‘ያተኮሰው’ የእስራኤል ምክር ቤት ምርጫ
120 መቀመጫዎች ላሉት እና ‘ክነሰት’ በመባል ለሚታወቀው የእስራኤል ምክር ቤት ነገ ምርጫ ይካሄዳል።በምርጫው 26 የፖለቲካ ፓርቲዎች ይሳተፋሉ። ለረጅም አመታት ስልጣን ላይ የቆዩት ቤኒያሚን ኔታንያሁ ከስልጣንና ከፓርቲ ካባረሯቸው ዚፒ ሊቭኒ እና ከኢዝሃቅ ሄርዞግ ጠንካራ ፉክክር ገጥሟቸዋል።