Isaias Afewerki, ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፍወርቂዩሱፍ ያሲን (ኦስሎ)

በቅርቡ ኤርትርያን የጎበኙት የኢሳት ጋዜጠኞች ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ ብዞዎቻችንን እያነጋገረ ነው። እንደገና የሁለቱ አገራትና ሕዝቦች ዝምድናና የወደፊቱ እጣ ተጣማሪነት በተለያዩ ሚዲያዎች መነጋገሪያ አጀንዳ እየሆነ መጥቷል። ልክ እንደ በፊቱ እያወዛገበ ነው ማለቱ ሳይሻል አይቀረም።

ሙሉውን አስነብበኝ …

መጋቢት ፯(ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኦህዴድ የ25ኛ አመት በአሉን በትግራይ ክልል ውስጥ ለማክበር የነበረው ፍላጎት ከተደናቀፈ በሁዋላ፣ በደራ ወረዳ ጉንዶመስቀል ከተማ ለማክበር ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ ሲሆን፣ የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ተዘግተው ሰራተኞች የገጠሩን ህዝብ እንዲቀሰቅሱ ተሰማርተዋል። መጋቢት 10 የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጉንዶመስቀል ይገባሉ ተብሎ በመጠበቁ እጅግ በርካታ የፌደራል ፖሊስ አባላትና የደህንነት ሰራተኞች ወደ …

መጋቢት ፯(ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢህአዴግ ካድሬዎችን የሚያሰለጥነው አካዳሚ ፕሬዚዳንት የሆኑት አቶ አዲሱ ለገሰ ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ  በመለስ ዜናዊ ስም የተሰየመው  የአመራር አካዳሚ በመንግስት በጀት ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ በአምስት ዙሮች 2ሺ 500 ያህል ከፍተኛ አመራሮችን፣ ከ30ሺ በላይ መካከለኛ አመራሮችን አሰልጥኗል፡፡ አካዳሚው ያለአንዳች ፈቃድ ከ2003 ዓ.ም እስከ 2006 ዓ.ም ሲሰራ ከቆየ በሃላ በ2006 ዓ.ም …

መጋቢት ፯(ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፉት ሶስት አመታት የኢትዮጵያን ሙስሊሞች በመወከል ድምጹ እንዲሰማለት ጠይቆ፣ መለስ የተነፈገው ድምጻችን ይሰማ አመራሮቹን ለማስፈታትና ጥያቄዎቹ እንዲመለሱለት ግፊት ለማድረግ እስካሁን ሲከተለው ከነበረው የትግል ስልት አንድ ደረጃ ከፍ ያለ የትግል ስልት ይፋ እንደሚያድርግ አስታውቋል። ድምጻችን ይሰማ ” መብቴን ካላከበርክ እኔም..” በሚል ርእስ ባወጣው መግለጫ ፣ ህዝብ ሲመረው መብቴ ይከበርልኝ …

መጋቢት ፯(ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአሉ በአውስትራልያ ክዊንስላንድ ግዛት ነዋሪ በሆኑ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እሁድ መጋቢት 7 ቀን 2007 ዓም ተከብሯል። በበአሉ ላይ በግዛቱ ነዋሪ የሆኑ በርካታ ኢትዮጵያውያን የተገኙ ሲሆን የአድዋን ድል ታሪካዊነትን የዳሰሰ ሰፋ ያለ ዝግጅት ለታዳሚው ቀርቧል:: ዓድዋን አስመልክቶ በፕሮጀክተር በታገዘና በምስልና ድምጽ የተደገፉ ማስረጃዎች በቀረቡበት በዚህ ዝግጅት ላይ የዓጼ ምንሊክን …

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 20ኛው ወንጀል ችሎት ረዳት አውሮፕላን አብራሪው ሃይለመድን አበራ ከተመሰረቱበት ሁለት ክሶች በአንዱ ጥፋተኛ ሲለው ሁለተኛውን ውድቅ አደረገ። ተከሳሹ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከግንቦት 2000 ዓመተ ምህረት ጀምሮ…

The post የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 20ኛው ወንጀል ችሎት ረዳት አውሮፕላን አብራሪው ሃይለመድን አበራ ከተመሰረቱበት ሁለት ክሶች በአንዱ ጥፋተኛ ሲለው ሁለተኛውን ውድቅ አደረገ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ብርቱካን ፈንቴ ዓለሙ በሰሜን አየርላንድ ዓለምአቀፍ አገር አቋራጭ ሩጫ ውድድር፥ ጉቴኒ ሾኔ ደግሞ በደቡብ ኮሪያ ዓለምአቀፍ ማራቶን ድል ተቀዳጁ።

በእግር ኳስ ባርሴሎና መሪነቱን ከሪያል ማድሪድ ተረክቧል። ግብ አዳኙ ሊኦኔል ሜሲ በስፔን ላሊጋ የኮከብ ግብ አግቢነቱን እየመራ ነው።

በጀርመኑ ቡንደስ ሊጋ፥ ሻምፒዮናው ከወዲሁ የለየለት ይመስላል። ባየርን ሙኒክ ተከታዩን ቩልከስበርግን በአሥራ አንድ ነጥብ ጥሎ ነጉዷል።

 

ዝርዝሩን ከዚህ ያድምጡ።   

 

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና

10 ዙር መድረክ ላይ ሲፋለም የቆየ አውስትራሊያዊ ወጣት ቡጢኛ ለሁለት ቀናት ራሱን ስቶ ከቆየ በኋላ ዛሬ ሕይወቱ ማለፉ ተነግሯል። የአርሰናሉ አማካይ ጌዲዮን ዘላለምን በቀጥታ ወደ ብሔራዊ ቡድኔ ማካተት እሻለሁ ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን አሠልጣኝ ተናግረዋል። በቅድሚያ ግን ፍቃድ ያስፈልጋቸዋል፤ ከማን?

ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በኢዴፓ ህልውና አያምንም:: ዘላለም ህዝቡ ኢዴፓን በበጎ መንፈስ አያየውም:: በአሁን ሰአት ለተፈጠረው ኢሕኣዴጋዊ አክራሪነት እና የፖለቲካ ጽንፈኝነት ተጠያቂው ኢዴፓ እና አመራሩ ናቸው:: ኢዴፓ ብሎ ራሱን የሚጠራው በኢሕኣዴግ የጎለበተው…

The post ቃል ለተገባለት ወንበር የሚያሽካልለው ኢዴፓ ዲያስፖራውንም ይሁን ተቃዋሚ ፓርቲዎችን የሚተችበት ሞራል የለውም: appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

( ክፍል አንድ) ምርጫ 2007 አስመልክቶ ገዥው መደብ “ምን አስቦ ምን ይፈጵማል ” የሚለውን መነጋገር ከጀመርን ግማሽ አመት አለፈው። ባለፋት ወራት በርካታ የተጠበቁም ያልተጠበቁም ድርጊቶች ተፈጵመዋል። ከእነዚህ ድርጊቶች ወሳኝ የሚባሉትን…

The post ምን ታቅዶ ምን ተፈፀመ?፣ …የቀጣይ የትግል አቅጣጫ ምን ይሁን? – ኤርሚያስ ለገሰ / የመለስ ትሩፋቶች appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

120 መቀመጫዎች ላሉት እና ‘ክነሰት’ በመባል ለሚታወቀው የእስራኤል ምክር ቤት ነገ ምርጫ ይካሄዳል።በምርጫው 26 የፖለቲካ ፓርቲዎች ይሳተፋሉ። ለረጅም አመታት ስልጣን ላይ የቆዩት ቤኒያሚን ኔታንያሁ ከስልጣንና ከፓርቲ ካባረሯቸው ዚፒ ሊቭኒ እና ከኢዝሃቅ ሄርዞግ ጠንካራ ፉክክር ገጥሟቸዋል።

የዩኤስ አሜሪካ አብራሪ አልባ አውሮፕላኖች በኬንያ የዌስት ጌት የገበያ ማዕከል ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አቀነባብሯል ባሉት የአሸባብ አመራር ላይ ጥቃት ፈጸሙ። በጥቃቱ የአሸባቡ መሪ መሞቱን የዜና ወኪሎች ቢዘግቡም: ዜናው እስካሁን በይፋ አልተረጋገጠም።

TPLF, ወያኔ/የትግሬ ነጻ አውጭ ግንባር ዶ/ር አበባ ፈቃደ

ጥንታዊት ቅድስት ኢትዮጵያ አገራችንን ከገጠማት ብሄራዊ ቀውስና ካንዣበበባት ሕልውናዋን ፈታኝ አደጋ ለመታደግ ምን መደረግ አለበት የሚለው ጥያቄ መመለስ ከመቸውም ግዜ በበለጠ የወቅቱ ዋናና አጣዳፊ ጉዳይ መሆኑ ለሚመለከተንና ለምንቆረቆር ሁሉ አጠያያቂ አይደለም።

ሙሉውን አስነብበኝ …

azeb mesfinመውደቂያው የደረሰው ወያኔ እርስ በርሱ መበላላት ጀምሯል:ትግላችንን አጠናክረን መቀጠል ያለብን ወሳኝ ወቅት ላይ ነን:: የደህንነት ሹሙ ጌታቸው ማለት እንደ ወይዘሮ አዜብ አነጋገር “…ሰታዊ መሲሉ ክምተመን ዝናከስ..” እንደሆነ ሲታወቅ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወይዘሮ አዜብ በቤተሰቦቻቸው ስም ያቋቋሙት ድርጅት እና ያፈሩት ሃብት እና ንብረት ላይ ክትትል እንዲደረግ አቶ ጌታቸው አሰፋ ቡድናቸውን ማዘዛቻው ወይዘሮዋ በደህንነት ሹሙ ጥርስ ውስጥ ዳግም መታኘክ መጀመራቸው ታውቋል::ወዳጆቻቸውን ተገን በማድረግ በቤተሰቦቻቸው ስም የሚገቡ ከባድ እና ቀላል መሳሪያዎች እንዲሁም የተለያዩ ቁሳቁሶች ቀረጥ ስለማይከፈልባችው ጥያቄ በአዜብ መስፍን ላይ ቢያስነሳም ወይዘሮዋ ከተጠየቅን አብረን ነው መጠየቅ ያለብን ሲሉ ከዚህ ቀደም መልስ መስጠታቸው እና ከዘረፋ ጋር ጋር የተያያዘ ጥቄዎች ሲነሳባቸው በጄኔራሎች ካኪ ሾር መደበቅ ተግባራቸው መሆኑ ለደህንነት ፈላጭ ቆራጮ እንዳልተዋጠላቸው ታውቋል::

ከዚህ ቀደም በቤተመንግስቱ የውስጥ ሽኩቻ ውስጥ ቂም በቀል እንዳለባቸው የሚነግርላቸው የደህንነቱ ሹም አቶ ጌታቸው ወይዘሮ አዜብን አጥምዶ የሰው መሳቂያ ለማድረግ ከማሴር አልተቆጠቡን ሲሉ የወይዘሮዋ የቅርብ ሰዎች በምሬት ይናገረሉ:: ወዳጅ መሳይ ተናዳፊ እባብ ሰታዊ መሲሉ ክምተመን ዝናከስ ብላ አዜብ የምትጠራው ጌታቸው በዘመዶቿ ስም ያፈራችውን ንብረት የመውረስ እና ሸጦ ገንዘቡን በሌላው እንደለመደው ከሃገር የማሻገር እቅድ እንደያዘ የቅርብ ወዳጆቿ አክለው ገልጸዋል::በደህንነት ሰዉየውና በሴትየዋ መካከል ያለውን ቅራኔ ፈትቶ ጉዳዩን ለማረጋጋት አቶ በረከት ስምኦን እና ጄኔራል ሳሞራ ጥረት ላይ መሆናቸው ታውቋል::

በውጪና በውስጥ ስልጣኑን ለህዝብ እንዲያስረክብ ትልቅ ጫና የበዛበት ወያኔ ከሃገር እና ህዝብ ሃብት በተጨማሪ እርስ በርሱ መበላላት እና መዘራረፍ የጀመረ ሲሆን ኢትዮጵያውያን ትግላችንን አጠናክረን በመቀጠል ይህንን የበሰበሰ ዘራፊ ስር አት ለማስወገድ በጋራ እና በአንድነት በመታገል የዜግነት ሃላፊነታችንን መወጣት አለብን::

• የሶዶ ፖሊስ 8 የሰማያዊ ዕጩዎችን በማሰር ቅስቀሳውን አስተጓጉሏል

• የጅማ ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ተዘርፏል

• ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ ወደ ህዝብ እንዳይደርስ ሆን ተብሎ የተቀየሰ ስልት ነው›› አቶ ስለሽ ፈይሳ

ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ቅስቀሳ እንዳያደርግ በፖሊሶች ክልከላና ወከባ እየደረሰበት እንደሚገኝ የሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ጉዳይ ኃላፊና ም/ሊቀመንበሩ አቶ ስለሽ ፈይሳ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ዛሬ መጋቢት 5/2007 ዓ.ም ፓርቲው በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ቅስቀሳ ያደረገ ሲሆን በባህርዳርና ወላይታ ዞን ፖሊስ የተለያዩ ምክንያቶችን በመፍጠር ቅስቀሰውን ማደናቀፉን ኃላፊው ገልጸዋል፡፡

ዛሬ ሰማያዊ ፓርቲ በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ቅስቀሳ በሚያደርግበት ወቅት የከተማው ፖሊስ ‹‹የምርጫ ቅስቀሳ አልተጀመረም›› ብሎ ያዋከበ ሲሆን የፓርቲው አመራሮችና አባላት ቅስቀሳ መጀመሩን ገልጸው ስራቸውን እያከናወኑ በነበሩበት ወቅት ‹‹ህገ ወጥ ሰላማዊ ሰልፍ›› አድርጋችኋል በሚል ሌላ ክስ 8 የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎችንና ሌሎች አባላትን በማሰር ቅስቀሳውን እንዳደናቀፈ የወላይታ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ሰብሳቢ አቶ ታደመ ፈቃዱ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡

በተመሳሳይ በባህርዳር ከተማ ፖሊስ ‹‹በሞንታርቮ ለመቀስቀስ ፈቃድ ስላላመጣችሁ መቀስቀስ አትችሉም፡፡›› በሚል ፓርቲው ሊያደርገው የነበረውን የምርጫ ቅስቀሳ እንዳደናቀፈ የፓርቲው የምዕራብ ጎጃም ዞን ጊዜያዊ አስተባባሪ አቶ አዲሱ ጌታነህ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ሆኖም ‹ለምን ትከለክሏቸዋላችሁ?› በሚል ህዝቡ ፖሊሶቹን በማፋጠጡ በድምፅ መቀስቀስ ባንችልም በህዝቡ ድጋፍ የቅስቀሳ ወረቀቶችን በማሰራጨት የተሳካ ቅስቀሳ አድርገናል›› ሲሉ አቶ አዲሱ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡

በዚህ ወቅት ቅስቀሳ ለማድረግ ምንም አይነት ፈቃድ እንደማያስፈልግ የገለፁት አቶ ስለሽ ፖሊስ የሚፈጥረው እንቅፋት ሆን ተብሎ ሰማያዊ ወደ ህዝብ እንዳይደርስ የተቀየሰ ስልት ነው ብለዋል፡፡ ኃላፊው አክለውም ‹‹የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎችን በመሰረዝ ፓርቲው ምርጫው ላይ የሚፈጥረውን ጫና ለመቀነስ ጥረዋል፡፡ ይህ አልበቃ ሲልም የቅስቀሳ መልዕክቶቻችን በተደጋጋሚ በሚዲያ እንዳይተላለፉ እያደረጉ ነው፡፡ አሁን ደግሞ ወደ ህዝብ እንዳንደርስ በህገ ወጥ መንገድ በፖሊስ ማስቆም ጀምረዋል›› ብለዋል፡፡

በሌላ ዜና የጅማ ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ባልታወቁ ግለሰቦች መዘረፉን የምርጫ ጉዳይ ኃላፊው ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ‹‹በ02/07/07 ሁለት ሰዓት ላይ አራት ግለሰቦች ጽ/ቤቱን በመስበርና የጽ/ቤቱን ጥበቃ አስፈራርተው በማባረር ለቅስቀሳ የተላከ 6 ሺህ ኦሮምኛ በራሪ ወረቀት እንዲሁም 3 ሺህ አማርኛ በራሪ ወረቀት፣ አንድ የፎቶ ካሜራ፣ አንድ ባነር፣ ለሸካ ዞን ሊላክ የተዘጋጀ 5 ሺህ በራሪ ወረቀት፣ 50 ፖስተር፣ አንድ የእጅ ሜጋ ፎን፣ ሁለት ባነር፣ በርካታ ጋዜጦችና መጽሔቶች ሲዘርፉ የጽ/ቤቱን ኮምፒውተርም ሰብረዋል›› ሲሉ ኃላፊው ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡

እርሳቸው ግን አሁን ገና ኢትዮጵያዊ ሆንኩ ፣ምከንያቱም ኢትዮጵያዊ መብቴ የሚረገጥ ማለት ነውና››እያሉ ነው ‹ዳኛቸው፣ ዩኒቨርስቲውን እንደ ደጀንና ገዥ መሬት ተጠቅሞ መድፍ ሲተኩስብን ቆይቷል›› ሲሉ የነበሩ ህወሓቶች አሁን አንጀታቸው ቅቤ ሳይጠጣ አይቀርም፡፡ የፍልስፍና ምሁሩን ከዩኒቨርስቲው ማባረር ችለዋልና፡፡ስንብታቸውን አስመልክቶ ዳኛቸው ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት ‹‹ውሳኔው ፖለተካዊ መሆኑነን ማንም አይስተውም››፡፡ አደባባይ በመውጣት ሀሳባቸውን በመግለጽ ተለይተው የሚታወቁት ዳኛቸው በዩኒቨርስቲው ለሰባት […]

መድበለ ፓርቲ ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ የለም – የሰማያዊና መድረክ ተከራካሪዎች ሕወሃት በይስሙላው ምርጫ ደሞክራሲ አለ ለማስባል የመጀመሪያውን ክርክር አደርጓል። በክርክሩ ኢሕአዴግን ጨምሮ አምስት ድርጅቶች ተካፍለዋል። አትፓ (አዲስ ትዉልድ ፓርቲ) የሚባል አዲስ አበባ ዉስጥ የተወሰኑ ተመራጮችን ያስመዘገበ፣ ጠንካራውን ድርጅት ሕወሃት ምርጫ ቦርድን ተጠቅሞ ካገደ በኋላ ያቋቋመው የተለጣፊው አንድነትን እመራሉሁ ይለው ትግስቱ አወሉ፣ የብዙ ድርህቶች ስብስብ የሆነው መድረክ […]

“ኢሕአዴግ አርጅቷል። የሐሳብ ድርቀት ደርሶበታል” ኢንጂነር ይልቃል “ለኢትይጵጵያ ሕዝብ ጥልቅ ፍቅር አለን። ፣ ትልቅ አክብሮትት አለን” ኢንጂነር ይልቃል “ኢሕአዴግ የአሁኑ ትዉል የሚመጥን አይደለም” አቶ ዮናታን ተስፋዬ “በኢሕአዴግ ክራይቴሪያ ማግኘት ይሻላል፣ በአካዳሚክ ከማግኘት እየተባለ ነው “ “የካቢኔ የካድሬ ወንድምና እህቶች የጠለበ ሥራ ሲያገኙ፣ ሌሎች ድንጋይ ነው የሚፈልጡት! ዶር መራራ ጉዲና ዶር መራራ መልእክት ለኢትዮጵይ ሕዝብ “የኢሕአደግ […]

ተከራካሪ “ፓርቲዎች” ኢህአዴግ፤ አቶ አሰመላሽ ገ/ስላሴ እና አቶ ሬድዋን ሁሴን (ዋና ተከራካሪ ማን እንደሆነ ባይነገርም ይታወቃል) አትፓ፤ አቶ አሰፋው ጌታቸው መድረክ፤ ዶር መረራ ጉዲና ሰማያዊ፤ አቶ ይልቃል ጌትነት እና አቶ ዮናታን ተሰፋዬ “አንድነት”፤ አቶ ትዕግሰቱ አወሉ ከዚህ በታች የማቀርበው አስተያየት የግል ምልከታዬን ሲሆን፤ ሰዎች በተለያየ አረዳድ ሊኖራቸው እንደሚችል መታወቅ ይኖርበታል፡፡ በዘንድሮ ክርክር አንድ ጥሩ ነገር […]

መጋቢት ስድስት ቀን 1957 ዓም! (እአአ ፣ 1965 ዓም) በዓለም ታሪክ በፖለቲካው በኤኮኖሚውና በማሕበራዊ ኑሮ የማይረሱ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ዘመን! በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት፣ ኃያላኑ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ሶቭየት ሕብረት፣ በዓለም ዙሪያ ተጽዕኖአቸውን ለማስፋፋት በግልጽም፤ በሥውርም ይዘምቱ የነበረበት ጊዜ ነው፣ 1965 ።

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

መጋቢት ስድስት ቀን 1957 ዓም! (እአአ ፣ 1965 ዓም) በዓለም ታሪክ በፖለቲካው በኤኮኖሚውና በማሕበራዊ ኑሮ የማይረሱ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ዘመን! በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት፣ ኃያላኑ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ሶቭየት ሕብረት፣ በዓለም ዙሪያ ተጽዕኖአቸውን ለማስፋፋት በግልጽም፤ በሥውርም ይዘምቱ የነበረበት ጊዜ ነው፣ 1965 ።

ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ከሦስት ዐሥርት ዓመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ በሚሌኒየሙ መባቻ ወደ አገራቸው ተመልሰው ላለፉት ሰባት ዓመታት በማስተማር ሥራ ላይ ቆይተዋል፡፡ ምሁሩ በዋናነት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር ቢኾኑም በሕግ…

The post ‹‹ተወይኖብኛል›› … በዶ/ር አድማሱ ጸጋዬ ተልእኮ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተባርሬአለኹ /ዶ.ር ዳኛቸው አሰፋ/ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ከርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አባላት ቀን፡ መጋቢት 5 2007 ዓ/ም (14/03/2015) ሕዝብ መርጦ በቤተ ክርስቲያኗ የአስተዳደር ስልጣን ላይ ያስቀመጣቸው ጥቂት ካህናት ለስጋዊ…

The post የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ – ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

መነሻዬ የሻለቃ ዮሴፍን ትግል ይቀጥላል የሚል ርእስ የሰጠው ዘንድሮ አዲስ አበባ ላይ የታተመው መጽሐፍ ነው። ያነበብኩት ቁጭትና ንዴት እየተሰማኝ ነበር። ለዚህ ሰውነት የሚጎዳ ስሜቴ ዋናው ምክንያት የመጽሐፉ ደራሲ እንደገለጸው፥ ጀኔራል…

The post በኢትዮጵያ ሰላም የሚያመጣ የአማራ የተራድኦና የዕርቅ ድርጅት ያስፈልጋል- (ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ) appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

መውደቂያው የደረሰው ወያኔ እርስ በርሱ መበላላት ጀምሯል: ወሳኝ ወቅት ላይ ነን ፤የደህንነት ሹሙ ጌታቸው ማለት እንደ ወይዘሮ አዜብ አነጋገር “…ሰታዊ መሲሉ ክምተመን ዝናከስ..” እንደሆነ ሲታወቅ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወይዘሮ አዜብ…

The post ወይዘሮ አዜብ መስፍን በደህንነት ሹሙ ጥርስ ውስጥ ዳግም መታኘክ ጀምረዋል:: appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ኢሕአዴግ ሥልጣን ከያዘ ጊዜ ጀምሮ በተካሄዱት አራት ጠቅላላ ምርጫዎች የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በተወዳደሩበት በአደዋ የምርጫ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ በዘንድሮ ምርጫ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ኢሕአዴግን ወክለው እንደሚወዳደሩበት…

The post ዶ/ር ደብረ ጽዮን በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦታ በአደዋ ይወዳደራሉ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና

ደቡብ አፍሪቃ በሕጋዊ እና ሕገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገሯ የሚገቡ የውጭ ዜጎች ቁጥር ለመቀነስ በማሰብ ባለፈው ዓመት አንድ ጠንካራ ሕግ አውጥታለች። ከብዙ ወራት ወዲህ የተጀመረው ሕጉን ተግባራዊ የማድረጉ ሂደት ግን ብዙ ቀውስ የታየበት እና በቱሪዝም እና ከውጭ በሚገባ ወረት ላይ አሉታዊ መዘዝ አስከትሏል።

ሠላማዊ ውቅያኖስ ላይ የምትገኘው የቫኑዋቱ ደሴት «ፓም» በተሰኘ ዝናብ በቀላቀለ ከባድ አውሎ ንፋስ ተናወጠች። በዚህ ክስተት ደሴቲቱ ከባድ አደጋ ደርሶባታል።

” ሀሎ አቶ ሽመልስ ከማል?” ” አዎ! ማን ልበል?” ” ጤና ይስጥልኝ ፣ የብሉንበርግ ጋዜጠኛ ሚስተር እከሌ ነኝ።” ” እሺ ሚስተር እከሌ! ምን ልርዳህ?” ” የእንግሊዝ መንግሥት በጋዜጠኞችና ተቃዋሚዎች ላይ…

The post የዛሬ የኢሳትን የመጀመሪያ ዜና ሳይ በትዝታ ወደ ኋላ ነጐድኩ፣( ቪሽየስ ሰርክል) – ኤርሚያስ ለገሰ /የ መለስ ትሩፋቶች/ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ከጥቂት ሳምንታት ወዲህ ባልተለመደ ሁኔታ ኢህአዴግ ላይ ታዋቂ የዓለማችን ጋዜጦች የጀመሩት ተከታታይ ትችት፣ ማሳሰቢያና መፍትሔ ጠቋሚ ዘገባዎች መነጋገሪያ አጀንዳ ሆነዋል፡፡ ሚዲያዎቹ በዘገባቸው ኢህአዴግን ከቻይና አምባገነናዊና አክራሪ አገዛዝ ጋር አመሳስለዋል፡፡ ኢህአዴግ…

The post “ስሉሱ” ዞረ እንዴ?! የምዕራቡ ሚዲያና ኢህአዴግ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የኢትዮጵያ ህዝበ የተለያዩ የሰላማዊ ትግል ዘዴዎችን በመጠቀምም ለመብቱ መከበር የሚያደርገውን ጥረት ቀጥሏል፤ ወጣቶች ብሶቶቻቸውን በብር ኖቶች ላይ ጽፈው ገበያው እንዲያዘዋውራቸው እያደረጉ ነው። ይህም “የወረቀት ገንዘብን ለተሠራበት ዓላማ ብቻ ተጠቀሙ” የሚለውን ህግ በመጣስ ለቅስቀሳ ሥራ መጠቀም በመሆኑ የሕዝባዊ እምቢተኝነት አካል ነው። በሚቀጥሉት ጥቂት ወራት ውስጥ በርካታ የወረቀት ገንዘቦች በምሬት መግለጫነት ይውላሉ ተብሎ ይገመታል። ምስሎቹ በማህበራዊ መድረኮች […]

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው የዓለም መድኃኒት የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ሰሞን የዘንድሮውን (2007ዓ.ም) ማለቴነው አንድ ወንድሜ በሙያው የህክምና ዶክተር (ሠራየ ሕማም) ይደውልና ሊያገኘን እንደሚፈልግ ይነግረኛል፡፡ ተቀጣጥረን ተገናኘን፡፡ በእጁ ሁለት መጻሕፍት…

The post የሀገርና የቤተክርስቲያን ታሪክ ጠላት ስውሩ ተኩላ ዳንኤል ክብረት! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

Bereket Simon, አቶ በረከት ስምኦን

Ethiopia Zare (ዓርብ መጋቢት 4 ቀን 2007፣ March 13, 2015)፡- የመጀመሪያው ዙር የምርጫ ክርክር እንዲያደርጉ የተመረጡት አቶ በረከት ስሞኦን ከምርጫ ክርክሩ እራሳቸውን ማግለላቸው ተረጋገጠ። አቶ በረከት ለዚህ የሰጡት ምክንያት እንደሌለ ታውቋል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

Ali Adorus, ዓሊ አድሮስ

Ethiopia Zare (ዓርብ መጋቢት 4 ቀን 2007፣ March 13, 2015)፡- የአይሲስ ዋንኛ አራማጅ ነው የተባለው ጆን (መሐመድ ኤምዋዚ) የቅርብ ጓደኛው እንግሊዛዊው ዓሊ አድሮስ ኢትዮጵያ ውስጥ በእስር እንደሚገኝ በተለያዩ የብዙኀን ዜና ማሰራጫዎች እየተናፈሰ ይገኛል። መሐመድ ኤምወዚ በማለት ራሱን ሰይሞ የቆየው ይህ ግለሰብ፣ የኩዌት ዝርያ የሆነ እንግሊዛዊ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን፤ አንገት ቀልቶ ገዳዩ በሎንደን ከተማ ኮሌጅ ውስጥ ይማር እንደነበር ታውቋል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

የትግራይ ልማት ማህበር በትግራይ የልማት እንቅስቃሴዎችን ልማድረግ 1.5 ቢሊዮን በር ባጀት እንደመደበ ተገለጸ። ማህበሩ 27 ፕሮጀክቶችን በ34 አራት ወርዳዎች ለማድረግ ያቀደ ሲሆን፣ ከመንግስት አካል ዉጭ በሆነ በአንድ ተራ ድኦ ነኝ…

The post መንግስት ያልሆነ አካል 1.5 ቢሊዮን ለትይግራይ ሲመድብ ገንዘቡ ከየት ተገኝቶ ? ደሳለኝ ዘጎንደር appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

አቶ ልደቱ አያሌው፣ የኢዴፓ መሥራችና የማዕከላዊ ምክር ቤት አባል አቶ ልደቱ አያሌው የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) መሥራች ሲሆኑ፣ ለረጅም ጊዜ ፓርቲውን በመምራት በፖለቲካው መድረክ ባደረጓቸው እንቅስቃሴዎች ይታወቃሉ፡፡ አቶ ልደቱ የመጀመርያ…

The post ‹‹በኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎች መካከል ያለው ቅራኔ አገርን እስከማፍረስ ሊሄድ የሚችል ነው›› appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በተያዘው የፈረንጆች ዓመት ሁለት ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈለጋቸው ተገለፀ። መንግስት ብሔራዊ ሰብአዊ ፍላጐት እና ባለፉት አምስት ዓመታት የነበረውን ሁኔታ በማገናዘብ ይፋ ያደረገውን መረጃ ጠቅሶ የተባበሩት መንግስታት…

The post 2 ነጥብ 9 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን እርዳታ ያስፈልጋቸዋል appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች በብዙ ጉዳዮች የሚለያዩ ቢሆንም፣ ፊንፊኔ መናገሻችን ናት በሚለው ጉዳይ ግን ይስማማሉ ። ለዚህም ይመስላል በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጉዳይ፣ ኦሮሞ ፈርስትና ኦፒዲኦ እጅና ጓንት ሆነው ሃገሩን ያተራመሱት…

The post 150 ኪሎመትር ርቀት ያለው አ.አ. ያካተተ የመሐል 10ኛ ክልል ይኑር ( ያሬድ ጥበቡ ) appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

አሸባብ በጣም መዳካሙን የሶማሊያ መንግሥትና ደጋፊዎቹ መናገር ከጀመሩ ከሁለት ዓመት በላይ ተቆጠረ።ሶማሊያ ግን የአክራሪዉ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን ጥቃት ተለይቷት አያዉቅም።ሆቴሎች፤ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ፅሕፈት ቤቶች፤ አብያተ-መንግሥታት፤ መስሪያ ቤቶች፤ የጦር ሠፈሮች፤…

The post የኢትዮጵያ ወታደሮችን ጨምሮ በአስር የሚቆጠሩ ሰዎች በአሸባብ ጥቃት ተገደ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

እስካድማስ አየነው ፣ አዲስ አበባ ሰሞኑን አቶ ኤርሚያስ ለገሰ “ግልጽ ደብዳቤ ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት” ብሎ የጻፈውን፤ ከዚያም ዲያቆን ዳንኤል ለዚህ ደብዳቤ የሰጠውን ምላሽ (ታላቅነቱን በሚያሳይ ትህትና)፤ እንዲሁም አቶ ኤርሚያስ “የመጨረሻ…

The post በዲ/ን ዳንኤል ክብረትና ኤርሚያስ ለገሰ ጉዳይ እኔም የምለው አለኝ; “እኛ ጋር ካልሆናችሁ እነሱ ጋር ናችሁ” appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

መጋቢት ፬(አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የግዲቾ ብሄረሰብ አባላት ተቃውሞውን ያስነሱት መሬታቸው ለትምባሆ ተክል እርሻ ለአንድ ባለሀብት መሰጠቱን ተከትሎ ነው። በደቡብ ክልል በጋሞጎፋ ዞን በምእራብ አባያ ወረዳ የሚኖሩት ቁጥራቸው እስከ 5 ሺ የሚደርሱ የብሄረሰቡ አባላት፣ ቀደም ብሎ በአባያ ሃይቅ መካከል በሚገኘው ደሴት ይኖሩ ነበር። ደሴቱ በሃይቁ ሙሉ በሙሉ መሸፈኑን ተከትሎ የብሄረሰቡ አባላት ሃንቲ ወደ …

መጋቢት ፬(አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የተለያዩ ክልሎችን የሚሸፍነው ሪፖርት፣ በዜጎች ላይ የተፈጸሙ ዝርዝር ጥቃቶችን አቅርቧል።  በትግራይ ክልል በአጽቢወንበርታ ምርጫ ክልል ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመድረክ ዕጩ ተወዳዳሪ የሆኑት አቶ ወ/ገብርኤል ኃይሉ የዕጩነት መታወቂያ እንደያዙ ተይዘው ከታሰሩ በኋላ የአስር ወራት የእስራት ቅጣት ተፈርዶባቸዋል፡፡  “በቆላ ተንቤን ወረዳ በወርቅ አምባ ምርጫ ክልል የክልል ም/ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ የሆኑት …

መጋቢት ፬(አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ወደ አረብ ሀገራት በሕጋዊ መንገድ የሚደረገው ጉዞ  በሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በኩል ከአንድ ዓመት በፊት ከታገደ በሃላ ሕገወጥ ዝውውሩ በከፍተኛ ደረጃ ማደጉን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ የሥራ ስምሪት ህጉ እስኪስተካከል ድረስ ለስድስት ወራት ብቻ ጉዞው እንዲታገድ መንግሥት ወስኖ የነበረ ቢሆንም፣  እገዳው  ሳይነሳ ከአንድ ዓመት ከአራት ወራት በላይ …