Tag: ethiopian news in amharic
የመለስ “ትሩፋቶች” – መጽሃፍ ቅኝት
በክንፉ አሰፋ
ደራሲ – ኤርምያስ ለገሰ
ብዛት – 406 ገጾች
አሳታሚ – ነጻነት አሳታሚ ድርጅት
እንደ መንደርደርያ
በስፋት ሲወራለት የነበረውን ይህን መጽሃፍ ሙኒክ-ጀርመን ላይ ገዝቼ ለማንበብ እያፈላለግኩ ሳለሁ፤ አንድ ወዳጄ ይዞት አየሁ። የደበዘዘ የመለስ ፎቶ ያለበትን ይህንን መጽሃፍ የኦስሎው አበበ እጅ ላይ ነበር። ገና ሰላምታ ሳንለዋወጥ ነበር መጽሃፉን ከእጁ ላይ የነጠቅኩት። ታማኝ በየነም እዚያው አብሮን ስለነበር አስተያየቱን ጣል አደረገ። “መነበብ ያለበት መጽሃፍ” እንደሆነ አበክሮ ነገረኝ። ታማኝ ኢትዮጵያን የሚመለከቱ መጻህፍት በሙሉ እንደማያመልጡት አውቃለሁ። በዚህ አዲስ መጽሃፍ ላይ አንዳች አዲስ ነገር እንደሚኖር ከንግግሩ ለመረዳት አያዳግትም።
ብሄራዊ መግባባት ወይስ አገራዊ ውህደት
ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም
አንዳንድ እንደዘረኝነት፣ ጐሰኝነትና የሃይማኖት ጥላቻ ስለመሳሰሉ አጸያፊ ክስተቶችና ሕዝባዊ ግንኙነቶች ማንሳትና ስለእነርሱም መጻፍ የሚቀፍ ከመሆኑም በላይ፤ ያልሆነ ስም ሊያሰጥና በዘረኝነት ተጠቃሚ የሆኑ አካላትንም ሊያስከፋ ይችላል። ሆኖም ሳይመሽ አገርን ከውድቀት ለመታደግ እና ሕዝብን ከጥፋት አፋፍ ለመመለስ ሲባል፤ ከአገርና ከሕዝብ የሚበልጥ የለምና ይሉኝታን ዋጥ አድርጐ በፍርሃት ሳይገደቡ፣ በዲፕሎማሲያዊ ቋንቋ ሳይሽሞነሞኑ እነዚህን አገር በታኝ ክስተቶችን በአደባባይ አፍርጦ ለማውጣት ኢትዮጵያዊ ብቻ ሳይሆን ሰው መሆንም በቂ ነው።
“ባሕል ግን ምንድ ነው?” ሥነ ግጥም በትእግስት አለምነህ – ኦገስት 08, 2014
ባሕል ግን ምንድ ነው?
የሁለት ከተሞች የሥነ ግጥም ጉባኤ ወጎችና ግጥሞች፤ – ኦገስት 08, 2014
ባሕል ግን ምንድ ነው?
ባሕል ግን…የቅምሻ ድምጽ (2) – ኦገስት 08, 2014
ባሕል ግን ምንድ ነው?
ባህል ግን…የቅምሻ ድምጾች (1) – ኦገስት 08, 2014
ባሕል ግን ምንድ ነው?
የሁለት ከተሞች የሥነ ግጥም ጉባኤ
ለሥነ ግጥምና ቅኔ ቀልባቸውን የሰጡ ወጣትና ታዋቂ ገጣምያንን ጨምሮ የሥነ ጽሁፍና ጥበብ አድናቂዎች የተሰባሰቡቸው ሁለት መድረኮች ናቸው። በአዲስ አበባና ዋሽንግተን ዲሲ።
ዘመን የጠገበ ጥበባዊ ባሕል፥ ሥነ ግጥምና ወጎች፤ ጥቂቱን በቅምሻ እናጣጥም።
ሙሉው ቀጥሎ ያድምጡ።
የአማራ ክልል አመራሮች ከግንቦት7 የኦህዴድ ደግሞ ከኦነግ ጋር እያበሩ ነው ሲል አቶ አዲሱ ለገሰ ያዘጋጁትና ለጠ/ሚ አማካሪዎች የተላከው ሰነድ አመለከተ
ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሰነዱ ላይ ኢህአዴግ የአመራር ችግር እንዳጋጠመው፣ የትራንስፎርሜሽኑ እቅድ አለመሳካቱ እንዲሁም በጋምቤላ ተማኝ መሪ መጥፋቱ ተዝርዝሯል። በሃምሌ ወር መጨረሻ የተዘጋጀው ሰነድ ግልባጭ ለጠ/ሚኒስትሩ አማካሪዎች ለአቶ በረከት ስምኦን፣ ለአቶ ደስታውና ለአቶ ኩማ ደመቅሳ ተደርጓል። የቀድሞው ም/ል ጠቅላይ ሚኒስትርና የኢህአዴግ የፖሊሲ ስልጠና ክፍል ሃላፊ የሆኑት አቶ አዲሱ ለገሰ ” የኢህአዴግን ተቃዋሚ ሃይላት …
ወጣቱ ፖለቲከኛና ጸሃፊ አብርሃ ደስታ እስር ቤት ውስጥ እንደተደበደበ ለፍርድ ቤት ተናገረ
ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከመቀሌ በሚጽፋው ጽሁፎችና በሚሰጣቸው አስተያየቶች የበርካታ ወጣቶችን ቀልብ የሳበው የመቀሌ ዩኒቨርስቲ መምህር አብርሃ ደስታ፣ በአሸባሪነት ተከሶ መእከላዊ እስር ቤት ከገባ በሁዋላ ፖሊስ ፍድር ቤት ያቀረበው ሲሆን፣ አብርሃ በፖሊሶች መደብደቡን፣ እርሱ ያልጻፋቸውን ጽሁፎች የራሱ ጽሁፎች እንደሆኑ አድርጎ እንዲፈርም መገደዱን፣ በጨለማ ክፍል ውስጥ ብቻውን እንዲቀመጥ መደረጉን እንዲሁም ፖሊሶች ያልሆኑ ሰዎች ምርምራ …
መኢአድና አንድነት ህዝቡ ለትግል እንዲነሳ ጥሪ አቀረቡ
ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመላውኢትዮጵያአንድነትድርጅት (መኢአድ) እናከአንድነትለዲሞክራሲናለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በጋራ ባወጡት መግለጫ “በህውሓት/ኢህአዴግአባላትየሚመራውየኢትዮጵያምርጫቦርድበሰላማዊትግሉላይከፍተኛ መሰናክሎችንበመፍጠርከዚህቀደምየተደረጉምርጫዎች እንዲቀሙ፣እንዲዘረፉናኮሮጆእየተገለበጠለገዢውፓርቲእንዲሰጥከፍተኛሚናሲጫወትመቆየቱ”አንሶ ፣ “ዛሬበግልጽፓርቲዎችንለመዝጋትመሞከሩ በኢትዮጵያሕዝብላይእየፈፀመውያለውከድፍረቶችሁሉድፍረትነው ” ብሎአል፡፡ ” የኢትዮጵያብሔራዊምርጫቦርድከዚህአድራጐቱተቆጥቦትክክለኛየሆነየምርጫሜዳየማያዘጋጅከሆነበሰላማዊሰልፍናማንኛውንምየሰላማዊትግልስልቶችን ሁሉበመጠቀምየምንታገልመሆኑንእናሳውቃለን፡፡” የሚለው መግለጫው፣ ይህንስናደርግሊያስሩን፣ሊያሳድዱንናሊገድሉንእንደሚሞክሩብናውቅም፣በሕዝባችን ላይእየደረሰካለውመከራናየሰቆቃኑሮስለማይብስየሚደርስብንንሁሉለ መሸከምዝግጁዎችስንሆንሕዝባችንምከጐናችንእንደሚቆምበመተማመንነው፡፡ ” ብለዋል። ወጣቱናአዛውንቱበሚደረገውማንኛውምየሰላማዊትግልእንቅስቃሴሁሉ፣በተግባርከጐናቸው እንዲቆም፣በእድሜየገፉአባቶችናእናቶችደግሞበፀሎታቸው እንዲያግዙ ፓርቲዎቹ ጥሪ አቅርበዋል። ምርጫ ቦርድ ውህደትለመፈፀምያጠናቀቁትንመኢአድናአንደነትንየተለያዩመሰናክሎችንእንዳይዋሃዱ ለማድረግ እየሞከረ መሆኑንም ፓርቲዎቹ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ህዝብሁኔታውንበጥሞናናበእርጋታበመከታተልየዜጎችንመብትለማስከበርበሚደረገውጥረትሁሉከታጋዩችጐንእንዲቆም ፓርቲዎቹ ጠይቀዋል። ለደህንነት፣የፖሊስ እናየመከላከያሠራዊቱአባላት ባቀረቡት ጥሪ ደግሞ …
ክስ የተመሰረተባቸው መጽሄቶች ከእንግዲህ ላይታተሙ ይችላሉ ተባለ
ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-”ሕገመንግሥቱንናሕገመንግሥታዊሥርዓቱንበኃይልለመናድናሕዝቡበመንግሥትላይ አመኔታእንዲያጣአድርገዋል በሚልመከሰሳቸውንበመንግሥትመገናኛብዙሃንባለፈውማክሰኞእለትየሰሙትአምስትመጽሔቶችእናአንድጋዜጣ ከእንግዲህሊታተሙእንደማይችሉከወዲሁምልክቶችበመታየትላይናቸው። በተለይአዲስጉዳይ፣ፋክትእናሎሚመጽሄቶችአሳታሚዎችእስካሁንበመንግሥትመገናኛብዙሃንከሰሙትዜናውጪ በይፋየደረሳቸውክስየሌለሲሆን ነገርግንመንግሥትባሰራጨውፕሮፖጋንዳምክንያትበተለይየህትመትድርጅቶች ፕሬሶቹንላለማተምእያንገራገሩመሆኑታውቋል፡፡በዚህምክንያት የፊታችንቅዳሜዕለትመውጣትየነበረበት አዲስጉዳይመጽሔትበዕለቱየማይወጣመሆኑከወዲሁየተረጋገጠሲሆንየፋክትእናየሎሚመጽሔቶችምየመውጣት፣ ያለመውጣታቸውነገርባይለይለትም ያለመውጣታቸውጉዳይግንያመዘነመሆኑታውቋል፡፡ የብሮድካስትባለስልጣንበሰኔወር 2006 ባወጣውመረጃመሰረትፋክትበወርበአማካይ 17 ሺ 993፣አዲስጉዳይ በወር 11 ሺ 750፣ሎሚበወር 11 ሺ 250 የኮፒብዛትወይንም ከፍተኛስርጭትያላቸውመጽሔቶችመሆናቸውን አስታውቆአል፡፡
የደቡብ ሱዳን አማጽያን በአዲስ አበባ ሊካሄድ በነበረው ድርድር ላይ ሳይገኙ ቀሩ
ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አማጽያኑ በአዲስ አበባው ጉባኤ ላይ ለመገኘት ለምን እንዳልፈቀዱ ግልጽ አይደለም። ይህ አቋማቸው ያአበሳጫቸው የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ የአማጽያኑ መሪ ሪክ ማቻርን ተጠያቂ አድርገዋል። አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ደግሞ ሁለቱም ሃይሎች ወደ ሰላም ስምምነቱ የማይመጡ ከሆነ የምስራቅ አፍሪካ አገሮች እርምጃ ይወስዳሉ ብለዋል። በደቡብ ሱዳን አሁንም ከፍተኛ የሆነ ሰብአዊ እልቂት …
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኦገስት 07, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
የኢትዮጵያ ቅርሶች አያያዝና አጠባበቅ
የኢትዮጵያ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ቅርሶች በተየያዩ አጋጣሚዎች ከሀገሪቱ ሲወጡ ኖረዋል። በተለይ በዉጭ ወረሪዎች አስገዳጅነትም ይሁን፤ ቅርሶቹን ጠብቆ ለማቆየት በሚል በታሪክ አጋጣሚ ቅርሶች ከኢትዮጵያ የወጡባቸዉ ዘመናት በመረጃም ጭምር ተመዝግበዉ የሚገኙበት ሁኔታ አለ።
የዩናይትድ ስቴትስና የአፍሪቃ ጉባኤ ፍጻሜ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ዋሽንግተን ዲሲ ዩናይትድ ስቴትስ ለሦስት ቀናት በተካሄደው በዚሁ ጉባኤ ፍፃሜ ላይ ባሰሙት ንግግር ጉባኤው በንግድ በመልካም አስተዳደርና በደህንነት ጉዳዮች ላይ ተጨባጭ እርምጃዎችን ለመውሰድ የጋራ ስምምነት ላይ መደረሱን ተናግረዋል ።
የአውሮፓ ህብረትና የአፍሪቃ አቀፍ የልማት እቅድ
ገንዘቡ በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ውስጥ በተግባር ለሚውሉ ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ እንደሚውል የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ትናንት አስታውቋል ።
የኤቦላ የኤኮኖሚ ተፅእኖ በምዕራብ አፍሪቃ
በንክኪና ከሰውነት በሚወጣ ፈሳሽ በሚተላለፈው በገዳዩ ኤቦላ ምክንያት ተውሃሲው በተሰራጨባቸው ሃገራት የንግድ ልውውጥ ቀንሷል ።የአገልግሎት ሰጭ የንግድ ተቋማት ገበያም ቀዝቅዟል ።
የመኢአድና የአንድነት አቤቱታ
መኢአድ ባለፈው ዓመት ሐምሌ 2005 ዓም ከ600 ጠቅላላ አባላቱ 390ው በተገኙበት ስስበባ ቢያካሂድም ምርጫ ቦርድ ግን ምልዐተ ጉባኤው አልተሟላም ሲል መዋሃድ እንደማይችሉ ማሳወቁን የአመራር አባላቱተናግረዋል ።የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ጉባኤ ሲያካሂድ የተገኙት 285 አባላት በመሆናቸው ይህ ሕጋዊ እንዳልሆነ በፅሁፍ ማሳወቁን ገልጿል ።
ታዋቂው ፖለቲከኛና ደራሲ ወጣት አብርሃ ደስታ ዛሬ ፍ/ቤት ቀርቦ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀበት!! ፍኖተ ነጻነት
በአራዳ መጀመሪያ ፍ/ቤት ችሎት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይቀርባል ቢባልም ዘግይቶ 10 ሰዓት ከ25 ላይ ቀርቧል፡፡ ፖሊስ ሀምሌ 3 ቀን ፍ/ቤት ቀርቦ ከግንቦት 7 ጋር በተያያዘ በሽፋን ትሰራለህ በሚል በቁጥጥር ስር አድርጎ ለምርመራ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆበት የነበረ ሲሆን በ28 ቀን ውስጥም ምንም ማስረጃ ለችሎቱ አላቀረበም፡፡ በችሎቱ ላይ የአረና አመራር አቶ ካህሳይ፣የአብርሃ እህት በችሎቱ እንዲታደሙ […]
የመኢአድና የአንድነት ውህደት በምርጫ ቦርድ ለማጨናገፍ የሚደረገውን ሴራ አስመልክቶ ዛሬ በመኢአድ ጽ/ቤት መግለጫ ሰጡ
መኢአድና አንድነት ወደ ሰላማዊ የትግል ፍልሚያ ውስጥ መግባታቸውን ለሕዝባቸው ማሳወቅ ይወዳሉ!! መኢአድና አንድነት በዛሬው ዕለት ውህደቱን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በህወሓት/ኢህአዴግ አባላት የሚመራው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በበሰላማዊ ትግሉ ላይ መሰናክሎችን በመፍጠር ካሁን ቀደም የተደረጉ ምርጫዎች እንዲዘረፉና ኮሮጆ እየተገለበጠ ለገዢው ፓርቲ እንዲሰጥ ከፍተኛ ሚና ሲጫወት መቆየቱ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ እንደሆነ ገልጸው በየክልሉ፣ በየዞኑና ወረዳዎች የተሰማሩ የምርጫ ቦርድ […]
ንሥር (ክፍል ሁለት)
ንሥርም እንዲህ ትልሃለች፡- በግላዊ ሕይወትህ፣ በንግድህም ሆነ በሌላው ኑሮህ ከሰዎች ጋር መወዳጀት፣ አብሮ መሥራትና መንገድ መጀመር ያለብህ ለዓላማቸው ምን ያህል ጽኑና ቆራጥ፣ ትጉና አይበገሬ መሆናቸውን አረጋግጠህ መሆን አለበት፡፡ ሳታረጋግጥ መግባት ትርፉ ፀፀት ነው፡፡ እንኳን ሌሎችን ራስህንም ለአዲስ ተልዕኮ ከማሠማራትህ በፊት ፈትነው፡፡
አራዳ ፍርድ ቤት ዛሬ እንዲህ ሆነ! -በአራዳ ምድብ ችሎት ሐብታሙ አያሌው ዳንኤል ሺበሺና የሺዋስ አሰፋ – የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት
ዛሬ ከቀኑ 8፡00 በአራዳ ምድብ ችሎት ሐብታሙ አያሌው ዳንኤል ሺበሺና የሺዋስ አሰፋ እንደሚቀርቡ በመነገሩ ብዛት ያላቸው ሰዎች ቀደም ብለው በፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው ነበር፡፡ፖሊስ በፍርድ ቤቱ የተሰጠውን የቀጠሮ ሰዓት አክብሮ እስረኞቹን ማቅረብ በመቻሉ ላይ ብዙዎች ስጋት የነበራቸው ቢሆንም አልተሳሳቱም፡፡ መደበኛው የስራ ሰዓት ከተጠናቀቀ በኋላ ከፍተኛ ታጣቂ ሃይል የፍርድ ቤቱን ቅጥረ ግቢ ተቆጣጠረው ከደቂቃዎች በኋላም […]
አሜሪካ ለአፍሪካ ሰላሣ ሦስት ቢሊዮን ዶላር አሰባሰበች – ኦገስት 07, 2014
US-Africa new pledges 08-06-14
የ United States የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና ከኢጋድ መሪዎች ጋር ተገናኝተው ተነጋገሩ
ጆን ኬሪ ትላንት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝንና የኢጋድ ማለት የምስራቅ አፍሪቃ የልማት ትብብር በይነ-መንግስታት መሪዎችን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ መስርያ ቤታቸው ተቀብለው ሲያነጋግሩ ኢትዮጵያን በክልሉ መሪነት ሚናዋ አሞግሰዋል።
የአርባ ምንጭ ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ መሪዎች ታሰሩ
ሐምሌ ፴(ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የዞኑ ፖሊሶች ትናንት ከሌሊቱ 10 ሰአት ላይ ወደ ሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አመራሮች መኖሪያ ቤት በመሄድ ፍተሻ ካደረጉ በሁዋላ ፣ አመራሮችን ወስደው አስረዋቸዋል። የፍርድ ቤት ማዘዣ ይዘናል በማለት ፍተሻ ያካሄዱት ፖሊሶች በአንደኛው ቤት ውስጥ ሁለት ፍሬ ጥይቶችን ማግኘታቸውን ሲያስታወቁ፣ በሌሎች መኖሪያ ቤቶች ደግሞ ቪዲዮ ካሜራዎችን፣ ፊልሞችንና የተለያዩ ወረቀቶችን ሰብስበው …
የሞያሌ ህዝብ አሁንም በውሃ ችግር እየተሰቃየ ነው
ሐምሌ ፴(ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ካለፈው ሃምሌ ወር ጀምሮ በከተማው የታየው ከፍተኛ የውሃ እጥረት በአሁኑ ጊዜ አሳሳቢ ደርጃ ላይ መድረሱን ነዋሪዎች ገልጸዋል። አንድ የከተማው ነዋሪ ውሃ በቦቴ ጭነው አንድ ጀሪካን ውሃ በ10 ብር እየሸጡ ሲሆን፣ አብዛኛው ነዋሪ ደግሞ ወንዝ ውሃ በመጠቀም ችግሩን ለማለፍ እየሞከረ ነው። ” ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው ያለነው፣ ስለ ንጹህ ውሃ …
አፍሪካ እየተመነደገች ነው ሲሉ ፕ/ት አቦማ ተናገሩ
ሐምሌ ፴(ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከ40 በላይ አፍሪካ መሪዎችን በአንድ ጊዜ ጋብዘው በማነጋገር ላይ ያሉት የአሜሪካው መሪ ፕ/ት ባራክ ኦባማ አፍሪካ እያደገችና ጠንካራ አህጉር እየሆነች መሆኑን ተናግረዋል። ከዚህ ቀደም እንደነበረው ሳይሆን አፍሪካ በአለም ላይ ተጽእኖ ፈጣሪ መሆን መጀመሩዋን ፕሬዚዳንቱ ተናግረዋል። የአፍሪካ ስኬት ከወጣት ህዝቦቿ ጋር የተያያዘ መሆኑንም ፕሬዚዳንቱ አክለዋል። አሜሪካ በአፍሪካ የጸጥታ ስራ ለመስራትና …
አሜሪካ ለአፍሪካ 33 ቢሊዮን ዶላር አሰባሰበች
እኛ ከአፍሪካ የተፈጥሮና የከርሰ-ምድር ሃብቷን ብቻ ፈልገን ሳይሆን በቅድሚያ የምናየውና የምንተማመንበትም የሰው ሃብቷ ነው ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በአፍሪካ ላይ ያላቸውን የወደፊት ተስፋና እምቅ አቅም አድንቀው ተናግረዋል፡፡
የእርሣቸው መንግሥት ፍላጎት በአፍሪካና በአሜሪካ መካከል ያለው2ን ሥራና መተጋገዝ አሁን ባለው ሁኔታ እንዲቀጥል ማድረግ ሳይሆን ከፍ ወዳለ ደረጃ እንዲሸጋገር መሥራት ነው ብለዋል፡፡
በመላ አፍሪካ ለሚንቀሣቀሱ የግልና የመንግሥት አጋርነት ሥራዎችን ለማገዝ የተገኘው ገንዘብ ዋሺንግተን ዲሲ ላይ እየተካሄደ ላለው የአሜሪካ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ ትናንት እርሣቸው ንግግር ያደርጉ እስከነበረበት ጊዜ 33 ቢሊየን ዶላር መድረሱን አስታውቀዋል፡፡
ለዝርዝሩ…
አሜሪካ ለአፍሪካ 33 ቢሊዮን ዶላር አሰባሰበች – ኦገስት 06, 2014
US-Africa leaders’ summit
የሸራተን አዲስ ሆቴል ሠራተኞች መብቶቻቸው እንዲከበሩ ጠየቁ – ኦገስት 06, 2014
Sheraton Addis labour
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኦገስት 06, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
ስለ አቶ አንዳርጋቸው የብሪታንያ መንግሥት ጥያቄ
አዲስ አበባ የሚገኘው የብሪታንያ ኤምባሲ ሰራተኞች የመን ካለፉት ስድስት ሳምንታት በፊት ለኢትዮጵያ መንግሥት አሳልፋ የሰጠቻቸው እና በእስር የሚገኙትን የግንቦት ሰባት የፍትህ የነፃነትና የዴሞክራሲ ፓርቲ ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለመጎብኘት ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ መቅረቱ ተገለጸ።
UTC 16:00 የዓለም ዜና 060814
የዕለቱ ዜና
የአበባ፣ አታክልትና ፍራፍሬዎች የውጭ ገበያ ገቢ
ኢትዮጵያ ከአበባ፣ አታክልትና ፍራፍሬ የውጭ ገበያ በዚህ ዓመት ብቻ ከ245 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንዳገኘች የኢትዮጵያ ዘርፉ ልማት ተቋም ዋና ዳሬክተር አቶ ዓለም ወልደገሪማ ለዶይቸ ቬለ ዛሬ ገለጹ።
የአምነስቲ ወቀሳ እና የናይጄሪያ ምላሽ
ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት -አምነስቲ ኢንተርናሽናል የናይጀሪያ ጦር የሰብዓዊ መብት ረገጣ ፈፅሞዋል ሲል ወቀሳ ሰንዝሯል። ይህንን ወቀሳ የናይጄሪያ የመከላከያ ሚኒስቴር ዝም ብሎ አላለፈውም።
የሰማያዊ ፓርቲ አባል እና የአዲስ ጉዳይ የፎቶ ጋዜጠኛ ችሎት
በሜክሲኮ አደባባይ የሚገኘው የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ባለፈው የረመዳን ጾም ወቅት በአንዋር መስጊድ በተካሄደው ረብሻ ላይ ተሳትፋችኋል በሚል የተጠረጠሩ የሰማያዊ ፓርቲ አባል ወይንሸት ሞላን እና የአዲስ ጉዳይ የፎቶ ጋዜጠኛ አዚዛ ን ጉዳይ
የሰማያዊ ፓርቲ የጋሞጎፋ ዞን አመራሮች ታሰሩ
አርባ ምንጭ ከተማ የሚገኙ የሰማያዊ ፓርቲ የዞኑ አስተባባሪዎች በፖሊስ ተይዘው መታሰራቸው ታወቀ፡፡ ትናንት ሐምሌ 29 ሌሊት የዞኑ ሊቀመንበር አቶ ሉሉ፣ አቶ ፈቃዱ አበበና አቶ ጌታሁን በየነ ከየ ቤታቸው በፖሊስ ተይዘው ወዳልታወቀ ቦታ የተወሰዱ ሲሆን አሁን ያሉበት ቦታ እንደማይታወቅ ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡
አመራሮቹ በፖሊስ በተያዙበት ወቅት ቤታቸው እንደተበረበረና የፓርቲው አባላት አርባ ምንጭ በሚገኘው የፓርቲው ቢሮ እንዳይገቡ ቢሮውን ከበው የሚገኙ ፖሊሶች እየከለከሉ መሆኑም ለማወቅ ተችሏል፡፡
በሌላ በኩል በዞኑ በየ ወረዳው የሚገኙትን የፓርቲው አባላት ከሰማያዊ ፓርቲ እንዲወጡ ጫና እየጠደረገባቸው እንደሚገኝ የአደረጃጀት ጉዳይ ኃላፊው አቶ ብርሃኑ ተክለያሬድ ገልጸዋል፡፡
ንሥር
መፅሔቶችና አንድ ጋዜጣ ተከሰሱ – ኦገስት 06, 2014
ethioia publications charged
ከአፍሪካ ጋር ባለው የንግድ ልውውጥ አሜሪካ መሪነቱን እንደያዘች ነች
አፍሪካ ተለዋዋጭ በሆነው የአየር ንብረት ሁኔታ ውስጥ ቻይ ሆና እንድትዘልቅና በምግብ እራሷን እንድትችል አንድም ሌሎች በአፍሪካ ሊያምኑ እንደሚገባ፣ በሌላ በኩል ደግሞ የአህጉሪቱን ቁርጠኝነት ወደተግባር ለመለወጥ የአሜሪካ ድጋፍ እንዲሰፋ ተጠይቋል፡፡
እነዚህ ሃሣቦች በተነሱበት በፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ጋባዥነትና አስተናጋጅነት በተካሄደው የአፍሪካ – ዩናይትድ ስቴትስ የመሪዎች ስብሰባ ላይ በተሰናዳው የአፍሪካ ተለማጭነት ወይም የተፈጥሮ አካባቢና የአየር ንብረት መለዋወጥ ቻይነትና የምግብ ዋስትና መድረክ ላይ መክሯል፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ አፍሪካና ዩናይትድ ስቴትስ ተባብረው በመሥራታቸው በያዝነው የአውሮፓ ዓመት የውጭ መዋዕለ ነዋይ ፍሰቱ ሰማንያ ቢልዮን ዶላር መድረሱ ተገልጿል፡፡
በፍጥነት በማደግ ላይ የሚገኘውን…

