ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ ከመሬት ተነስተው ሉዓላዊት ሀገር ሲዘነጥሉና በማንነቱ ክቡር የሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲዋርዱ በነጋ በጠባ ቁጥር “ኢትዮጵያዊ አማራጭ ድምጽ ነኝ” ሲል የሚለፍፈው ኢሳት ቃለ ኢሳይያስ አፈወርቂ በመቃወም ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ክብር ቆሞ ይሞግታል፤ የጣቢያው የጀርባ አጥንት፣ ደጀን፣ አለኝታና ባለውለታ የሆኑ አቶ …

ሦስቱ ጣምራ ጠላቶች! (ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ፣ ግንቦት 7ና ኢሳት) Read more »

እስክንድር ነጋ ቢሰማ አንዱዓለም አራጌ ቃለ ኢሳይያስ አፈወቂ ቢያደምጥ አስችሏቸው ዝም ይሉ ነበር ወይ? ወደ እስር የተወረወሩበት ምክንያት የሰው አጥር ሲዘሉ ተይዘው እስካልሆኑ ድረስ ማለቴ ነው። ሽግግር እንበለው ግርግር፣ ሰማያዊ እንበለው ምድራዊ፣ አንድነት እንበለው ልዩነት/ምቀኝነት፣ ጥምረት እንበለው ጭንቀት  በአጠቃላይ ሥልጣን …

ይሄ ነው የሚጮህለት ኢትዮጵያዊነት? ምን ነው በሞትኩ! Read more »

እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል! ሣልሳይ ወያኔ በዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል አዘጋጅነት የሚቀርብ በሙከራ የሚገኝ ገጽ ሲሆን በዚህ የመወያያና የመመካከሪያ መድረክ ኃይማኖታዊ፣ ሀገራዊ፣ ማህበራዊና ወቅታዊ እንዲሁም በሰብአዊ መብት ዙሪያ ለሚነሱ ጥያቄዎች ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል ከሥነ መለኮት ዕይታ ወንጌላዊ፣ ምሁራዊና ሙያዊ ትንተናና …

ሣልሳይ ወያኔ – በዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

የሰው ዳህጸ ልሳን እየጠበቀ እንደ አውራ ዶሮ ከአገር አገር ከመንደር መንደር እየዞረ ያለ እውቀት በመጮህ የሚታወቀው በዚህ አሳፋሪ ድርጊት ተክኖበትም  ከፍተኛ ስምና ዝና ያተረፈ አርቲስት አሉባይ በየነ ወዴት አለ? የኤርትራ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ባሳለፍነው ሳምንት ከሀገር ውስጥ (ከኤርትራ) የዜና …

አገር ስትዘነጠል አርቲስት አሉባይ በየነ ምን አለ? Read more »

የኤርትራ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ አፈወርቅ ባሳለፍነው ሳምንትየኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መባቻ ምክንያት በማድረግ እ.አ.አ መስከረም 06/2013 ከአገር ውስጥ (ከኤርትራ) የዜና አውታሮችና መገናኛ ብዙሐን በትግርኛ ቋንቋ ባያደረጉት ረጅም ቃለ መጠይቅ የሀገራችን የኢትዮጵያ ታሪካዊ አመጣጥና አመሰራረት አስመልክተው “ኢትዮጵያ ሁለተኛ የዓለም ጦርነት ተከትሎ የተፈጠረች ሀገር ናት። …

(Video) የኢትዮጵያ ታሪክ በአቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ አንደበት: Read more »

በአዲስ ዓመት የኃይማኖት፣ የፖለቲካ አስተሳሰብ፣ የብሔር ልዩነትቶች፣ ድህነት፣ ሁከት፣ ጦርነት፣ ስደት፣ ምቀኝነት፣ ጭንቀትና ልመና ተወግደው ሰላም፣ ጤና፣ ህብረት፣ እኩልነት፣ ነጻነት፣ ብልጽግና፣ ዕድገት፣ ለውጥና ደስታ አዲስ ይሆንለት ዘንድ ተስፋ የማያደርግና የማይመኝ የለም። በምኞት የሚሆን ነገር የለም እንጅ ቢሆን እኔም ደስ ባለኝ። …

የአስተሳሰብ እንጅ የዓመት አዲስና አሮጌ የለውም! Read more »

ኢትዮጵያ ሁለተኛ የዓለም ጦርነት ተከትሎ የተፈጠረች ሀገር ናት። ያም ሆነ ይህ ሌላ ሰው የፈልገው ሊል ይችላል ይህች ኢትዮጵያ በመባል የምትታወቀው ሀገር ግን ሁለተኛ የዓለም ጦርነት ተከትሎ የመጣ የዓለም ሥርዓት ሥርዓቱ ራሱ በሚመርጣቸው ገዢዎች ይጠቀምባት ዘንድ የፈጠራት ኃይል ናት። የጽሑፉ ሙሉ ይዘት …

ኢትዮጵያ ከ2ኛ የዓለም ጦርነት በኋላ የተፈጠረች ሀገር ናት! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

በነገራችን ላይ አቶ አበበ ገላው ስለ አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ቢጠየቁ የአቶ አንዳርጋቸው አቋምና አገላለጽ ይጋራሉ ወይስ አቶ አበበ ገላው የተጠመቁበት በጥቂቱ AI USA, AI London, HRW, CPJ, State Department, Freedom House ስለ ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ የሚሉትን በመጋራት አለቃቸው አቶ አንዳርጋቸው …

(A MUST READ) አበበ ገላው ለአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የሰጡት መልስ Read more »

ከዚህ ቀደም ያልሆነ ወይንም ያልበረ ሆኖ ሳይሆን እንደው በዓይነቱም ሆነ በይዘቱ ከዕለት ወደ ዕለት በከፍተኛ ፍጥነት እየተለዋወጠ የሚገኘው የዓለማችን ገጽታ ሳያሳስቦት አይቀርም። እውነት ነው የቴሌቪዥን መስኮት በከፈቱ ቁጥር ነውጥና ሁከት እንጅ ሰላምና ልማት የማይታሰቡ ሆነዋል። ሕዝብ በሕዝብ፣ ሕዝብ በመንግሥት፤ መንግሥት …

ሚድያና መዘዙ: ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብር ኤል Read more »

እኔም ለአንተ ጥያቄ አለኝ፥ “በሌላ በኩል የሙስሊሙን መብት ሳነሳ የእኔን ክርስቲያንነት መጠራጠር ምን ማለት ነው? “ፌዬር” እኮ አይደለም። እኔኮ ክርስቲያን ነኝ። እኔኮ በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት የማምን ክርስቲያን ነኝ።  እኔን ምን ማለት ነው ሌላ የበለጠ ክርስቲያን ሆኖ “ኮሽን” ሲያደርግህ ትክክል ነው …

ቀለበት ለቆማጣ ሚዶ ለመላጣ! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

ለክቡራን አንባቢያን ሰው የሚሰማውም ሆነ የሚያነበው መስማትና ማንበብ የሚፈልገውን ብቻ ለመሆኑ ምንም አያጠያይቀንም። በድንገትም ሆነ በአጋጣሚ ያበጃጀው መስመር ስቶ ሌላ መንደር የተቀላቀለ ወቅት ሊፈጠር የሚችለውን ሁኔታ ለማመን በሚያዳግት መልኩ ጠበል የነካው ሰይጣን የሚያሰማው ጭሆትና የሚያሳየው “የሰውነት” መፈራገጥ ያክል ግርግር መፍጠሩ …

ይቅርታ የማልጠይቅበት ሐቅ ነው! Read more »

መሪ ጥቅስ፡ “ሰሎሞንም በአባቱ በዳዊት ዙፋን ተቀመጠ መንግሥቱም እጅግ ጸና። የአጊት ልጅ አዶንያስም ወደ ሰሎሞን እናት ወደ ቤርሳቤህ መጣ እርስዋም ወደ እኔ መምጣትህ በሰላም ነውን? አለች እርሱም በሰላም ነው አለ። ደግሞም ከአንቺ ጋር ጉዳይ አለኝ አለ እርስዋም ተናገር አለች። እርሱም …

(MUST READ) የሙስሊሞች ጥያቄ የሥልጣንና የፖለቲካ ጥያቄ ነው! Read more »

በደርግ ዘመነ መንግስትም ሆነ ከሻዕብያ ጋር በተደረገ ጦርነት የሐውዜን ሕዝብ ያክል የዘመተ፣ የሞተና አካሉ የጎደለ ለቁጥር የሚጠጋ አንድም የትግራይ ከተሞች የሉም። የሐውዜን ህዝብ አገሩን ከማናቸውም ወረራና በደል ለመከላከል በተደረገው ትግልም ከተቀረው ኢትዮጵያዊ ወገኑ ተሰልፎ ለአገሩ ሉዓላዊነት የዘመተ ሕዝብ ነው። የሐውዜን …

ኢሳት ስለ ሐውዜን ምን አለ? ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

ኢሳት፦ ገጸ ኢትዮጵያውያን፡ ግብረ አረማውያን ወአስመራውያን! “ከዕለታት አንድ ቀን ዛፎች ከያሉበት ተጠራርተው ስብሰባ ያደርጋሉ አሉ። ጉዳዩም በርካታ ወገኖቻቸው ቆርጦ ቆራርጦ የፈጀ፣ የቀረነውንም ለመጨረስ በሚተጋ በምሳር/መጥረቢያ ዙሪያ ላይ ለመምከር ነበር። ስብሰባው ተጀመረ። ሃሳብ ያለው ሁሉም ተራውን እየጠበቀ እንዲህ ቢሆን የሚለውን አስተያየቱን …

አትንቀለኝ፡ እውነት ፈላጊ ያንብበኝ! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

ባሳለፍነው ሳምንት “አርቲስት ታማኝ በየነ ወዴት አሉ? ጃዋር መሐመድ ይፈልጎታል” በሚል ርዕስ ከቀረበ ጽሑፍ የቀጠለ። ታማኝ ሆይ! ህወሐትና መዋቹ ጠቅላይ ሚኒስተር የምታጠቃበት የተለየ ምክንያት ከሌለህ በስተቀር (ጸረ አማራ ናቸው የሚለው እምነትህ እንደተጠበቀ ሆኖ) ኢትዮጵያ ማን ናት? መቼና በማን ተመሰረተች? ኢትዮጵያዊነትስ …

አፋልጉኝ! ታማኝ በየነን ያያችሁ፡ ዲ/ን ሙሉጌታ ወልድገብርኤል Read more »

ይሁዳ የስሙ ትርጓሜ ምስጋና ማለት ሲሆን ግለሰቡ በማንነቱ ግን የሚመሰገን ስራ ሰርቶ ያለፈ ዘወትር በመልካም ምግባሩ የሚነሳና የሚወሳ ሳይሆን በአንጻሩ ፍጻሜውን ያበላሸ ሰው ነበር። ወያኔ ማለትም እንዲሁ ‘ወየነ” ከሚል ግስ የተገኘ ሲሆን እምቢ ባይ፥ ተዋጊ፥ አዳኝ (ለባርነት፥ ለጭቆና ወዘተ) በአጠቃላይ …

ሰምቶ መሄድ ቅዳሴ ብቻ ነው ጥያቄ አለኝ! ወያኔና “እግዚሐሩ” ምን ለያቸው? Read more »

ግልጹን ለመናገር ያክል ታማኝ በየኔ አሁን ያለህበትና የደረስክበት ደረጃ ያለ መዋቹ ጠቅላይ ሚኒስተር እርዳታ የማይታሰብ ነው። አንዳንድ ጊዜም የመዋቹ ጠቅላይ ሚኒስተር ወደ ምኒሊክ ቤተ መንግስት መግባትና ያንተ ዝነኝነት ነጣጥሎ ማየት ይቸግረኛል። በሄድክበት ምድር ሁሉም ለኢትዮጵያ ፖለቲካ መወሳሰብ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠያቂ …

አርቲስት ታማኝ በየነ ወዴት አሉ? ጃዋር መሐመድ ይፈልጎታል፡ ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

ዲን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል አቶ አበበ ገላው ከተባሉ ግለሰብ (የቀድሞ የኢሳት ሰራተኛ) በኢሜይል አድራሻቸው ለደረሳቸው መልዕክት የሰጡት መልስ።  ሰላም አቶ አበበ ስለ እኔ፣ ሃሳብን በነጻነት መግለጽ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ ስለ ሚድያ አጠቃቀምና ስለ ዜጎች ሕጋዊ መብት ያሎት አመለካከት በቀጥታና ደረቅ …

ይድለስ ለአቶ አበበ ገላው: ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

የኢሳት እንጀራ በዋናንት ካበሰሉ መካከል የቀድሞ የኢ.ፌ.ድ.ሪ መንግስት መዋቹ ጠቅላይ ሚኒስትር አሉም አላሉም በስማቸው “እንዲህ አሉ” እየተባለ በቆርጠህ ቀጥል ከሚሰራጭ ፕሮፖጋንዳ ቀዳሚ ስፍራ ይይዛሉ (አንባቢ ሆይ! ብዕር አጣጣሌን ረጋ ልብ ብለው ይመለከቱ አላሉም አላልኩም)። አንደኛ: ቢሉ እንኳን ከአውዱ ውጭ በመውሰድ …

ጀዋርም አለ፡ ኢሳት ስራህ ምንድ ነው ቢሉት ኢቲቪ ልማታዊ ነው አለ! Read more »

ሰው የቄስ ንስሃ አባት ሲጠራ እንጂ “የተሻለ ዓለም እንፈጥራለን” በሚል ፈሊጥ የተቋቋሙ እንዴትና በማን እንደተቋቋሙም በውል የማይታወቅ ዳሩ ግን ከተመሰረቱበትና ከተቋቋሙበት ዓላማ እጅግ ሩቅ መንገድ ተጉዘው ዓለምን እያወኩና እያተረማመሱ ያሉና የሚገኙ የባዕዳን ድርጅቶች በአናቱ ላይ ሰይሞ ያሉትን ሳይጨምርና ሳይቀንስ እንደ …

የኢሳት የንስሃ አባት – “Amnesty International” ማን ነኝ አለ – ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገርብኤል Read more »

ሰሙኑ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከወደ ቃሊቲ እስር ቤት ለኒውዮርክ ታይምስ “Letter From Ethiopia’s Gulag” በሚል ርዕስ በእንግሊዝኛ በጻፈው ደብዳቤ እ.አ.አ ጁልይ 24, 2013 ለህትመት በበቃ ጽሑፍ “I am confident that America will eventually do the right thing. After all, the …

እስክንድር ነጋ ምን ነካው? ዲን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

ምዕራባዊያን መንግስታት በአንድም በሌላም መንገድ ምድራቸው ለተጠለለ ሕጋዊ የውጭ ዜጋ ራሱን ችሎ ይቆም ዘንድ ከሚሰጡት ዕድል መካካል አንዱ ክፍት የስራ በር ሲሆን ይኸውም ስራ ሳያማርጥ፥ ሳይንቅና ማንኛውም ዓይነት ስራ የመስራት ፍላጎት እንዲሁም የልብ ተነሳሽነት ላለው የምድር ዜጋ ሁሉ እንደ ደረጃው …

ኢሳት፡ አማራጭ ወይስ ምላጭ? ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

“እናንተ ኦሮሞዎች የራሳችሁን መብት ስታስከብሩ የራሳችሁን ማንነት ስታስከብሩ የፖለቲካ ስልጣንን በእጃችሁ ስታስገቡና የአከባቢውን ደህንነት ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ሂደት ተጽእኖ ማድረግ ስትጀምሩ ጎንደር ያለው የሃይማኖት ወንድማችሁ ይከበራል ትግራይ ያለው የሃይማኖት ወንድማችሁ ይከበራል።” የጎሳ ዜማ አቀንቃኝ (racial activist) ጀዋር መሐመድ “እናንተ ኦሮሞዎች …” …

ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልሰው አለ እንጂ ጣለው አላለም! ክፍል ሦስት ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

ባለው ንባባችን በተመሳሳይ ርዕስ “እስላማዊት ሀገረ ኦሮሚያ” የመመስረት ህልም ካላቸው ግለሰቦችና ቡዱኖች መካከል አንድ የሆነ የጎሳ ዜማ አቀንቃኝ (racial activist) ጀዋር መሐመድ የተባለ ግለሰብ በሚኒሶታ በሚኒያአፕለስ ከተማ የእስልምና እምነት ተከታዮች የሆኑ የኦሮሚያ ክልል ተወላጆች ሰብስቦ ባደረገው እጅግ አሳዛኝና አእምሮ ላለው …

ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልሰው አለ እንጂ ጣለው አላለም! ክፍል ሁለት ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

የጽሑፉ ዓላማ፥ ግልጽና አጭር በሆነ አነጋገር በኢትዮጵያ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን እምነት ተከታዮች ምእመናን አንዲሁም  በሌሎች የክርስትንና እምነት ተከታዮች በሙሉ በአጠቃላይ ከማናቸውም መሰል ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ ጥቃቶች እንዲሁም ወረራዎች ራሱንና ቤተ ክርስቲያኑን ሜንጫ በእጁ ይዞ በዙሪው ከሚያገሳና ከተሰለፈው ነፈሰ ገዳይ ሃይማኖተኛ እንዴትና በምን ዓይነት …

ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልሰው አለ እንጂ ጣለው አላለም! ክፍል አንድ ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

ዝርዝር ጥልቀት ያለው ሐተታ ቀርቶ የውጣ ቃልም ብትሆን ስለ ኢሳት አንጻራዊ አመለካከት ማንጸባረቅ፡ ተቋሙ እየተከተለው ያለውን አሰራርና እየሄደበት ያለው ማንንም የማይጠቅም መንገድ እንደ ዜጋ በግልጽ መናገር: ትንፍሽ ማለት በተለይ “ይውደም!” ከተባለ “ይውደም!”- “ይቅደም!” ከተባለም እንዲሁ በተመሳሳይ ድምጽ “እንዴትና? ለምን?” በሌለበት …

ኢሳት ይጠየቅልኝ! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

በአንድም በሌላም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እምነት ተከታይ ሆኖ ራሱን “ማህበረ ቅዱሳን” በማለት የሚጠራ ነፍሰ ገዳይ ሳለ መንፈሳዊ ጭምብል አጥልቆ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሆነ ንዋያተ ቅድሳትና የተለያዩ ቅርሳቅርሶች ከዬ ገዳማቱና አድባራቱ እያደነ ከመዝረፍና ከመመዝበር አንስቶ ለዓላማው …

“ማህበረ ቅዱሳንን” ያያችሁ! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

እርማችሁን አውጡ! ክፍል ሁለት ከባለፈው የቀጠለ ባለፈው ክፍል አንድ ሰፊ ንባባችን ርእሱ ጠብቀው የሚነሱ በርከት ያሉ የተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች እንስተን መወያየታችን የሚታወስ ነው። በዛሬ ዕለትም እንዲሁ ከባለፈው በመቀጠል ዋና ዋና ነጥቦች በማንሳት ጥቂቶቹን የምንዳስስ ሲሆን ከሁለትና ከሦስት ገጽ በላይ ጽሑፍ …

እርማችሁን አውጡ! (ክፍል ሁለት) ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

እርማችሁን አውጡ! ክፍል አንድ መሪ ጥቅስ: “ትቶአቸውም ከከተማ ወደ ቢታንያ ወጣ በዚያም አደረ በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ በመንገድም አጠገብ በለስ አይቶ ወደ እርስዋ መጣ፤ ከቅጠልም ብቻ በቀር ምንም አላገኘባትምና። ለዘላለሙ ፍሬ አይገኝብሽ አላት። በለሲቱም ያንጊዜውን ደረቀች። ደቀ መዛሙርቱም ይህን …

እርማችሁን አውጡ! (ክፍል አንድ) ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

የሰው ልጅ በባህሪው ንጹሕ ፍጥረት ለመሆኑ ምንም አያጠያይቅም። ከልደት በኋላ ህይወት የማይገኝበት ኃይማኖት ጨምሮ በተለያዩ ውጫዊ ተጽዕኖዎች ራሱ “እኔ” ሲል የሚገልፀው/በሚቀርጸው ማንነት ግን ስብዕናው ከእውነት ይልቅ ሁለመናው ለሐሰት/ለስህተት እጅግ ቅርበት ያለውና በእንግዳ ነፋስ ለመወሰድም ጊዜ የማይፈጅበት ፈጣን ፍጥረት ለመሆኑ አንባቢ …

ጽንስ የሚያጨናግፍ ወረተኛ ምላስ! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

በተጠቃሹ “የዜና” ማሰራጫ ማዕከል ስራዎች ዙሪያ ስጽፍ ይህ የመጀመሪያዬ አይደለም። በተለያዩ ጊዜያት ማዕከሉ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን በተመለከተ የሚያሰራጫቸው ሚዛናቸው የሳቱና ግልጽነት የሚጎድልባቸው ዘገባዎቹንና ሐተታዎቹን በማስመልከት ተደጋጋሚ ጽሑፎች ለንባብ መብቃታቸው የሚታወስ ሆኖ በርካታዎቹ ሃያ አራት ሰዓት በማይሞላ ጊዜ ውስጥ ከስፍራቸው እየተነቀሉ ለአንባቢያን እንዳይደርሱ …

ምን ነው ኢሳት ኸይ! የሚል የጠፋ – ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

እስራኤል በርካታ እግዚአብሔር የሚያስከፉ ከጠየቃቸው ጥያቄዎች መካከል ሳሙኤል በሸመገለ ጊዜ ንጉሥ ስጠን በማለት ያቀረቡት ጥያቄ ተጠቃሽ ነው። ይህን የእስራኤል አሳብና ጥያቄም እግዚአብሔር ክፉኛ እንዳሳዘነና ለጥያቄአቸውም በእስራኤል ሁሉ ላይ ንጉሥ ይሆን ዘንድ አህያ ፍለጋ የወጣውን የቢንያማዊው የቂስ ልጅ ሳዖል ንጉሥ አድርጎ …

ዓይነ መርፌው የጠፋበት ሲኖዶስና ሴራዎቹ: ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብኤል Read more »

ለቅዱስ ፓትሪያሪክ መርቆሪዎስ በለሱን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል፥ ጌታውንም የሚጠብቅ ይከብራል! ቅድመ ሐተታ በይድረስ የተጻፈውን ደብዳቤ ከመልዕክቱ ተቀባይ ከቅዱስ ፓትሪያሪኩ አልፎ ለአንባቢያን በግላጭ ማቅረብ ያስፈለገበት ዋና ምክንያት ቅዱስነታቸው ፊት ለፊት አፍጥጦ የሚጠብቃቸው በሁለቱም የሃይማኖት መሪዎች መካከል ለሁለት አስርት ዓመታት የዘለቀውን ቅራኔ …

ለቅዱስ ፓትሪያሪክ መርቆሪዎስ – ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

ለሞት እንዳልተኛ ዓይኖቼን አብራ! መጽሐፉ ምንም እንኳን የዛሬ አንድ ዓመት ከሦስት ወራት በፊት ሙሉ ዝግጅቱ ተጠናቅቆ ወደ ማተሚያ ቤት አምርቶ የነበረ ቢሆንም በአንዳንድ ምክንያቶች የሕትመት ሂደቱ ተቋርጦ አንዲዘገይ ግድ ብለዋል። በዚህ ቆይታ መካከል መጽሐፉ በአራት የሥነ መልኮት መምህራን፣ የሥነ ጽሑፍና …

አዲስ መጽሐፍ ከዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

የጽሑፉ ዓላማ፣ የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ጉዳይ ይመለከተኛል የሚል ወንድ ሴት፣ ወጣት ሽማግሌ፣ “የተማረ” ያልተማረ፣ ከግለሰብ እስከ የፖለቲካ ድርጅት፣ እንዲሁም በየትኛውም የዓለማችን ክፍል የሚገኘውን ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆነ ዜጋ ሁሉ “ሀገሬ!” ሲል የሚጠራትን ኢትዮጵያ ለመታደግ በአጠቃላይ እንደ ግለሰብም ሆነ እንደ ፖለቲካ ድርጅት የምንከተለውና፣ …

የማያረጅ ፈረሰኛ ዛር! Read more »

“ወደ መቅደስም ገብቶ ሲያስተምር የካህናት አለቆችና የሕዝብ ሽማግሎች ወደ እርሱ ቀረቡና። በምን ሥልጣን እነዚህን ታደርጋለህ? ይህንስ ሥልጣን ማን ሰጠህ? አሉት ኢየሱስም መልሶ፦ እኔ ደግሞ አንዲት ነገር እጠይቃችኋለሁ፤ እናንተም ያችን ብትነግሩኝ እኔ ደግሞ እነዚህን በምን ሥልጣን እንዳደርግ እነግራችኋለሁ፤ የዮሐንስ ጥምቀት ከወዴት …

የአቶ ኃይለማርያም ሥልጣን ከእግዚአብሔር ወይስ … ? ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

“ያለውን” በመቅበር የሌለውን በመጥራት የሚታወቀው የጥቁር ራስ ስብስብ የሆነውን “ማህበረ ቅዱሳን” በጠቅላይ ቤተ ክህነት እንዲሁም በቤተ መንግሥት አከባቢ የታየውን ድንገተኛ ክስተት አጥፍቼም ብሆን እጠፋለሁ እንጅ ይህን ወለል ብሎ የተከፈተ በርስ ሳልጠቀመት አያልፈኝም!የሚል ሞፈክር አነግቶ በሀገሪትዋ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ እንደቀዳዳ በማየትና …

“ማኅበረ ቅዱሳን” ፓትሪያሪክ መርቆሪዮስን እንደማይቀበል አቋሙን በይፋ አሳወቀ Read more »

“ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ በነበሩበት ዘመን በሃይማኖታዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ሥራ የሠሩ አባት ነበሩ አሁንም ቅዱስ ሲኖዶስ ለቤተ ክርስቲያኒቱ ሁለተናዊ ዕድገት ለሀገሪቱ ሰላምና አንድነት የሚበጅ ተተኪ አባት (ፓትርያርክ) ለቤተ ክርስቲያኗ እግዚአብሔር ባወቀ መርጦ እንዲያስቀምጥ በመላዋ ኢትዮጵያና በውጭ ሀገር በሚገኙት …

ዜማ እስኪታደስ ጀሮ ዳባ ልበስ! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

መግቢያ: አምስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተ– ክርስቲያን ፓትሪያሪክ የሆኑት አባ ጳውሎስ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨገ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ድንገተኛና አነጋጋሪ ሞት ተከትሎ መንበሩ በማን ይተካ? ለሚለው ጥያቄ ባለፈው ሳምንት “ፓትሪያሪክ መርቃሪዮስ ወደ መንበራቸው ይመለሱ!” ስል ለንባብ ማብቃቴ የሚታወስ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ …

በሕግ አምላክ! ፓትሪያሪክ በህይወት እያለ ሌላ ፓትሪያሪክ አይሾምም! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

የፓትርያሪክ ጳውሎስ ሞት ከአወዛጋቢነት አልፎ አስደንጋጭ ዜና እየተሰሙ ነው። ፓትሪያሪኩ ህይወታቸው ለህልፈት እስከተዳረገች ዕለት ድረስ በተለይ የዕለቱ ውሎአቸው እስከ ሥርዓተ ቁርባን ድረስ ምንም ዓይነት ችግርና እንዲሁም የድካም መንፈስ ያልታየባቸውና ያልተስተዋለባቸው ሲሆኑ “ቅዱስ” ቁርባኑን ከወሰዱበት ቅጽበት ጀምሮ ግን በሰውነታቸውን ላይ የመዛል፣ …

ፓትርያሪክ መርቆሪዮስ ወደ መንበራቸው ይመለሱ! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

በትናንቱ ዕለት በምዕራቡ ዓለም የሰዓት አቆጣጠር ከለሊቱ 12: 00 (pm) ይሆናል (በሀገር ቤት የሰዓት አቆጣጠር ማለዳ መሆኑ ነው) ወደ አገር ቤት ስልክ መትቼ ነበር። የረጅም ዘመን ትውውቅና ወዳጅነት አለን ከትውውቅም ያለፈ የአባትነትና የልጅነት ያክል የጠበቀ ግኑኝነት ካለን አንድ የዕድሜ ባለፀጋ፣ …

“በረከታችሁም” ሆነ ውግዘታችሁ ማንንም አያድንም አይገድልምም! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

የጽሑፉን ሙሉ ይዘት ለማንበብ ከመዝለቅዎ በፊት÷ የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን ከለበትና ከሚገኝበት አስከፊ የአገዛዝ ስርዓት የተነሳ “በቃኝ!” በማለት በጋጠ ወጦችና በልበ ደንዳና የሀገር መሪዎች ላይ በሚያደርገው የህልውና ትግል “ተቋዋሚ” የፖለቲካ መሪዎች በብልጣ ብልጥነት ሳይሆን በቅንነትና በእውነት ላይ የተመሰረተ እርዳታ እሸው ለነፃነት ለፍትህና …

ቤተ-ክርስቲያን የፖለቲካ አጀንዳ ማስፈጸሚያ መድረክ አይደለችም! Read more »

አይተጣጡም በየትም ሥፍራ መገናኘታቸው የማይቀር ነው። በለቅሶ ቤት፣ በገበያ፣ በቤተ – መቅደስ፣ መንገድ ላይ ኢየሱስና አይሁድ የእስራኤል ምድር “ውበት” ናቸው። አይሁድ እርስ በርሳቸው – “ከእኛ በላይ አዋቂ!” ሕዝብ ጋር ሲደርሱም “እኛ እናውቅልሃለን!” ማለታቸው አይተዉም። ኢየሱስም እንደሆነ የመጣበት ዓላማ ነውና ጉድጓድ …

ጋኔን እንዳለብህ አሁን አወቅን! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

ርዕሱ በነጠላ “አንተ” እንደማለት የተገለጸው የፕትርክና ስልጣን የሚያመላክት እንጅ አባ ጳውሎስ ስብእና ላይ ያነጣጠረ የመዘንጠል ወይንም ደግሞ አረጋዊን የማቃለል እንዳልሆነ አንባቢ ይረዳልኝ ዘንድ እጠይቃለሁ። መልካም ንባብ! በዚህ ርዕስ ውድቀትን የሚያበሰር፣ ሰላምንና መርጋጋትን እንደ ሰማይ ከዋክብት የሚያርቅ በፈንታው ሁከትንና የሽብር ድርጊት …

ኢካቦድ: ከመሰደድ ይልቅ ማሳደድን ለመረጠ ፓትሪያሪክ ጳውሎስ! Read more »

የሀገሬ ሰው ቅጥፈት የለመደች እጅ ከንስሃ ይልቅ ለዓመጽ ቅርብ ነች እንዲል ይህ ነፍሰ ገዳይ ሳለ ራሱን “ማህበረ ቅዱሳን” በማለት የሚጠራ ስሙ የማይጠራ የነገሰበት የጎበዝ ስብስብ በስህተት ላይ ስህተት፣ በውሸት ላይ ውሸት፣ በአመጽ ላይ አመጽ መስራትና መደጋገም ሁነኛ መታወቂያው ለመሆኑ ማናችንም …

ማን ይሁን እውነተኛ? “ለማህበረ- ቅዱሳን” የተሰጠ ምላሽ: Read more »

ሙሉውን የጽሑፉን ይዘት ከማንበብዎ በፊት÷ ጸሐፊው በጽሑፋቸው ውስጥ የጠቀሱትን የዜና ማዕከል “ማህበረ ቅዱሳን” በመባል ስለሚታወቀው መንፈሳዊ ካባ ያጠለቀ ጸረ ቤተ-ክርስቲያን ጸረ ሀገርና ጸረ ትውልድ በተደጋጋሚ ሽፋን በመስጠት ጽድቁን በዜና መልክም ሆነ በሐተታ ተጠቃሹ የዜና ማዕከል ለአድማጮች ያቀረባቸውን ፍጹም ሚዛኑ የሳተና …

የ “ኢሳት” የዜና ማእከል እና “የማህበረ ቅዱሳን ጊዜያዊ ጋብቻ! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

በሀገሬ ሳለሁ፥ ለዓመታት ከለፋሁበት የትምህርት ገበታዬ ተፈናቅዬ: ያለፍርድ ቤት ማዘዣ ወረቀት ተይዜ ከአንዴም ሁለቴ ለእስር የተዳረግኩ: በሞትና በህይወት መካከል የተገረፍኩና የተደበደብኩ: በመጨረሻም ሀገሬን ለቅቄ በባዕድ ምድር ያለ አንዳች ረዳትና የህይወት ዋስትና በእንግድነት እንድኖር የተገደድኩ ስዘርፍ: ሳምጽና የሰው ሚስት ሳማግጥ ተገኝቼ …

ሁለተኛ ግፌ ጫንቃዬን ተገርፌ ልብሴን መገፈፌ! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

በርካታ የማኅበረ ቅዱሳን አባላትና ሌሎች ወገኖች ማኅበረ ቅዱሳንን በተመለከተ ያላቸው አመለካከት የተለያየ ነው። ማኅበሩ እውነተኛ ማንነቱን ደብቆ በቅድሚያ ቤተክርስቲያንን ከዚያም የመንግስትን ሥልጣን ለመያዝ በግልጾቹም በስውሮቹም አመራሮች እየተደገፈ የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎችን አባላቱ በቅጡ አልተረዱም። ቤተክርስቲያን እኛ ባንኖር ኖሮ ጠፍታ ነበር። ያለንላት እኛ …

አንዳንድ “የማኅበረ ቅዱሳን” አባላት የስለላ ድርጅት ቅጥረኞች ሆነው ተገኙ በዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »