Tag: Ethiopia
በጥፍሩም በጥርሱም ለስልጣን የሚተጋ መንግሰት …… እንዴት እንታገለው!! – ከግርማ ሰይፉ ማሩ
በጥፍሩም በጥርሱም ለስልጣኑ የሚተጋን መንግስት በሁሉን አቀፍ ትግል መጣል አለብን ብለው ጠብ መንጃ ቢያነሱ ክፋቱ ምን ላይ እንደሆነ አልታይህም እያለኝ ነው፡፡ ለምን በጠብ መንጃ ፍልሚያ ስልጣን መያዝ እንዳለብኝ በግሌ ባይገባኝም አሁን ግን የኢህአዴግ ዓይነት መንግሰት ከደርግ እንዴት እንደሚሻል ማሰብ እያቃተኝ ነው፡፡ የሰላማዊ ትግል ሰራዊት እንዴት እንገንባ ለሚለው ጥያቄ አፋጣኝ ምለሽ ካልሰጠን በስተቀር መንግሰት በግልፅ እየደገፈ […]
የብሔራዊ እርቅና መግባባት ጉዳይ – ዶ/ር ዘለዓለም እሸቴ ይመር
ስለ ብሔራዊ እርቅና መግባባት ጉዳይ አጠር ምጥን ተደርጎ የተዘጋጀውን ባለ አምስት ነጥብ የዳሰሳ ጥናት (survey) ለዚሁ ጉዳይ ሲባል ብቻ ወደ ተዘጋጀው ድህረ ገፅ www.MyEthiopia.com በመሄድ ድምፅዎን ያሰሙ። የዝምተኛው ብዙሃን ድምፅ ጭምር ሳይቀር እስቲ ይሰማ! ፖለቲካውንና ፍልስፍናውን አርባ አመት አውጠንጥነን አረጀንበት። እንዲሁ ስንባዝን እድሜያችን አልቆ አንድ ባንድ ወደ ሞት ልንሄድ ነው። እርቅና መግባባትን ማን ጠላ? መላው […]
አቡጊዳ – አስመራ ያሉ ሶስት ድርጅቶች ለመዋሃድ ተስማሙ !
ዋና መቀመጫቸው አስመራ የሆኑ ፣ ሕወሃት/ኢሕአዴግን በኋይል ለማስወገድ እንቀሳቀሳለን የሚሉ ሶስት ድርጅቶች ለመዋሃድ እንደተስማሙ በጋራ ባወጡት መግለጫ ገለጹ። የትጥቅ ትግል እናደርጋለን የሚሉ ድርጅቶች ይሄን አይነት ስምምነት ሲያደርጉ በአይነቱ የመጀመሪያ እንደሆነ ይነገራል። እንደተባለውም ስምምነቱ በተግባር ዉሎ ድርጅቶቹ ከተዋሃዱ፣ በዚያ አካባቢ ለሚደረገዉ የትጥቅ ትግል ትልቅ እድምታ ሊኖረው እንደሚችል የሚናገሩ ጥቂቶች አይደሉም። የድርጅቶቹን መግለጫ እንደሚከተለው አቅርበናል፡ ================================================ የወያኔን […]
ዝሆን (ክፍል ሁለት)
በዋግ ሕምራ የረሃብ ሥጋት አለ – ኦገስት 28, 2014
Wag Hemra hunger
ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚሰጠውን የፖለቲካ ስልጠና ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ተማሪዎች መታሰራቸውን ተገለጸ
ነሃሴ ፳፩(ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የምስራቅ አፍሪካ የሰብአዊ መብቶች ሊግ ለኢሳት በላከው መግለጫ ካለፉት 2 ሳምንታት ጀምሮ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተጀመረውን የፖለቲካ ስልጠና ተከትሎ በአምቦ ዩኒቨርስቲ ከ100 በላይ እንዲሁም ከወለጋ የኑቨርስቲ 5 ተማሪዎች ታፍነው ተወስደዋል። የፖለቲካ ስልጠናው አጀንዳ የአገር አንድነት የሚል አላማ ቢኖረውም ፣ በተግባር እየታየ ያለው ግን ተማሪዎችን እየለዩ ማሰር ነው ነው ብሎአል። ከአምቦ …
በሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ በሚገኙ ቀበሌዎች እየተካሄደ ያልው ግድያ እንዲቆም ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡
ነሃሴ ፳፩(ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኩሬበረት እና እምባይድ ቀበሌ የሚገኙ ነዋሪዎች እንደገለጹት ከአፋር አካባቢ የሚመጡ ማንነታቸው ያልተወቁ ታጣቂዎች ንብረታቸውን በተደጋጋሚ እየዘረፉና ግድያም እየፈጸሙባቸው መሆኑን ተናግረው፤መንግስት ጉዳዩን ተከታትሎ የእርምት እርምጃ አለመውሰዱ በግድያው ላይ ጥርጣሬ እንዲያድርባቸው ማድረጉን ገልጸዋል። ግድያ እና ዘረፋ ሲካሄድ ጥበቃ ከማድረግ ይልቅ “-ራሳችሁን ጠብቁ ፣ንብረታችሁን ጠብቁ እና ወደ ጫካ አትውጡ ” በማለት የሚሰጠው መልስ ግዴለሽነቱን እያሳየን ነው …
የከሚሴ ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደር እና በማህበራዊ አገልግሎቶች እየተሰቃየን ነው አሉ
ነሃሴ ፳፩(ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የከሚሴ ከተማ ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደር ፣በመንገድ ፣በውሃ ፣በመብራት እና በማፋሰ ሻዙሪያ ባሉትችግሮችለረጂምአመታትያቀረብናቸውጥያቄዎችአልተመለሱልንም፣ አመራሩበተቀያየረቁጥርየሚሰራውሕዝብመረበሽየለበትምበማለትአማረዋል። እሁድነሐሴ 18/2006 ዓ.ምበከሚሴከተማበተካሄደውህዝባዊስብሰባየከተማዋነዋሪዎችለአመታትየጠየቁት የመልካምአስተዳደርጥያቄዎች ባለመመለሳቸውህብረተሰቡንወደማይፈለግአቅጣጫእየከተቱንነውበማለትተናግረዋል፡፡ የከተማአስተዳደሩየግለሰቦችንየድርጅትቦታበመንጠቅበሙስናለመኖሪቤትአገልግሎት 1000 ካሬሜትርተሰጥቷልበማለትብሶታቸውንተናግረዋል፡፡ ቅሬታአቅራቢዎችበከተማዋውስጥበመብራትናውሃከፍተኛችግርሆኖብንእያለያለመፍትሄመዝለቁ፤ዝናብ በዘነበ ቁጥር ከከተማዋ የተለያ የአቅጣጫየሚመጣውጎርፍ በዋናገበያውላይእናበየሰፈሩበመግባትያስቸገረመሆኑንተናግረዋል፡፡ የከተማአስተዳደሩበፀጥታዙሪያሰራሁበማለትይናገራልእንጅበምሽትመሳሪያበታጠቁሰዎችበየቤቱእየገቡዘረፋቢያካሂዱምተከታትለውወንጀለኛውን ተከታትሎእርምጃአልወሰደልንም፣ በከተማይቱጫፍ አካባቢየጥይትጩኸትበየጊዜውእየተሰማዝም ለምንተባለበማለትጠይቀዋል። ከአረብ አገራት የተመለሱ ኢትዮጵያውያን 50 እና 60 ሺ ብር ይዘው ቢገቡም እየከሰሩ፣ የሚሰሩት ስራ እያጡ ተመልሰው ስደትን መምረጣቸውን አንድ …
የኻርቱም ስምምነትና ኅዳሴ ግድብ
ሰሞኑን ኻርቱም ላይ የተካሄደው የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ የውኃ ሚኒስትሮች ስብሰባ ኢትዮጵያ እየገነባች ባለችው ኅዳሴ ግድብ ላይ ለተነሱ ውዝግቦች ከሰማንያ አምስት ከመቶ በላይ መልስ ሰጥቷል ሲሉ የግብፅ የመስኖ ሚኒስትር መናገራቸውን የሃገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፡፡
ሦስቱ ሃገሮች ተቋርጦ የቆየውን ምክክራቸውን እንደገና ባደሱበት በዚህ ስብሰባ ማብቂያ ላይ የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡
“ኢትዮጵያ በግድቧ ላይ ተጨማሪ ጥናቶችን እንድታካሂድ የሚያሳስብ መልዕክት አዝሏል” ያሉትን ዓለምአቀፍ የባለሙያዎች ቡድን ሃሣቦች ተቀብለው ለመተግበር መስማማታቸውንና ይህንኑም የስምምነት ሰነድ ትናንት መፈረማቸውን የግብፅ የመስኖ ሚኒስትር ዶ/ር ሁሣም አል ማግሃዚ የነገሩት መሆኑን አል ጣህሪር የሚባለው ሃገሪቱ…
በደቡብ ሱዳን የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈርሟል ወይስ አልተፈረመም?
የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች ባለፈው ጥር የደረሱበትን የተኩስ አቁም ስምምነት መፈራረማቸው በኢጋድ በተነገረ በማግሥቱ ተቃዋሚዎቹ አልፈረምንም ሲሉ አስተባብለዋል።
የተቃዋሚዎቹ ዋነኛ ተደራዳሪ ለቪኦኤ ሲናገሩ “ስምምነቱን ፈረሙ” ተብሎ በኢጋድ የተሠራጨው መረጃ ሃሰት ነው ብለዋል።
የደቡብ ሱዳን መንግሥት ዋነኛ ተደራዳሪ ግን “ተቃዋሚዎቹ ስምምነቱን የፈረሙት በዓለም ፊት ነው” ብለዋል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
የኻርቱም ስምምነትና ኅዳሴ ግድብ – ኦገስት 27, 2014
Ethiopia, Sudan, Egypt agreement – Signed in Khartoum, 08/28/14
በደቡብ ሱዳን የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈርሟል ወይስ አልተፈረመም? – ኦገስት 27, 2014
South Sudan – IGAD cease fire row
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኦገስት 27, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
አከራካሪው የዘረ-መል ለውጥ
ግብርና-ቀመስ የሥነ-ሕይወት ዕውቀት፣ በሳይንሳዊ ዘዴዎች የዕጽዋትንና አዝርእትን እንዲሁም የእንስሳትን ተፈጥሯዊ ይዞታም ሆነ መለያ ማሻሻልም ሆነ መለወጥ የሚቻልበት አሠራር ነው። በርከት ያለ የእህል ምርት ለማፈስ፤ ከጥንት ጀማሮ አርሶ አደሮች፣ የዘር እኽል እየመረጡ በመዝራት አያሌ ዘመናት ጠብቀው ለማቆየት መቻላቸው የሚታበል አይደለም።
አነጋጋሪው የዪኒቨርስቲ ተማሪዎች የፖሊሲ ስልጠና
ተማሪዎችና የፖለቲካ ተቋዋሚ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ ፖሊሲ ላይ ያተኮረው ለከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት ተማሪዎች የሚሰጠውሥልጠና ከጥሪው አንስቶ በግዳጅ የሚካሄድ መሆኑን ነው የሚናገሩት የኢትዮጵያ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የሁለት ሳምንታት የፖሊሲ ስልጠና ላይ መሆናቸውን መንግስት አስታውቋል ።
የኢትዮጵያ ግድብና የሰወስትዮሹ ድርድር
የፖለቲካ ተንታኝ ዩሱፍ ያሲን እንደሚሉት ግን ያሁኑ ስብሰባ እንደተባለዉ ከወሳኝ መፍትሔ ባይደርስ እንኳ ሰወሥቱ ሐገራት በተለይ ኢትዮጵያና ግብፅ ጦር የያሰብቅ መሠሎ የበረዉ ዉዝግባቸዉን በድርድር ለመፍታት መስማማታቸዉ ራሱ ጥሩ ጅምር ነዉ።
የሀማስ-እስራኤል ዘላቂ የተኩስ አቁም ስምምነት
እስራኤል እና ሀማስ ትናንት የደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነት ከትናንት አስራ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እንደፀና ይገኛል። ተቀናቃኞቹ ወገኖች በግብፅ ሸምጋይነት ነበር ሰባት ሳምንታት ለሆነው የ2,002 ሰዎች ሕይወት ላጠፋው ውጊያ ገደብ ያልተደረገበት ስምምነት የደረሱት። በስምምነቱ መሠረት፣ በጋዛ ላይ የተጣለው ዕገዳም በከፊል እንደሚነሳ ተገልጾዋል።
የኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ደጃፍ፤ – ኦገስት 27, 2014
ተቃውሞ:- በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች፥ የኢንተርኔት አምደኞች፥ የፖለቲካ መሪዎኞች ሌሎች ዜጎች እስርና የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ዘገባዎች፤
የማለዳ ወግ …የኢቲቪ ” ያልተገሩ ብዕሮች ” ዘጋቢ ፊልምና ያልተገራው አቀራረብ ነቢዩ ሲራክ
ከሁለት ሰአቱ የኢቲቪ ዜና አወጃ ተከትሎ የቀረበውን ” ያልተገሩ ብዕሮች ” ዶክመንተሪ በደረቁ ሌሊት ድጋሜ ስርጭቱ ተከታትየ ጨረስኩት … ላፍታ እንደተጠናቀቀ ዝም ፣ ጭጭ አልኩና በሃሳቤ በህዝብ ገንዘብ ከፍተኛ ወጭ እየተደረገባቸው የሚሰራጩትን የመንግስት የህትመት ጽሁፍና የኤሌክትሮኒክስ መገናኛ ብዙሃንን አሰብኳቸው … በምናብ ብዙ ርቄ ሔጀ በዶደመ ፣ ባልተገራ እና በተባውና በተገራው ብዕር ውስጥ ራሴን አትኩሮት ሰጥቸ […]
መንግስትን በሃይል ለማውረድ የሚንቀሳቀሱ 3 ድርጅቶች ወደ ውህደት የሚያደርሳቸውን ስምምነት ተፈራረሙ
ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር፣ የግንቦት 7፣የፍትህ፣የነፃነትናየዲሞክራሲ ንቅናቄ እንዲሁም የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ በጋራ ባወጡት መግለጫ ” ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ካሉበት አዘቅት በማውጣት ሕዝቡ የስልጣን ባለቤት የሚሆንበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የጋራ ትግልና መስዋዕትነት የግድ የሚለን ደረጃ ላይ ደርሰናል ብለዋል። ድርጅቶቹ አያይዘውም ” አገራችንና ሕዝባችንን ከአዘቅት ለማውጣት በመጣመር ብቻ ሳይሆን በውህደት አንድ ሆነን …
በሶማሊ ክልል የካቢኔ አባላት መካከል ያለው ፍጥቻ እንደቀጠለ ነው
ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በክልሉ ፕሬዚዳንት አብዲ ኢሌ ፣ በሶማሊ ህዝብ ዴሞክራሲያ ፓርተ (ሶህዴፓ) ሊቀመንበርና ከፕሬዚዳንቱ ጎሳ የሆኑ በአንድ ወገን፣ 3 ምክትል ፕሬዚዳንቶችና የ4 ካቢኔ አባላት በሌላ በኩል ሆነው የጀመሩት እሰጥ አገባ ጠ/ሚኒስትሩ ጋር ደርሶና በድርጅት ደረጃ ግምገማ አድርገው መፍትሄ እንዲሰጡት ስምምነት ከተደረሰ በሁዋላ፣ ፕሬዚዳንቱ ግምገማውን ለማደናቀፍ በዛሬው እለት ከጄኔራል አብርሃ ጋር ለአስቸኳይ …
የወረታ ከተማ ነጋዴዎች ከተማ አስተዳደሩ የአሰራር ችግር እንዳለበት ተናገሩ፡
ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በወረታ ከተማ በተካሄደው ሁለተኛው የንግድ ቀን ስብሰባ ስብሰባውን የመሩት የንግድናትራንስፖርት ሃልፊ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የሃገራችን የንግድ አሰራር የሸማቹን መብትና ጥቅም ያላከበረ በኋላቀርነት እና ውስብስብ አሰራር ውስጥ የቆየ በሆንምአሁንግንፍትህአዊእና ተደራሽነትያለውአሰራርእንዲሰፍንእየሰራይገኛልቢሉም እስካሁን ምንምአይነት መሻሻል የታየበት አሰራር እንዳልተያዘ ነጋዴዎቹተናግረዋል፡፡ በቤትክራይምክንያትቦታ ሲቀይሩፈቃድአናድስምበማለትተጨማሪክፍያመጠየቅ ፣ ውዝፍግብርበማለትበየጊዜውያልተገባግብርእንዲከፍሉ መደረጉ ፣ የቫትተመዝጋቢነጋዴዎችንየግምትግብርእንዲከፍሉማስገደድ፣ የሚሉት ችግሮች ተዘርዝረው እነዚህችግሮችአለመፈታታቸውየንግዱ ማህበረሰብበነጻነትለመስራትእንዳላስቻለው ተናግረዋል፡፡መመሪያናትእዛዞችንአክብሮ የሚሰራውንነጋዴየማስቸገርስራየሚሰራበትአፈጻጸም ችግርበስፋትእየታየመሆኑንአስተያየትሰጪዎቹ አክለው …
ግመል-ጊመል-ገመል-ጀመል (ክፍል አንድ)
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኦገስት 26, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
ጀርመን የኢራቅ ኩርዶችን ለማስታጠቅ መወሰኗ
የጀርመን መንግሥት የኢራቅ ኩርዶችን ለማስታጠቅ መወሰኑ የሰሞኑ የጀርመናውያን አብይ የመነጋገሪያ ርዕስ ነው ። የጀርመን መንግሥት ባለሥልጣናት እስከ ዛሬ ሳምንት ሐሙስ ድረስ የሚሰጧቸው መግለጫዎች ጀርመን ጦርነት ወደ ተባባሰባት ኢራቅ የጦር መሣሪያዎችን አትልክም የሚል ነበር ።
ኤቦላ እና የኤኮኖሚ ተፅእኖው
የኤቦላ ተኀዋሲ በንክኪ የሚተላለፍ በመሆኑ በሽታው በዋነኝነት በተስፋፋባቸው በላይቤሪያ ሴራልዮን ና ጊኒ የንግድ እንቅስቃሴ እንዲገታ አድርጓል ።
ዝሆን
| የዝሆን ሥዕል፣ ወሎ ገነተማርያም ቤተ ክርስቲያን |
|
የዝሆን ሥዕል፣ ወሎ እመኪና ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን
|
| የዝሆን ኩምቢ |
ዝሆን ሚዛናዊ ነው፡፡ ዝሆን በዓለማችን ትልቁ አጥቢ እንስሳ ነው፡፡ ክብደቱ እስከ ስድስት ሺ ኪሎ ግራም ይደርሳል፡፡ ይህንን ያህል ክብደቱን እስከ 3.3 ሜትር በሚደርሰው ቁመቱ ውስጥ ይይዘዋል፡፡ ይህንን ሁሉ ክብደት የያዘው ዝሆን ቅጠል በል መሆኑ የተነሣ የዛፎቹን ቁመት ተከትሎ ቀጭኔ በአንገቷ የምትደርስበት ቦታ ድረስ መድረስ የግድ ይለዋል፡፡ እዚህ ላይ ትልቁ ጥያቄ እንዴት? የሚለው ነው፡፡
| የዝሆን አመራር |
ኤቦላ ከምዕራብ ወደምሥራቅ አፍሪቃ
ምዕራብ አፍሪቃ ዉስጥ ከአንድ ሺህ አምስት መቶ በላይ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈዉ የኤቦላ ተኀዋሲ ምሥራቅ አፍሪቃ ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ ዉስጥም መከሰቱን በሳምንቱ መጨረሻ የሀገሩቱ ባለስልጣናት ይፋ አድርገዋል።
የኢቲቪ ዘጋቢ ፊልምና አስተያየት
ትናንት ምሽት በመንግሥት ቁጥጥር ሥር የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን «ያልተገሩ ብዕሮች» በሚል ርዕስ አንድ ዘጋቢ ፊልም አቅርቧል።
የዩክሬንና የሩሲያ መሪዎች ዉይይት
የምሥራቃዊ ዩክሬን አማፂያን ከሐገሪቱ መንግሥት ጦር ጋር መዋጋት ከጀመሩበት ካለፈዉ ሚያዚያ ወዲሕ ከሁለት ሺሕ በላይ ሰዎች ተገድለዋል።በአስር ሺሕ የሚቆጠሩ ተፈናቅለዋል።ጦርነቱ አማፂያኑን ትረዳለች በምትባለዉ ሩሲያና የኪየቭን መንግሥት በሚደግፉት ምዕራባዉያን መካካል ከማዕቀብ-ቅጣትና አፀፋ ቅጣት ያደረሰ ጠብ ቀስቅሷል።
ያልሰከነዉ የእስራኤልና ሃማስ ጦርነት
በእስራኤልና ሃማስ ታጣቂ ኃይሎች መካከል የተኩስ አቁም ዉል ድርድር ከተቋረጠ ወዲህ ሁለቱ ወገኖች ተመልሰዉ አንዱ ሌላዉ ላይ ጥቃት መሠንዘር ቀጥለዋል። ዘገባዎች እንደሚሉት እስራኤል ዛሬ ባጠናከረችዉ የጦር አዉሮፕላን ድብደባ ጋዛ ዉስጥ ሁለት ትላልቅ ሕንፃዎችን መትታለች።
የኢትዮጵያውን የተቃውሞ ሰልፍ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ደጃፍ፤ – ኦገስት 26, 2014
ተቃውሞ:- በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች፥ የኢንተርኔት አምደኞች፥ የፖለቲካ መሪዎኞችና ሌሎች ዜጎች ጉዳይና የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ዘገባዎች፤
የኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ደጃፍ፤
ተቃውሞ:- በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች፥ የኢንተርኔት አምደኞች፥ የፖለቲካ መሪዎኞችና ሌሎች ዜጎች ጉዳይና የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ዘገባዎች፤
ተቃውሞን የመግለጥ መብት፥ ኅግና ግጭት በአሜሪካ – ኦገስት 26, 2014
የሕግ ትንታኔ:- ግጭት በአሜሪካ፥ ተቃውሞን የመግለጽ ኅገ-መንግስታዊ መብትና የፖሊስ ሕግ የማስከበር ኃላፊነት፤
ተቃውሞን የመግለጥ መብት፥ ኅግና ግጭት በአሜሪካ
የሕግ ትንታኔ:- ግጭት በአሜሪካ፥ ተቃውሞን የመግለጽ ኅገ-መንግስታዊ መብትና የፖሊስ ሕግ የማስከበር ኃላፊነት፤
በአብርሃ ጅራ ከተማ በቁጥጥር ስር የዋሉት የአንድነት ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሃለፊ በህዝብ ግፊት ተለቀቁ
ነሃሴ ፲፱(አስራ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በምእራብ አርማጭሆ ዞን በአብርሃ ጅራ ከተማ ነዋሪ የሆነው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ወጣት አባይ ዘውዱ ዛሬ ሰኞ ጠዋት በአካባቢው ከሚገኘው የመከላከያ ካምፕ በመጡ መቶአለቃ ተስፋየ ስዩምና መቶ አለቃ ቅባቱ ተዋጅ በተባሉ የመከላከያ የመረጃ እና የደህንነት ሰራተኞች ከታሰረ በሁዋላ የአካባቢው ህዝብ ባደረገው ጫና ለመፈታት ችሎአል። ወጣት አባይ በኤርትራ …
የደቡብ ጎንደር የመኢአድ ዋና ጸሃፊ ባልታወቁ ሰዎች ታፍነው ተወሰዱ
ነሃሴ ፲፱(አስራ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመኢአድ የሰሜን ጎንደር የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ የሆኑት አቶ ዘመነ ምህረት ለኢሳት እንደገለጹት የደቡብ ጎንደር ዋና ጸሃፊ አቶ ጥላሁን አድማሴ ባለፈው ቅዳሜ 8 ሰአት ላይ በ6 ፌደራል ፖሊሶች ታፍኖ መወሰዱን ገልጸዋል። ፖሊሶቹ መሳሪያ አለው በሚል ፍትሻ አድርገው የነበረ ቢሆንም ምንም አለመገኘታቸውንና አቶ ጥላሁንን ወዳልታወቀ ቦታ መውሰዳቸውን አቶ ዘመኑ ገልጸዋል። …
ኦህዴድ በየደረጃው ያሉ አመራሪዎችን ለአስቸኳይ ስብሰባ ጠራ
ነሃሴ ፲፱(አስራ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሁሉም የኦሮምያ ክልሎች በሚገኙ ዞኖች ውስጥ የሚገኙ አስተዳዳሪዎች፣ የግብርና ዋና እና ምክትል ሃላፊዎች፣ የሴቶች ጽ/ቤት ፣ መሬት ጥበቃ ፣ ሲቪል ሰርቪስ እና መልካም አስተዳደር ፣ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ፣ ውሃና ማእድን፣ ገጠር መንገድ ፣ ጥቃቅንና አነስተኛ ጽ/ቤት ፣ ገንዘብና ኢኮኖሚ ፣ ትምህርት/ጽ/ቤት፣ እና የወጣቶችና ስፖርት ሃላፊዎች ከነገ ጀምሮ ለአስቸኳይ …
የኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ራሳቸውን እያገለሉ ነው
ነሃሴ ፲፱(አስራ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኮንዶምኒየም ቤቶች በወቅቱ ዕጣ ወጥቶ ለሕብረሰቡ ማስተላለፍ ካለመቻሉ ጋር ተያይዞ ቆጣቢዎች በመሰላቸትና ተስፋ በመቁረጥ ከፕሮግራሙ ራሳቸውን እያገለሉ መሆኑ ተሰምቷል። የአዲስአበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ዋና ስራአስኪያጅ አቶ መስፍን መንግሥቱ ሰዎች በተለያየ ምክንያት እየለቀቁ መሆኑን አምነው ነገር ግን ከተስፋ መቀረጥ ጋር እንደማይገናኝ ለመንግሥት መገናኝ ብዙሃን አረጋግጠዋል፡፡ እንደእሳቸው ገለጻ በድጋሚ ከተመዘገቡ …
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኦገስት 25, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
የአፍሪቃ ኅብረት የሶማሊያ ሰላም አስከባሪዎች
በሶማሊያ የአፍሪቃ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ AMISOM ከሁለት ዓመታት በኋላ ወታደሮቹን ከሶማሊያ ለማዉጣት እቅድ እንዳለዉ ተነገረ። በተመድ የጸጥታዉ ምክር ቤት መርሃግብር መሠረት AMISOM በሶማሊያ የሚኖረዉ የሰላም ማስከበር ኃላፊነት በተጠቀሰዉ ዓመት ያበቃል።
ማብቂያ ያጣው የቦኮ ሀራም ሽብር እና ናይጄሪያ
የኤቦላ ወረርሽኝ የመነጋገሪያ ርዕስ በሆነባት ናይጄሪያ ፤ ከበሽታው ሌላ ህዝቧን ያሳሰበው ሌላም ነገር አለ። ይህም በሀገሪቱ ስር የሰደደው አማፂው እስላማዊ ቡድን ቦኮ ሀራም ነው። አማፂያኑ በተቆጣጠሩት ሰሜን ናይጄሪያ እስላማዊ ካሊፋት መመሥረታቸውን በገለፁበት በአሁኑ ወቅት በሌላ በኩል ታግተው የተወሰዱትን ሴት ተማሪዎች ለማስመለስ ትግል ተይዟል።
ሊቢያ፤ የተረሳዉ ጦርነት
ሊቢያ የስድስት ሚሊን የሚገመተዉ ሕዝቧ የነብስ ወከፍ ገቢ ከአስራ-አራት ሺሕ ዶላር በላይ ነበር።ከዘጠና በመቶ የሚበልጥ ሕዝቧ የተማረ ነበር። በነዳጅ ላይ የተመሠረተዉ ምጣኔ ሐብቷ በአመት በአማካይ 10,5 ከመቶ ያድግ ነበር።ዛሬ ሐብት ንብረት-የሕዝቧ ቅምጥል ኑሮ አይደለም አንድ ሐገርነቷም ያዉ ነበር ነዉ።
የምስራቅ አፍሪቃ ፈጣን ጣልቃ ገብ ጦርና እና ተግዳሮቱ
በመጪው ዓመት በታህሳስ ወር ሥራውን እንደሚጀምር የተነገረው «የምስራቅ አፍሪቃ ፈጣን ጣልቃ ገብ ጦር » ሰላም እና መረጋጋት በራቃቸው የምስራቅ አፍሪቃ ሃገራት ወታደሮችን እያሰማራ አፋጣኝ ርዳታ ለመስጠት አቅዷል።



