የስፖርት ዘገባ፤ መጋቢት 7 ቀን፣ 2007 ዓ.ም DW Amharic March 16, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic 10 ዙር መድረክ ላይ ሲፋለም የቆየ አውስትራሊያዊ ወጣት ቡጢኛ ለሁለት ቀናት ራሱን ስቶ ከቆየ በኋላ ዛሬ ሕይወቱ ማለፉ ተነግሯል። የአርሰናሉ አማካይ ጌዲዮን ዘላለምን በቀጥታ ወደ ብሔራዊ ቡድኔ ማካተት እሻለሁ ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን አሠልጣኝ ተናግረዋል። በቅድሚያ ግን ፍቃድ ያስፈልጋቸዋል፤ ከማን?