የዶይቸ ቬለ የአማርኛው አገልግሎት የወርቅ ኢዮቤልዩ DW Amharic March 15, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic መጋቢት ስድስት ቀን 1957 ዓም! (እአአ ፣ 1965 ዓም) በዓለም ታሪክ በፖለቲካው በኤኮኖሚውና በማሕበራዊ ኑሮ የማይረሱ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ዘመን! በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት፣ ኃያላኑ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ሶቭየት ሕብረት፣ በዓለም ዙሪያ ተጽዕኖአቸውን ለማስፋፋት በግልጽም፤ በሥውርም ይዘምቱ የነበረበት ጊዜ ነው፣ 1965 ።