ኤቦላ ከምዕራብ ወደምሥራቅ አፍሪቃ DW Amharic August 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ምዕራብ አፍሪቃ ዉስጥ ከአንድ ሺህ አምስት መቶ በላይ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈዉ የኤቦላ ተኀዋሲ ምሥራቅ አፍሪቃ ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ ዉስጥም መከሰቱን በሳምንቱ መጨረሻ የሀገሩቱ ባለስልጣናት ይፋ አድርገዋል።