አብራሪ አልባ አውሮፕላን ጥቃትና አሸባብ DW Amharic March 16, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩኤስ አሜሪካ አብራሪ አልባ አውሮፕላኖች በኬንያ የዌስት ጌት የገበያ ማዕከል ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አቀነባብሯል ባሉት የአሸባብ አመራር ላይ ጥቃት ፈጸሙ። በጥቃቱ የአሸባቡ መሪ መሞቱን የዜና ወኪሎች ቢዘግቡም: ዜናው እስካሁን በይፋ አልተረጋገጠም።