል ናቸዉ።ሜርክል ጀርመንን ለሰወስተኛ ዘመነ-ሥልጣን በመምራት ሰወስተኛዋ ይሆናሉ