የሕዳሴ ግድብና የሶስትዮሹ ስብሰባ
ሚንስትሩ ግብፅ ኮሚቴዉ እንዲስየም ተስማማች ማለት «የግድቡን ግንባታ በይፋ ተቀበለች ማለት አይደለም» በማለት አጠቃላይ ዉዝግቡን ለማስወገድ ሰወስቱ ሀገራት አሁንም ብዙ መራቃቸዉን አልሸሸጉም።
ሚንስትሩ ግብፅ ኮሚቴዉ እንዲስየም ተስማማች ማለት «የግድቡን ግንባታ በይፋ ተቀበለች ማለት አይደለም» በማለት አጠቃላይ ዉዝግቡን ለማስወገድ ሰወስቱ ሀገራት አሁንም ብዙ መራቃቸዉን አልሸሸጉም።
ካለፈው ግንቦት ወር ጀምሮ በዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ማኅበር አዘጋጅነት በተለያዩ ከተሞች በመካሄድ ላይ ያለው የዳይመንድስ ሊግ ዛሬ ምሽት በስዊትዘርላንድ የዙሪኽ ከተማ በሚደረጉ ውድድሮች ይፈፀማል።
የሩዋንዳ ከፍተኛ ባለስልጣናት በያዝነዉ ሳምንት መጀመርያ ለእስር ተዳርገዋል፤ በርካታ ሰዎችም ያሉበት ቦታ አይታወቅም። የደረሱበት እስካሁን ያልታወቁት ዜጎች ከመንግሥት ተቃዋሚ ወገን ብቻ ሳይሆን፤ ከደጋፊዎችም በኩል መሆኑ ተመልክቶአል። በዚህም ምክንያት የፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ የአገዛዛዊ መንግሥት ሃገሪቱን ሥጋት ላይ መጣሉ እየተነገረ ነዉ።
መንግሥት በአንዳንድ የግል ጋዜጦች ላይ ክስ ከመሠረተ እና ባለፈው ግንቦትም ዘጠኝ ጋዜጠኞች እና የድረ ገፅ አምደኞች ከታሰሩ ወዲህ ቁጥራቸው ትንሽ የማይባል ጋዜጠኞች ኢትዮጵያን ለቀው ወጥተዋል።
ቡሄን አስታከን ሆያ ሆዬን ይዘን ብቅ ያልነዉ ዘግየት ብለን ቢሆንም፤ እንደ ባህላችን አዲስ ዓመት ጠብቶ መስቀል በዓል እስኪከበር ሆያሆዬን መጨፈራችን የታወቀ ነዉና፤ ዛሬም ጀርመናዉያኑ ሆያ ሆዬ ባስጨፈሩበት የኢትዮጵያ ባህላዊ የቡሄ ዜማ የዕለቱን ዝግጅት ለመጀመር ወሰን። ሆያሆዬ ያስጨፈሩት ጀርመናዉያኑ የሙዚቃ ባንድ ካሪቡኒ አዲስ ይባላል።
የጀርመን መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ስደተኞች የምግብ ርዳታ አቅርቦት የሚውል 750,000 ዩሮ ርዳታ ሰጠ። በአፍሪቃ ስደተኞችን በማስተናገድ ረገድ በወቅቱ የአንደኛውን ደረጃ የያዘችው ኢትዮጵያ ገንዘቡ ለሚቀጥሉት አራት ወራት የሚያስፈልገውን ምግብ ለማቅረቢያ እንደምታውለው የጀርመን ኤምባሲ አስታውቋል።
በጥፍሩም በጥርሱም ለስልጣኑ የሚተጋን መንግስት በሁሉን አቀፍ ትግል መጣል አለብን ብለው ጠብ መንጃ ቢያነሱ ክፋቱ ምን ላይ እንደሆነ አልታይህም እያለኝ ነው፡፡ ለምን በጠብ መንጃ ፍልሚያ ስልጣን መያዝ እንዳለብኝ በግሌ ባይገባኝም አሁን ግን የኢህአዴግ ዓይነት መንግሰት ከደርግ እንዴት እንደሚሻል ማሰብ እያቃተኝ ነው፡፡ የሰላማዊ ትግል ሰራዊት እንዴት እንገንባ ለሚለው ጥያቄ አፋጣኝ ምለሽ ካልሰጠን በስተቀር መንግሰት በግልፅ እየደገፈ […]
ስለ ብሔራዊ እርቅና መግባባት ጉዳይ አጠር ምጥን ተደርጎ የተዘጋጀውን ባለ አምስት ነጥብ የዳሰሳ ጥናት (survey) ለዚሁ ጉዳይ ሲባል ብቻ ወደ ተዘጋጀው ድህረ ገፅ www.MyEthiopia.com በመሄድ ድምፅዎን ያሰሙ። የዝምተኛው ብዙሃን ድምፅ ጭምር ሳይቀር እስቲ ይሰማ! ፖለቲካውንና ፍልስፍናውን አርባ አመት አውጠንጥነን አረጀንበት። እንዲሁ ስንባዝን እድሜያችን አልቆ አንድ ባንድ ወደ ሞት ልንሄድ ነው። እርቅና መግባባትን ማን ጠላ? መላው […]
ዋና መቀመጫቸው አስመራ የሆኑ ፣ ሕወሃት/ኢሕአዴግን በኋይል ለማስወገድ እንቀሳቀሳለን የሚሉ ሶስት ድርጅቶች ለመዋሃድ እንደተስማሙ በጋራ ባወጡት መግለጫ ገለጹ። የትጥቅ ትግል እናደርጋለን የሚሉ ድርጅቶች ይሄን አይነት ስምምነት ሲያደርጉ በአይነቱ የመጀመሪያ እንደሆነ ይነገራል። እንደተባለውም ስምምነቱ በተግባር ዉሎ ድርጅቶቹ ከተዋሃዱ፣ በዚያ አካባቢ ለሚደረገዉ የትጥቅ ትግል ትልቅ እድምታ ሊኖረው እንደሚችል የሚናገሩ ጥቂቶች አይደሉም። የድርጅቶቹን መግለጫ እንደሚከተለው አቅርበናል፡ ================================================ የወያኔን […]
Wag Hemra hunger
ነሃሴ ፳፩(ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የምስራቅ አፍሪካ የሰብአዊ መብቶች ሊግ ለኢሳት በላከው መግለጫ ካለፉት 2 ሳምንታት ጀምሮ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተጀመረውን የፖለቲካ ስልጠና ተከትሎ በአምቦ ዩኒቨርስቲ ከ100 በላይ እንዲሁም ከወለጋ የኑቨርስቲ 5 ተማሪዎች ታፍነው ተወስደዋል። የፖለቲካ ስልጠናው አጀንዳ የአገር አንድነት የሚል አላማ ቢኖረውም ፣ በተግባር እየታየ ያለው ግን ተማሪዎችን እየለዩ ማሰር ነው ነው ብሎአል። ከአምቦ …
ነሃሴ ፳፩(ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኩሬበረት እና እምባይድ ቀበሌ የሚገኙ ነዋሪዎች እንደገለጹት ከአፋር አካባቢ የሚመጡ ማንነታቸው ያልተወቁ ታጣቂዎች ንብረታቸውን በተደጋጋሚ እየዘረፉና ግድያም እየፈጸሙባቸው መሆኑን ተናግረው፤መንግስት ጉዳዩን ተከታትሎ የእርምት እርምጃ አለመውሰዱ በግድያው ላይ ጥርጣሬ እንዲያድርባቸው ማድረጉን ገልጸዋል። ግድያ እና ዘረፋ ሲካሄድ ጥበቃ ከማድረግ ይልቅ “-ራሳችሁን ጠብቁ ፣ንብረታችሁን ጠብቁ እና ወደ ጫካ አትውጡ ” በማለት የሚሰጠው መልስ ግዴለሽነቱን እያሳየን ነው …
ነሃሴ ፳፩(ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የከሚሴ ከተማ ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደር ፣በመንገድ ፣በውሃ ፣በመብራት እና በማፋሰ ሻዙሪያ ባሉትችግሮችለረጂምአመታትያቀረብናቸውጥያቄዎችአልተመለሱልንም፣ አመራሩበተቀያየረቁጥርየሚሰራውሕዝብመረበሽየለበትምበማለትአማረዋል። እሁድነሐሴ 18/2006 ዓ.ምበከሚሴከተማበተካሄደውህዝባዊስብሰባየከተማዋነዋሪዎችለአመታትየጠየቁት የመልካምአስተዳደርጥያቄዎች ባለመመለሳቸውህብረተሰቡንወደማይፈለግአቅጣጫእየከተቱንነውበማለትተናግረዋል፡፡ የከተማአስተዳደሩየግለሰቦችንየድርጅትቦታበመንጠቅበሙስናለመኖሪቤትአገልግሎት 1000 ካሬሜትርተሰጥቷልበማለትብሶታቸውንተናግረዋል፡፡ ቅሬታአቅራቢዎችበከተማዋውስጥበመብራትናውሃከፍተኛችግርሆኖብንእያለያለመፍትሄመዝለቁ፤ዝናብ በዘነበ ቁጥር ከከተማዋ የተለያ የአቅጣጫየሚመጣውጎርፍ በዋናገበያውላይእናበየሰፈሩበመግባትያስቸገረመሆኑንተናግረዋል፡፡ የከተማአስተዳደሩበፀጥታዙሪያሰራሁበማለትይናገራልእንጅበምሽትመሳሪያበታጠቁሰዎችበየቤቱእየገቡዘረፋቢያካሂዱምተከታትለውወንጀለኛውን ተከታትሎእርምጃአልወሰደልንም፣ በከተማይቱጫፍ አካባቢየጥይትጩኸትበየጊዜውእየተሰማዝም ለምንተባለበማለትጠይቀዋል። ከአረብ አገራት የተመለሱ ኢትዮጵያውያን 50 እና 60 ሺ ብር ይዘው ቢገቡም እየከሰሩ፣ የሚሰሩት ስራ እያጡ ተመልሰው ስደትን መምረጣቸውን አንድ …
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ ኤፕሪል 10/1957 ዕድሚያቸው 28 ዓመት የሞላቸው ዶ/ር ማርቲን ሊተር ኪንግ በሴንት ሌውስ ከተማ የነጻነት ሰልፍ ላይ በመገኘት “የዘር ግንኙነት እድገት በሚል ጥያቄ ላይ እውነተኛ ምልከታ” በሚል ርዕስ ንግግር አድርገው ነበር፡፡ በንግግራቸው ላይ ማርቲን …
ሰሞኑን ኻርቱም ላይ የተካሄደው የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ የውኃ ሚኒስትሮች ስብሰባ ኢትዮጵያ እየገነባች ባለችው ኅዳሴ ግድብ ላይ ለተነሱ ውዝግቦች ከሰማንያ አምስት ከመቶ በላይ መልስ ሰጥቷል ሲሉ የግብፅ የመስኖ ሚኒስትር መናገራቸውን የሃገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፡፡
ሦስቱ ሃገሮች ተቋርጦ የቆየውን ምክክራቸውን እንደገና ባደሱበት በዚህ ስብሰባ ማብቂያ ላይ የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡
“ኢትዮጵያ በግድቧ ላይ ተጨማሪ ጥናቶችን እንድታካሂድ የሚያሳስብ መልዕክት አዝሏል” ያሉትን ዓለምአቀፍ የባለሙያዎች ቡድን ሃሣቦች ተቀብለው ለመተግበር መስማማታቸውንና ይህንኑም የስምምነት ሰነድ ትናንት መፈረማቸውን የግብፅ የመስኖ ሚኒስትር ዶ/ር ሁሣም አል ማግሃዚ የነገሩት መሆኑን አል ጣህሪር የሚባለው ሃገሪቱ…
የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች ባለፈው ጥር የደረሱበትን የተኩስ አቁም ስምምነት መፈራረማቸው በኢጋድ በተነገረ በማግሥቱ ተቃዋሚዎቹ አልፈረምንም ሲሉ አስተባብለዋል።
የተቃዋሚዎቹ ዋነኛ ተደራዳሪ ለቪኦኤ ሲናገሩ “ስምምነቱን ፈረሙ” ተብሎ በኢጋድ የተሠራጨው መረጃ ሃሰት ነው ብለዋል።
የደቡብ ሱዳን መንግሥት ዋነኛ ተደራዳሪ ግን “ተቃዋሚዎቹ ስምምነቱን የፈረሙት በዓለም ፊት ነው” ብለዋል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
Ethiopia, Sudan, Egypt agreement – Signed in Khartoum, 08/28/14
South Sudan – IGAD cease fire row
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
ግብርና-ቀመስ የሥነ-ሕይወት ዕውቀት፣ በሳይንሳዊ ዘዴዎች የዕጽዋትንና አዝርእትን እንዲሁም የእንስሳትን ተፈጥሯዊ ይዞታም ሆነ መለያ ማሻሻልም ሆነ መለወጥ የሚቻልበት አሠራር ነው። በርከት ያለ የእህል ምርት ለማፈስ፤ ከጥንት ጀማሮ አርሶ አደሮች፣ የዘር እኽል እየመረጡ በመዝራት አያሌ ዘመናት ጠብቀው ለማቆየት መቻላቸው የሚታበል አይደለም።
ተማሪዎችና የፖለቲካ ተቋዋሚ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ ፖሊሲ ላይ ያተኮረው ለከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት ተማሪዎች የሚሰጠውሥልጠና ከጥሪው አንስቶ በግዳጅ የሚካሄድ መሆኑን ነው የሚናገሩት የኢትዮጵያ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የሁለት ሳምንታት የፖሊሲ ስልጠና ላይ መሆናቸውን መንግስት አስታውቋል ።
የፖለቲካ ተንታኝ ዩሱፍ ያሲን እንደሚሉት ግን ያሁኑ ስብሰባ እንደተባለዉ ከወሳኝ መፍትሔ ባይደርስ እንኳ ሰወሥቱ ሐገራት በተለይ ኢትዮጵያና ግብፅ ጦር የያሰብቅ መሠሎ የበረዉ ዉዝግባቸዉን በድርድር ለመፍታት መስማማታቸዉ ራሱ ጥሩ ጅምር ነዉ።
እስራኤል እና ሀማስ ትናንት የደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነት ከትናንት አስራ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እንደፀና ይገኛል። ተቀናቃኞቹ ወገኖች በግብፅ ሸምጋይነት ነበር ሰባት ሳምንታት ለሆነው የ2,002 ሰዎች ሕይወት ላጠፋው ውጊያ ገደብ ያልተደረገበት ስምምነት የደረሱት። በስምምነቱ መሠረት፣ በጋዛ ላይ የተጣለው ዕገዳም በከፊል እንደሚነሳ ተገልጾዋል።
ተቃውሞ:- በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች፥ የኢንተርኔት አምደኞች፥ የፖለቲካ መሪዎኞች ሌሎች ዜጎች እስርና የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ዘገባዎች፤
ከሁለት ሰአቱ የኢቲቪ ዜና አወጃ ተከትሎ የቀረበውን ” ያልተገሩ ብዕሮች ” ዶክመንተሪ በደረቁ ሌሊት ድጋሜ ስርጭቱ ተከታትየ ጨረስኩት … ላፍታ እንደተጠናቀቀ ዝም ፣ ጭጭ አልኩና በሃሳቤ በህዝብ ገንዘብ ከፍተኛ ወጭ እየተደረገባቸው የሚሰራጩትን የመንግስት የህትመት ጽሁፍና የኤሌክትሮኒክስ መገናኛ ብዙሃንን አሰብኳቸው … በምናብ ብዙ ርቄ ሔጀ በዶደመ ፣ ባልተገራ እና በተባውና በተገራው ብዕር ውስጥ ራሴን አትኩሮት ሰጥቸ […]
ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር፣ የግንቦት 7፣የፍትህ፣የነፃነትናየዲሞክራሲ ንቅናቄ እንዲሁም የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ በጋራ ባወጡት መግለጫ ” ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ካሉበት አዘቅት በማውጣት ሕዝቡ የስልጣን ባለቤት የሚሆንበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የጋራ ትግልና መስዋዕትነት የግድ የሚለን ደረጃ ላይ ደርሰናል ብለዋል። ድርጅቶቹ አያይዘውም ” አገራችንና ሕዝባችንን ከአዘቅት ለማውጣት በመጣመር ብቻ ሳይሆን በውህደት አንድ ሆነን …
ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በክልሉ ፕሬዚዳንት አብዲ ኢሌ ፣ በሶማሊ ህዝብ ዴሞክራሲያ ፓርተ (ሶህዴፓ) ሊቀመንበርና ከፕሬዚዳንቱ ጎሳ የሆኑ በአንድ ወገን፣ 3 ምክትል ፕሬዚዳንቶችና የ4 ካቢኔ አባላት በሌላ በኩል ሆነው የጀመሩት እሰጥ አገባ ጠ/ሚኒስትሩ ጋር ደርሶና በድርጅት ደረጃ ግምገማ አድርገው መፍትሄ እንዲሰጡት ስምምነት ከተደረሰ በሁዋላ፣ ፕሬዚዳንቱ ግምገማውን ለማደናቀፍ በዛሬው እለት ከጄኔራል አብርሃ ጋር ለአስቸኳይ …
ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በወረታ ከተማ በተካሄደው ሁለተኛው የንግድ ቀን ስብሰባ ስብሰባውን የመሩት የንግድናትራንስፖርት ሃልፊ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የሃገራችን የንግድ አሰራር የሸማቹን መብትና ጥቅም ያላከበረ በኋላቀርነት እና ውስብስብ አሰራር ውስጥ የቆየ በሆንምአሁንግንፍትህአዊእና ተደራሽነትያለውአሰራርእንዲሰፍንእየሰራይገኛልቢሉም እስካሁን ምንምአይነት መሻሻል የታየበት አሰራር እንዳልተያዘ ነጋዴዎቹተናግረዋል፡፡ በቤትክራይምክንያትቦታ ሲቀይሩፈቃድአናድስምበማለትተጨማሪክፍያመጠየቅ ፣ ውዝፍግብርበማለትበየጊዜውያልተገባግብርእንዲከፍሉ መደረጉ ፣ የቫትተመዝጋቢነጋዴዎችንየግምትግብርእንዲከፍሉማስገደድ፣ የሚሉት ችግሮች ተዘርዝረው እነዚህችግሮችአለመፈታታቸውየንግዱ ማህበረሰብበነጻነትለመስራትእንዳላስቻለው ተናግረዋል፡፡መመሪያናትእዛዞችንአክብሮ የሚሰራውንነጋዴየማስቸገርስራየሚሰራበትአፈጻጸም ችግርበስፋትእየታየመሆኑንአስተያየትሰጪዎቹ አክለው …
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
የጀርመን መንግሥት የኢራቅ ኩርዶችን ለማስታጠቅ መወሰኑ የሰሞኑ የጀርመናውያን አብይ የመነጋገሪያ ርዕስ ነው ። የጀርመን መንግሥት ባለሥልጣናት እስከ ዛሬ ሳምንት ሐሙስ ድረስ የሚሰጧቸው መግለጫዎች ጀርመን ጦርነት ወደ ተባባሰባት ኢራቅ የጦር መሣሪያዎችን አትልክም የሚል ነበር ።
የኤቦላ ተኀዋሲ በንክኪ የሚተላለፍ በመሆኑ በሽታው በዋነኝነት በተስፋፋባቸው በላይቤሪያ ሴራልዮን ና ጊኒ የንግድ እንቅስቃሴ እንዲገታ አድርጓል ።
| የዝሆን ሥዕል፣ ወሎ ገነተማርያም ቤተ ክርስቲያን |
|
የዝሆን ሥዕል፣ ወሎ እመኪና ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን
|
| የዝሆን ኩምቢ |
ዝሆን ሚዛናዊ ነው፡፡ ዝሆን በዓለማችን ትልቁ አጥቢ እንስሳ ነው፡፡ ክብደቱ እስከ ስድስት ሺ ኪሎ ግራም ይደርሳል፡፡ ይህንን ያህል ክብደቱን እስከ 3.3 ሜትር በሚደርሰው ቁመቱ ውስጥ ይይዘዋል፡፡ ይህንን ሁሉ ክብደት የያዘው ዝሆን ቅጠል በል መሆኑ የተነሣ የዛፎቹን ቁመት ተከትሎ ቀጭኔ በአንገቷ የምትደርስበት ቦታ ድረስ መድረስ የግድ ይለዋል፡፡ እዚህ ላይ ትልቁ ጥያቄ እንዴት? የሚለው ነው፡፡
| የዝሆን አመራር |
ምዕራብ አፍሪቃ ዉስጥ ከአንድ ሺህ አምስት መቶ በላይ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈዉ የኤቦላ ተኀዋሲ ምሥራቅ አፍሪቃ ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ ዉስጥም መከሰቱን በሳምንቱ መጨረሻ የሀገሩቱ ባለስልጣናት ይፋ አድርገዋል።
ትናንት ምሽት በመንግሥት ቁጥጥር ሥር የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን «ያልተገሩ ብዕሮች» በሚል ርዕስ አንድ ዘጋቢ ፊልም አቅርቧል።
የምሥራቃዊ ዩክሬን አማፂያን ከሐገሪቱ መንግሥት ጦር ጋር መዋጋት ከጀመሩበት ካለፈዉ ሚያዚያ ወዲሕ ከሁለት ሺሕ በላይ ሰዎች ተገድለዋል።በአስር ሺሕ የሚቆጠሩ ተፈናቅለዋል።ጦርነቱ አማፂያኑን ትረዳለች በምትባለዉ ሩሲያና የኪየቭን መንግሥት በሚደግፉት ምዕራባዉያን መካካል ከማዕቀብ-ቅጣትና አፀፋ ቅጣት ያደረሰ ጠብ ቀስቅሷል።
በእስራኤልና ሃማስ ታጣቂ ኃይሎች መካከል የተኩስ አቁም ዉል ድርድር ከተቋረጠ ወዲህ ሁለቱ ወገኖች ተመልሰዉ አንዱ ሌላዉ ላይ ጥቃት መሠንዘር ቀጥለዋል። ዘገባዎች እንደሚሉት እስራኤል ዛሬ ባጠናከረችዉ የጦር አዉሮፕላን ድብደባ ጋዛ ዉስጥ ሁለት ትላልቅ ሕንፃዎችን መትታለች።
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “እኛ ትክክለኛ እና ጠቃሚ የሆኑ በርካታ ነገሮችን አከናውነናል፣ ሆኖም ግን ከዚህ በተለዬ መልኩም ህዝብን አሰቃይተናል፣ ከእሴቶቻችን ጋር ተጻጻሪ የሆኑ ነገሮችን ፈጽመናል፡፡ ከፍ ወዳሉ የምርመራ ስልቶች ስንገባ ማለትም ማሰቃየትን ጨምሮ ማንም ሚዛናዊ የሆነ አስተሳሰብ ያለው …
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የአፍሪካ የሰርከስ (አሻንጉሊቶች አንበለው) ተውኔት ጉባኤ እውን ለመሆን እየተቃረበ ነው፡፡ ይህ የጉባኤ ተውኔት በይፋ “የዩኤስ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ“ በመባል ይጠራል፡፡ ይህ ጉባኤ እ.ኤ.አ ከኦገስት 5-6/2014 በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ በይፋ ይካሄዳል፡፡ የጉባኤው ርዕስ “በሚቀጥለው ትውልድ ላይ …
ተቃውሞ:- በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች፥ የኢንተርኔት አምደኞች፥ የፖለቲካ መሪዎኞችና ሌሎች ዜጎች ጉዳይና የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ዘገባዎች፤
ተቃውሞ:- በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች፥ የኢንተርኔት አምደኞች፥ የፖለቲካ መሪዎኞችና ሌሎች ዜጎች ጉዳይና የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ዘገባዎች፤
የሕግ ትንታኔ:- ግጭት በአሜሪካ፥ ተቃውሞን የመግለጽ ኅገ-መንግስታዊ መብትና የፖሊስ ሕግ የማስከበር ኃላፊነት፤
የሕግ ትንታኔ:- ግጭት በአሜሪካ፥ ተቃውሞን የመግለጽ ኅገ-መንግስታዊ መብትና የፖሊስ ሕግ የማስከበር ኃላፊነት፤