Amharic የጀርመን ምርጫና አፍሪቃ DW Amharic Sep 20, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የፊታችን እሁድ ጀርመን ዉስጥ የምክር ቤት አባላት ምርጫ ይደረጋል። በምርጫ ሥልጣን የሚይዘዉ መንግስት ለሀገሪቱ ይሻላል የሚለዉን አዲስ የፖለቲካ መርህ ሲቀይስ፤ ጀርመን ስለ አፍሪቃ የምትከተለዉም መርህ በአዲስ ምዕራፍ ይቀጥላል።