የእርዳታ ዘይት ተዘርፎ እየተሸጠ ነው።
የእርዳታ ዘይት ተዘርፎ እየተሸጠ ነው። Amdom Gebreslasie
*~*~*~*~*~*~*~
እርዳታ ዘይት ከተጫነበት መኪና በቀጥታ ወደ ነጋዴዎች መጋዘን ገብቶ እየተቸበቸበ ነው። በትግራይ ክልል መንግስት ያመነበት በድርቅ የተጠቃ የህዝብ ቁጥር 1.2 ሚልዮን መሆኑ ይታወቃል።
ለዚህ ህዝብ የመጣው የእርዳታ ዘይት ከመኪናው እየተዘረፈ በሃብታም ነጋዴዎች መጋዘን በማከማቸት እየተቸበቸበ ይገኛል።
የእርዳታ እህል መጋዘን ጠበበ፣ ለኣባይ ግድብ መስርያ እያሉ መዝረፉ ወደ ዘይት ተሸጋግሮ በመቐለ የተወሰኑ ሱቆች እየተሸጠ ይገኛል።
የኣንድ USAID የሚል ጣሳ ባለ 4 ሊትር ዘይት በ220 ብር እየተሸጠ ይገኛሌ።
ይኸው በእርዳታ የመጣ ዘይትና እህል በሙሰኞች እየተዘረፈ ነው።
መጋዘኖቹ በመቐለ ቀዳማይ ወያነ፣ ዓዲሹም ድሑንና ዓዲ ሓውሲ ይገኛሉ።
ይሄ የምትመለከቱት ሱቅ በቀዳማይ ወያነ የሚገኝ ነው።
በሌላ ኣቅጣጫ ደግሞ እርዳታ ባለ ማግኘታቸው በረሃብ ምክንያት በሞት ኣፋፍ የሚገኙ ሰዎች እጅግ በርካታ ናቸው።
ይሄ ማጣራት የፈለገ ወገን ካለ ወረዳ ራያ ዓዘቦ የሚገኝ ሓደ ኣልጋ ቀበሌ ሄዶ ማረጋገጥ ይችላል።
ረሃብ……ረሃብ……ረሃብ…… የሞት ምክንያት እየሆነ ነው።
ውድ ኢትዮጵያውያን በረሃብ ለተጠቁ ወገኖቻቹ ኣስቸኳይ እገዛ ኣድርጉላቸው። እርዳታው ራሳቹ በኣካል ተገኝታቹ ኣከፋፍሉ። ለመንግስት ከሰጣቹት ግን ይሄው ካድሬዎቹ ይበሉታል።
#ክፉ_ቀን
#ዘበን_ኣካሒዳ
#ETHIOPIAN_FAMINE

ረሀብ ትልቁ የወያኔ የዝርፊያ ቁና መሥፈርያው ነው ለዚህም ነው በተለይ ዘይት ወደክልሉ የሚጋዘው አንታይም ብለው ይሆናል በነሡ ቤት።
ሌላው በአ.አ ክፍለ ከተማዎች በሽፍን ሚኒባሥ ዶልፊን የግልና የንግድ ታርጋዎች በተለይ በማታ ከቀበሌ በንግድ ፍቃድ ሽፋን የሚወጡትን እንደ ሡካር ዘይት አየር በአየር ለሚያሻቅቡ ነጋዴዎች ደላላዎች ጋር አብረው በሥውር እየሸጡ ነው ይህንም ወያኔዎች አብረው ተባባሪ በመሆን እሥካሁን ህብረተሠቡ ለከፍተኛ እጥረት እና ንረት ውሥጥ ይገኛሉ።
ዋይ ይህ ማለት እኮ እነዚህ ሸርሙጦች አልተራቡም እንዴ
መንግሥት ነጋዴ መሆኑን አንርሣ
ይህ ማለት እኮ ከካዝናችን አውጥተው የገዙትን ዘይት አትርፎ መሽጥና ካዝናውንም ኪሥንም ማደለቢያ ዘዴ ነው ።
አሁን ገባኝ ለዚህ ነው ለካ 11 በመቶ ቀጣይ የሆናችው አይ እቺ ንቅሣት።
weyane leba nw ahun nw enda ymtkut 25 amet hunew eko ytrgma leba ena ymlaw weyanene eymerut yalew wanwchu 5 nachew gn hulom tigray hezbe leba nw ymbalew yszenal weyne kenu dersu swrde egme alkeln tigre huloslezhe khanu ennka kethiopia hezb gr enhune yzrfnwense yat hadan enblwalen ehame eko ala are ensbe yweyane mceresa eymeta ne americame aydenchume slezhe are entennke
Mn giziem zereña new woyanie.
Yetgrai rabteña 1.5 miliyon new
sil, lielawn rabteña hzb quTrun
asanso aqrbual. Yetegeñewn
erdata abzañawn wede tgrai
ywesdal, keziyam kefilun yseTal
kefilun ysheTal. Keliela akababi yalu terabiwoch enquan liredu erdata wedemiyageñubet endahiedu bemilisha yeTebeqalu. Kbr baynorewm yewoyanien
lekbru bemaseb.
Mnm erdata ayTebeqm ketgrai
neTawch tgrie lalhonew
etiyopiyawi.
Kerabu gar tebabro eko
eyechefechefe new.
Mn giziem zereña new woyanie.
Yetgrai rabteña 1.5 miliyon new
sil, lielawn rabteña hzb quTrun
asanso aqrbual. Yetegeñewn
erdata abzañawn wede tgrai
ywesdal, keziyam kefilun yseTal
kefilun ysheTal. Keliela akababi
yalu terabiwoch enquan liredu,
erdata wedemiyageñubet bota
endahiedu bemilisha yeTebeqalu.
Kbr yelielewn yewoyanien
kbr bemaseb.
Mnm erdata ketgrai
neTawch tgrie lalhonew
etiyopiyawi ayTebeqm.
Enkuan lireda rasu woyanie
kerabu gar tebabro eko hzb
eyechefechefe new.
Le woyanie mot.
Le etiyopiya neTanet
ደደብ የግመል ጭንቅላት ያለህ ነህ እኛ ኢትዮጵያ ኣንድ መሆኑ ነው የምናውቀው የማትረባ ።ደም በረሃ ወጥተህየማታቅ ተጋይ ነኝ ትላለህ ውሽታም ደንቆሮ
Eña etiyopiyawiyan yemnawqew
derg keferese behuala etiyopiya
mengst alba mehonuan new.
Yhn mejemeriya yadis abeba
university yetgrai neTa awch
woyanie worari Telat enj bengst
aydelem blo self weTto asawqual.
Hulum etiyopiyawiyan yh ewnet
mehonun beye giziew ena
beyebotaw gelTewal.
And yedurye Trqm, yetgrai
tegenTay woyanie, ye etiyopiya
qendeña Telat enj ye etiyopiya
mengst aydelem.
Slezih yhn worari Telatachn
yetgrai genTay woyanie tebabren
endemssew.
Beyalenbet akababi rasachn
astedadari nen.
Mnm woyanie bakababiyachn
anasders.
Asaden enwqaw woyanien.
መስረቅ ማስረቅ መዝርፍ ማዘረፍ ለወያኔ ጡት የጣለበት ሙያው ነው! ለሌብነት ፈቃድ የሚሰጥ ድርጅት/ጠባብ ጎጠኛ ውሻ የውሻ ዘር ብአንድ ጋራ በመተባበር ሕዝብ ሃገርን ያዋርዳሉ
አንተን ከምድር ገጽ ማጥፋት ስንቱን ገደልክ አስገደልክ ወደፊትም ትገድላለህ ታስገድላለህ አንተ ማለት የኢትዮጵያ ጠላት ነቀርሳ ካንሰርናችሁ ገባህ ወያኔ ነህ እማናውቅህ መሰለህ
ሳተነው አሊ
አዘኔታችን የእውነት ከሆነ የተቻለንን ያህል በማዋጣት የዜግነታችንን እንወጣ