የደ.አፍሪቃ ጠንካራ የውጭ ዜጎች ፍልሰት መቆጣጠሪያ ሕግ DW Amharic March 14, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ደቡብ አፍሪቃ በሕጋዊ እና ሕገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገሯ የሚገቡ የውጭ ዜጎች ቁጥር ለመቀነስ በማሰብ ባለፈው ዓመት አንድ ጠንካራ ሕግ አውጥታለች። ከብዙ ወራት ወዲህ የተጀመረው ሕጉን ተግባራዊ የማድረጉ ሂደት ግን ብዙ ቀውስ የታየበት እና በቱሪዝም እና ከውጭ በሚገባ ወረት ላይ አሉታዊ መዘዝ አስከትሏል።