የምስራቅ አፍሪቃ ፈጣን ጣልቃ ገብ ጦርና እና ተግዳሮቱ DW Amharic August 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በመጪው ዓመት በታህሳስ ወር ሥራውን እንደሚጀምር የተነገረው «የምስራቅ አፍሪቃ ፈጣን ጣልቃ ገብ ጦር » ሰላም እና መረጋጋት በራቃቸው የምስራቅ አፍሪቃ ሃገራት ወታደሮችን እያሰማራ አፋጣኝ ርዳታ ለመስጠት አቅዷል።