Amharic የኢትዮጵያ እግር ኳስ ባለሥልጣናት ይቅርታ DW Amharic Jun 19, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቦትስዋና ብሔራዊ ቡድን ጋር ባደረገዉ የመልስ ግጥሚያ መሠለፍ የማይገባዉን ተጫዋጭ ማሠለፉን የቡድንኑና የፌደሬሽኑ ባለሥልጣናት አመኑ። ለተፈጠረዉ ሥሕተትም የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠየቁ።