ቫኑዋቱ ደሴት በዝናባማ አውሎ ንፋስ ተናወጠች DW Amharic March 14, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሠላማዊ ውቅያኖስ ላይ የምትገኘው የቫኑዋቱ ደሴት «ፓም» በተሰኘ ዝናብ በቀላቀለ ከባድ አውሎ ንፋስ ተናወጠች። በዚህ ክስተት ደሴቲቱ ከባድ አደጋ ደርሶባታል።