የተፈጥሮ አደጋዎች
የሰሞኑ የሰፈጥሮ አደጋዎች በተለያዩ የዓለማችን ክፍል ጉዳት እያደረሱ ነዉ።
የሰሞኑ የሰፈጥሮ አደጋዎች በተለያዩ የዓለማችን ክፍል ጉዳት እያደረሱ ነዉ።
ከዛሬ ሁለት ዓመተ በፊት የዓለምን ቀልብ በእጅጉ በሳበው የዓለም የገንዘብ ቀውስ ሰበብ በአውሮፓ የህዝብ ቁጥር መናመንና የሰለጠነ የሰው ኃይል ዕጥረት እንደ በፊቱ ትኩረት ሊሰጠው አልቻለም ።
በሳዉዲ ዐረቢያ በጄዳ ከተማ ካለመጠለያ እና ካለምግብ፡ ወደአገራቸዉ የሚመለሱበትን ዕለት በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ችግር አሁንም መፍትሄ ባላገኘበት ድርጊት ስቃያቸው እየከፋ ሄደ።
የእናቶች ጤና ለመጠበቅ፤ እንዲሁም በወሊድ ወቅት የሚቀጠፈዉን ነፍሳቸዉን ለመታደግ የታቀደዉ የተመድ የአምዓቱ የልማት ግብ መሳካቱ እያሳሰበ ነዉ።
ለማዳመጥ ከዚህ በታች ይጫኑ፤ [podcast]http://www.voanews.com/MediaAssets2/amharic/dalet/AMH-sa-david%20shinn%20on%20ogaden-%2008-07-10.Mp3[/podcast] (VOA) — የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) በሶማሌ ክልል ማዕከላዊቱ ደገሕቡር አካባቢና በስተደቡብ ባለችው ቀብሪደሃር በሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ ተጨማሪ ጥቃቶችን ማድረሱን በቅርቡ አስታውቋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የተባበረው የምዕራብ ሶማሌ ነፃነት ግንባር ከኢትዮጵያ …
: በስሜን አሜሪካ ከሚገኘው ሲኖዶስ ጋር የተካሄደ የስላምና አንድነት ጉባኤ የተመለሱት:አንጋፋው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቅ መጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ ዮሃንስ ባላፈው ቅዳሜ አዲስ አበባ እንደገቡ አርፈዋል። በደርግ ዘመን ፓትርያርክ ሆነው ባገለገሉት አቡነ መርቆርዮስ የሚመራንና እራሱን ህጋዊ የኢትዮጵያው ኦርትቶዶክስ …
አንጋፋው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቅ መጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ ዮሃንስ አርፉ። Read more »
ከዋይት ኃውስ ቤተመንግሥትና ከዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደጃፍ የወጡት በአንደኛው ጎራ የኢትዮጵያን መንግስት በመደገፍ ሲሰለፉ፤ እዚሁ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኙት የቻይናና የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ፊት ለፊት የተሰለፉት ደግሞ ሁለቱን መንግስታት በመቃወም የወጡ ናቸው። ዶ/ር ከፋለ ገብረ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያን መንግስት ለመደገፍ ከተደራጀው …
(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 8/2010) — የፓትርያርኩና የማፊያው ቡድን “ስውር ፀሐፊ” (Ghost Writer) ዘሪሁን ሙላቱ ስለ ፓትርያርኩ ሐውልትና ተያያዥ ጉዳዮች ባለ 50 ገጽ መጽሐፍ አወጣ፤ እነ በጋሻው ደሳለኝና ኤልዛቤል የምትባለው ወ/ሮ እጅጋየሁ ተጠቅሰውበታል። ዲያቆን ሲባል ቆይቶ በቅርቡ ሊቀ ትጉሃን የሚል የማዕረግ …
የአሜሪካን መንግስት በግዛቱ እየኖሩ ሶማሊያ ዉስጥ አልሸባብ የተሰኘዉን ቡድን ለመደገፍ ተባብረዋል ባላቸዉ 14 ሶማሌያዉያን ላይ ክስ መሰረተ።
በዓለም በአልማዝ ማዕድን ሀብት ቀዳሚውን ስፍራ ከሚይዙት ሀገራት አንዷ ሴራልዮን ናት ። የሴራልዮን የአልማዝ ሀብት ሲነሳም ለዜጎቿ መተላለቂያ መሣሪያነት መዋሉ ሳይጠቀስ አይታለፍም ።
በዓለም ዙሪያ ፣ ሳምንቱን በተከናወኑ የተለያዩ የእስፖርት ውድድሮች ላይ ያተኮረው
(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 8/2010) — በትላንት ዕለት በድንገተኛ ሕመም ሕይወታቸው ያለፈው የመጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ ዮሐንስ የቀብር ሥነ ሥርዐት ነገ ሰኞ፣ ነሐሴ ሦስት ቀን 2002 ዓ.ም በስምንት ሰዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል፡፡ በትላንትናው ዕለት ረፋድ ላይ ለእርቅ እና …
(በታምሩ ጽጌ) በህቡዕ በመሰባሰብ፣ መንግሥትንና ሕገ መንግሥቱን በኃይልና በአመጽ ለመጣል በመስማማት ሲንቀሳቀሱ ተገኝተዋል በሚል በሞት፣ በዕድሜ ልክ፣ በአሥር ዓመት እሥራት ቅጣትና በነፃ የተሰናበቱት የግንቦት 7 ፍርደኞችና ዓቃቤ ሕግ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረቡት የይግባኝ አቤቱታ ባለፈው ዓርብ ለመጨረሻ ውሳኔ ለጥቅምት 23 …
በአገሪቱ የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ አመራር ሰጭነት የተዘጋጀው የኢትዮጵያ የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ፕላን (የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ) የሚሳካ ከሆነ በ2007 ዓ.ም.፡- በአገሪቱ የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ አመራር ሰጭነት የተዘጋጀው የኢትዮጵያ የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ፕላን (የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ) የሚሳካ ከሆነ በ2007 ዓ.ም.፡- • በኢትዮጵያ …
(በኃያል ዓለማየሁ) የኢትዮጵያና የሱዳን መንግሥት ከወር በፊት ባደረጉት ስምምነት መሠረት ሱዳን ብቸኛዋ የኢትዮጵያ የቤንዚን ፍጆታ አቅራቢ ሆነች፡፡ ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያን 80 በመቶ የቤንዚን ፍጆታ ሲያቀርብ የቆየው ባለቤትነቱ የሱዳን መንግሥት የሆነው ሱዳን ፔትሮሊየም ኮርፖሬሽን፣ በስምምነቱ መሠረት ከመስከረም 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ሙሉ …
– ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ እንዲያነጋግሯቸው ጥሪ አቅርበዋል (በጋዜጣው ሪፖርተር) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፣ በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ከ7000 በላይ ሰዎች፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ በአቶ ብርሃኑ አዴሎ የደረሰባቸውን በደልና የመልካም አስተዳደር እጦት የሚያስረዳ አቤቱታ …
ከ7000 በላይ የቦንጋ ነዋሪዎች በአቶ ብርሃኑ አዴሎ ላይ ያላቸውን አቤቱታ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ላኩ Read more »
(በታምሩ ጽጌ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን አባል የሆኑት ዋና ሳጅን ስንታየሁ አረጋ፣ አንድ የፌዴራል ፖሊስ አባል ሐምሌ 28 ቀን 2002 ዓ.ም. ከመኖሪያ ቤታቸው ድረስ ሄዶ ባደረሰባቸው ድብደባ፣ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው በተለይ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በኃይሌ ሙሉ) ‹‹መለስ ዜናዊና የሕወሓት የትግል ጉዞ›› የተሰኘ በሦስት ተከታይ ሕትመቶች የሚወጣ መጽሐፍ በሸራተን አዲስ ነሐሴ 22 ቀን 2002 ዓ.ም. በከፍተኛ ሥነ ሥርዓት እንደሚመረቅ ታወቀ፡፡
‹‹የመንገዶችን ምልክት ማድረግ የትራንስፖርት ባለሥልጣን ሥራ ነው›› የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን‹‹ምልክት የመትከል ኃላፊነት ያለበት የመንገዶች ባለሥልጣን ነው›› የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለሥልጣን (በብርቱካን ፈንታ) በቅርብ ጊዜ በተገነባው ከጎተራ እስከ ሳሪስ የአስፋልት መንገድ ላይ ምንም አይነት ምልክት ባለመቀመጡና በነዋሪዎች ዘንድ እያስከተለ ባለው …
– ጉዳያቸው በሚዲያ እንዳይዘገብ ተጠየቀ (በኃይሌ ሙሉ) ወይዘሪት ሄለን አንበሴ ግሩም በተባሉ ግለሰብ ላይ የማታለል ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው በዓቃቤ ሕግ የተከሰሱት የጌት አስ ኢንተርናሽናል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበርና የጌቱ ኮሜርሻል ሴንተር ባለቤት አቶ ጌቱ ገለቴ፣ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቦሌ …
– ጉዳዩን ፖሊስ እየመረመረው ነው (በታምሩ ጽጌ) በኢትዮጵያ ቀደምት ከሆኑት የመንግሥት ሆቴሎች መካከል አንዱ የሆነውና እስካሁንም ድረስ መንግሥት በባለቤትነት የሚያስተዳድረው ኢትዮጵያ ሆቴል ውስጥ አልጋ ይዘው ከአንድ ወር በላይ ተቀምጠው የሚገኙ አንድ ፕሮፌሰርና ሌላ ማንነታቸው ያልታወቁ አንድ ግለሰብ ሐምሌ 22 ቀን …
– ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ፓርኮች ከለላ የተደረገላቸው ሁለቱ ብቻ ናቸው (በብርቱካን ፈንታ) ጋምቤላን ከሱዳን ጋር የሚያዋስነው የጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ መጀመሩን፣ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን የትምህርት፣ የሕዝብ ግንኙነትና የመረጃ ዳይሮክቶሬት ዳይሬክተር ወይዘሮ እልፍነሽ ወልደየስ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በውድነህ ዘነበ) በቅርቡ ተቋቁሞ አትክልት ተራን በድጋሚ ለመገንባት አክሲዮን መሸጥ የጀመረው ቢስ አትክልትና ፍራፍሬ አግሮ ኢንዱስትሪ፣ የአሁኑ የአትክልት ተራ ሲፈርስ፣ ከቴዎድሮስ አደባባይ ፊት ለፊት የሚገኘው ክፍት ቦታ በተለዋጭነት ለአትክልት ንግድ እንዲፈቀድ ጠየቀ፡፡
– ዘንድሮ 50 ሚሊዮን ዶላር ታቅዶ 21 ሚሊዮን ዶላር ብቻ ነው የተገኘው (በውድነህ ዘነበ) በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ የተገኘው ገቢ ከዕቅድ በታች ቢሆንም፣ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በሚቀጥለው የበጀት ዓመት ተጨማሪ ምርት ያስገኛሉ ያላቸውን ሦስት የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ታሳቢ …
(በውድነህ ዘነበ) በሼክ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ የተቋቋመው ሳዑዲ ስታር ግብርና ልማት ኩባንያ ተጨማሪ 100 ሺሕ ሄክታር መሬት እንዲሰጠው ለግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር ጥያቄ አቀረበ፡፡
(በኃይሌ ሙሉ) ሐምሌ 24 ቀን 2002 ዓ.ም. ኮልፌ በተለምዶ 18 ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የደረሰው የመኪና አደጋ፣ በአሽከርካሪው የአነዳድ ችግር ምክንያት የተከሰተ መሆኑን የአዲስ አበባ ትራፊክ ፖሊስ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ገለጹ፡፡
(በአሥራት ሥዩም) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ በአዲስ አበባና በአካባቢዋ የሚታየውን የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ክምችት፣ ወደ ሌሎች ክልሎች ለማሠራጨት የሚያስችል የኢንቨስትመንት ማበረታቻ በሥራ ላይ ለማዋል መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡
ዘረኝነት ጥፋት ነው! ዘረኝነት በሽታ ነው! የቅርቡን የአለማችንን ታሪክ እንኳ ብንመለከት በዘረኝነት መሰረት ላይ የሐገራቸውን ስርኣት የገነቡ አገሮች ውድቅት: ታላቅ ከነበረችው ሶቭዬት ህብረት ይጀምራል። ዛሬ ሩሲያ ተብሎ በሚጠራው የቀድሞዋ ሶቭዬት ትልቁ አካል ውስጥ ተደብቆ የነበረው ዘረኝነት ቸችኒያና ታታርስታን ወስጥ መንግስቱንም ሆነ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
ከዮሐንስ እ፡ ተመስገን ከሰሞኑ በአሜሪካ ውስጥ በሚገኘው የቻይና ኤምባሲ በጥቂት ኢትዮጵያውያን የተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ያለቦታው ጉልበት ግዜና መዋዕለ ንዋይ የማባከን ሁኔታ ሆኖ ነው የታየው:: ተቃውሞው ኢሳትን ለማፈን ቻይና ቴክኖሎጂ ለኢትዮጵያ መንግስት ሸጠች በሚል ሲሆን ያንን ጉልበትና ግዜ ያላቸው ወገኖች ተቃውሞአቸው …
(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 7/2010) — ሰሞኑን ለአባቶች ድርድር አሜሪካ የሰነበቱትና አርብ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ተነሥተው ቅዳሜ ጠዋት አዲስ አበባ የደረሱት መጋቤ ብሉይ ሰይፈ፣ ቤታቸው እንኳን ሳይደርሱ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። መጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ በዚህ ጊዜ አሉ ከሚባሉት ሊቃውንት …
ማንም ሰው ቤተሰቡን ወይም ጎሳውን ፣ እንዲሁም ሊኖረው የሚሻውን የቆዳ ቀለምና የአፍ መፍቻ ቋንቋውን ተጠይቆና መርጦ እንዳልተወለደ(ወደዚህ ዓለም እንዳልመጣ) ሁላችንም የምንጋራው እውነት ነው። በዚህ መሠረተ ሀሳብ ከተስማማን፣ ሰዎች በተወለዱበት አካባቢና ጎሳ፣ ቋንቋና የቆዳ ቀለም ለጥፋትም ሆነ ለልማት በጅምላ መፈጅ አግባብ …
(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 6/2010):- እነሆ አባቶችን ለማስታረቅ የተደረገው ሙከራ የተፈለገውን ያህል ሳይራመድ መቅረቱን ስንዘግብ ቆይተናል፤ አሁን ደግሞ አሸማጋዩ ክፍል “መግለጫ”ውን አውጥቶ የሄደበትን ሒደት እና የደረሰበትን፣ እንዲሁም ድርድሩ የፈረሰበትን ምክንያት ነግሮናል። ከዚህኛው ጋር በድምሩ ሦስት መግለጫ አንብበናል ማለት ነው። ነገ ደግሞ …
(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 6/2010):- በቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል ያለውን መለያየት ለማስወገድ የማሸማገል ተግባር ሲፈጽም የነበረው የሰላምና የአንድነት ጉባዔ መግለጫውን አውጥቷል፤ ድርድሩ ከሦስት እስከ አራት ወራት ውስጥ እንደሚቀጥል አስታውቋል። የመግለጫውን ሙሉ ቃል ለማንበብ ይህንን ይጫኑ። ቸር ወሬ ያሰማን፣ አሜን
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር የአራት ኢትዮጵያዊ ደራሲያን ምስልን የያዙ ቴምብሮችን የ50ኛ አመት የምስረታ በአሉን አስመልክቶ አስመርቛል። የከበድ ሚካኤል፣ የስንዱ ገብሩ፣ የአዲስ አለማየሁና የጸጋዮ ገብረመድህንን ምስል የያዙት ቴምብሮች ለደራሲያኑ ስራ ክብር ለመስጠት ታስበው መታተማቸውን የደራሲያኑ ማህበር አስታውቋል። የመለስካቸው አምሃ ዘገባ
ልጅ ተክሌ ከአምስተርዳም ስፖርትና ፖለቲካ፦ ከቫንኩቨር እስከ አምስተርዳም መቼም ሰዊትዘርላንድና ኮለን ተጫውተው ሰዊትዘርላንድ ዋንጫ በላ። በዝግጅቱም ላይ በአስር ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ተገኝተው ነበር። ከጣሊያን እስከ ኖርዌይ እስከ እንግሊዝ የመጡ ቡድኖች ተጫውተው … የሚል ጽሁፍ አትጠብቁም። ከዚያም ጠልቀን መሄድ አለብን። ፈርዶብኝ …
በአምስተርዳም እንዳየነው፤ የተሳካ የስፖርት ፌስቲቫል፤ ያልተሳካ የባህል ትእይንት Read more »
ካናዳዎችና አውሮፓዎችም ከእጣው ተጋርተዋል ከጁላይ 29 እስከ ጁላይ 31 በአምስተርዳም በተካሄደው 8ኛው የኢትዮጵያዊያን አውሮፓውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ላይ እንዲወጣ ታስቦ ለኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (በምህጻረ ቃሉ “ኢሳት”) መርጃ የተዘጋጀ ቶምቦላ ቅዳሜ ጁላይ 31 ቀን ከምሽቱ 8 ሰዓት አካባቢ አያሌ የኢሳት ደጋፊዎችና …
የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በእንግሊዘኛው ምህፃር UNHCR የሶማሊያ ስደተኞች ከሳውዲ አረቢያ በጅምላ በግዳጅ ወደ ሶማሊያ መባረራቸውን ለማስቆም የሚረዳ የመፍትሄ ሀሳብ ለሳውዲ አረቢያ መንግስት ማቅረቡን አስታወቀ ።
በአፋር አካባቢ የኤሌክትሪክ ኃይል አለመኖር ኑሯቸዉን እንዳናጋ የአካባቢዉ ኗሪዎች ይናገራሉ።
ግድያው ከዜኖፎቢያ ጋር የተያያዘ አይደለም ይላል ፖሊስ። በክስተቱ በደቡብ አፍሪካ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮዽያውን ተደናግጠዋል።
ኬንያ አዲሱን ረቂቅ ህገ መንግስት በከፍተኛ ድምፅ መቀበሏን የሚያመላክቱ ዜናዎች እየወጡ ነዉ።
ተክሌ – ከአምስተርዳም ስፖርትና ፖለቲካ፡ ከቫንኩቨር እስከ አምስተርዳም መቼም ሰዊትዘርላንድና ኮለን ተጫውተው ሰዊትዘርላንድ ዋንጫ በላ፡ በዝግጅቱም ላይ በአስር ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ተገኝተው ነበር፡ ከጣሊያን እስከ ኖርዌይ እስከ እንግሊዝ የመጡ ቡድኖች ተጫውተው … የሚል ጽሁፍ አትጠብቁም። ከዚያም ጠልቀን መሄድ አለብን። ፈርዶብኝ፡ …
በአምስተርዳም እንዳየነው፥ የተሳካ የስፖርት ፌስቲቫል፤ ያልተሳካ የባህል ትእይንት Read more »
ከግርማ ካሳ ግንቦት 7 ከተደረገዉ የዘጠና ሰባቱ ምርጫ ጀምሮ፣ ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ.ም እስከሰተደረገዉ ምርጫ ድረስ የነበሩትን ወራቶች ብንቆጥር ወደ 60 ይጠጋሉ ። ከነዚህ ወራቶች ዉስጥ ሰላሳ ስምንቱን ወራት፣ በሁላችንም ልብና አይምሮ ዉስጥ ያለችዉ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ በቃሊቲ እሥር …
ለማንበበ እዚህ ይጫኑ!
– ድርጅቱ ወደ ግንባር ሲሸጋገር አንድ ወጥ አመራሮች ይኖሩታል(በኃይሌ ሙሉ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ጠቅላላ ጉባዔ የ2002 ምርጫን የሚገመግሙ ስድስት አካላት ያሉት ኮሚቴ እንዲቋቋም ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ ድርጅቱ ወደ ግንባር ሲሸጋገር የአመራር አባላቱ የሥልጣን ጊዜ ወጥ ይሆናል ተባለ፡፡
በሳዉዲ ረሃብና ጥሙን እንዲሁም የበራዉን ግለት ተቋቁመዉ ድልድይ ስር ካርቶን በማንጠፍ ወደአገራቸዉ የሚገቡበትን ቀን በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ችግራችን ሰሚ አጣ ሲሉ ያማርራሉ።
ባለፈው ቅዳሜ ሐምሌ 24 ቀን 2002 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በአዲስ አበባ ውሽንፍር ቀላቅሎ በጣለው ኃይለኛ ዝናብ በከተማዋ የተለያዩ አንዳንድ አካባቢዎች በዛፎችና በምሰሶዎች ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡
(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 4/2010):- ከአገልግሎት በመመለስ ላይ በነበሩት በጅማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ መኪና ላይ በተሰነዘረ የድንጋይ ውርወራ የመኪናቸው መስተዋት ሲረግፍ በእርሳቸውም ሆነ መኪናው ውስጥ በነበሩት በሌሎች ሰዎች ላይ ምንም አደጋ አለመድረሱ ታወቀ። አደጋው የደረሰው ብፁዕነታቸው ሰኞ …
“እንደምን ዋላችሁ ፥ ወደሁዋይት ሐውስ እንኩዋን መጣችሁ ! ወደዩናይትድ ስቴትስም እንኩዋን ደህና መጣችሁ ! በዓለም ዋንጫው ካሸነፈችን ከጋና የመጣችሁትንም ወዳጆቻችንንም ማለቴ ነው ፥ ግዴለም! ለትንሽ ነው! 2014 ላይ እንገናኝ!” ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ በዚህ መልክ ነበር ፕሬኢዘንት ባራክ ኦባማ ወደ መቶ …
በኬንያ፣ ናኩሩ ከተማ አቅራቢያ እንጆሮ ውስጥ በሚገኘው ኤገርተን ዩኒቨርስቲ ጠቃሚ ንግግር የሚያሰሙና ተማራማሪ፤ ናቸው።