ሦስቱ ጣምራ ጠላቶች! (ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ፣ ግንቦት 7ና ኢሳት)
ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ ከመሬት ተነስተው ሉዓላዊት ሀገር ሲዘነጥሉና በማንነቱ ክቡር የሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲዋርዱ በነጋ በጠባ ቁጥር “ኢትዮጵያዊ አማራጭ ድምጽ ነኝ” ሲል የሚለፍፈው ኢሳት ቃለ ኢሳይያስ አፈወርቂ በመቃወም ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ክብር ቆሞ ይሞግታል፤ የጣቢያው የጀርባ አጥንት፣ ደጀን፣ አለኝታና ባለውለታ የሆኑ አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ መያዣ መጨበጫ የሌለው የዕብደት ቃላቸው በማውገዝ ዜና ይሰራል ሐተታ ያትታል ብየ አልጠብቅም። ኢሳት የግንቦት ፯ ልሳን እንደመሆኑ መጠን ይህን ያደርጋል ብዬም አይደለም በውኔ በሕልሜም አላስበውም። ኢሳቶች ይህን ያደረጉ ዕለት ደግሞ … ሙሉ የጽሑፉ ይዘት ለማንበብ
http://salsaywoyane.wordpress.com/ ይጫኑ
ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል
E-mail: [email protected]
http://salsaywoyane.wordpress.com/
United States of America
Sep. 13, 2013