የጽሑፉ ዓላማ፥ ህዳሴ እየተባለ እልል ያለ ድግስ ተዘጋጅቶ ይበላል: ይጠጣል: ይጨፈራል ከዚህም አልፎ ከረባት ወልቆ ሱፍ ቀርቶ በምትኩ ቁምጣ ተለብሶ  በአደባባይ ለጉድ ይሮጣል ይዘለላል በዚህ ሁሉ ሽርጉድና ወከባ ግን የኢትዮጵያ ሕዝብን ከማታለልና ከማዘናጋት በዘለለ ይሄ ነው የሚባል ጥቅም/ትርፍ ሲያመጣ ባለመታየቱ …

ህዳሴና መነኩሴ ለማንም ለምንም አይበጁም! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

ባለፍ የጽሑፉ ክፍል አንድ ንባብ ብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ለኤፌሶን ምእመናን “አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት: አንዲት ጥምቀት” ሲል በጻፈላቸው መልእክት በማንሳት አቶ ኤፍሬም ከግንዛቤ ማነስ እንዲሁም ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ  እውቀት እጥረት የተነሳ በደመነፍስ ያኮላሹትን የክርስትና አስተምህሮ የዓውዱ ታሪካዊ ስዋስዋዊና ስነ ጽሑፋዊ …

ኤፍሬም እሸቴ: ብትስማማ ነው እንጅ የሚያስደምመው ባለመስማማትህ ምን ይደንቃል? ክፍል 2 Read more »

ጥብቅ ማሳሰቢያ: ጽሑፉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመደገፍ የተጻፈ ጽሑፍ አይደለም:: ጽሑፉ ኤፍሬም እሽቴ የተባለው አንድ “የማህበረ ቅዱሳን” የስራ አመራር አባል ግለሰብ “ጠ/ሚኒስትሩ ስለ ማኅበረ ቅዱሳን በተናገሩት አልስማማም” ሲል ከግንዛቤ እጥረት የተነሳ በጻፈው የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምህሮ የማይወክል ዝርው ይዘት ያለው ጥሬ ጽሑፍ …

ኤፍሬም እሸቴ: ብትስማማ ነው እንጂ የሚያስደምመው ባለመስማማትህ ምን ይደንቃል? Read more »

ጥብቅ ማሳሰቢያ: በቅድሚያ ጽሑፉን ለምታነቡ ወንዶችንም ሴቶችም የእግዚአብሔር ልጆች ሁሉ ሰላም ይሁን! እያልኩ በጽሑፉ ከተካተቱ እውነታዎችና ከጽሑፉ ከፊል ይዘት የተነሳ ጽሑፉ ከጸሐፊው መልእክት ዓላማና ከመልእክቱም ግብ ውጭ ሌላ አንድምታ እንዳይዝና እንዳይሰጠው ይህን ጥብቅ የሆነ ወንድማዊ ማስጠንቀቂያ ለመጻፍ ግድ ብለዋል:: ጸሐፊው …

የ“ማህበረ ቅዱሳን” ዲግሪና የካንጋሮ እጅ አንድ ነው! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

ጥሩ አጋጣሚ ነው ዛሬን ያገናኘን! (እየዘፈንኩ አይደለም) ሰሙኑ ዲቅ/እልል ያለ ሐሴትና ፌሽታ ላይ ነኝ (በመንፈስ):: ባይሆን እህት አዜብ ደንገጥ ቢጤ በማለት “ምን ተገኘ?” ማለትሽ አይቀርም ውሎ አድሮ ደም አስቀምጦ እርር ኩምትር አድርጎ ቢገድልሽም:: ዝርዝር ሐተታውን ማተቱ አስፈላጊ ባይሆንም ሀገሩ አሜሪካ …

ዳንኬራ የለመደች መበለት አባይ ዳር ቅበሩኝ አለች! Read more »

ዘፈን በተነሳ ቁጥር “ዘፈንን” ለማውገዝ ከ “ሊቅ” እስከ ደቂቅ ስዋስዋዊ፡ ታሪካዊና፡ ስነ ጽሑፋዊ የመጽሐፍ ቅዱስ የአተረጓገም ስልት ወደ ጎን በመተው ቃሉ ከዓውደ ንባቡ ውጭ በዘፈቀደ በመተርጎም እንደ ማስረጃ ለማጣቀስ የሚያኮበክበው ማር. 6:25/ማቴ፡ 14፡6 ላይ ወደ ሰፈረው ቃል ነው:: ጥያቄው: ቃሉ …

ዘፈንን ከማውገዝ የተሻለ ዝማሬ ማቅረብ! Read more »

መጽሐፍ ቅዱስ “ባለንጀራህን በማለዳ መመረቅ የመርገም ያክል ነው” እንዲል እኛ ደፍሞ ጥሎብን አዲስ ወጣኒ ሲገኝ (በተለይ  አጀንዳችንን የሚደግፍ) ክቡር: ንዑድ: ብቸኛ ኢትዮጵያዊ ምሁር: ባለ ብዙ ተመክሮ: አልሞ ተኳሽ – እፍ ብሎ ፈዋሽ:  በሰማይ እንደ ንስር በምድር እንደ ባቡር … እየተባለ …

ፖለቲካ ምርጫ እንጂ አማራጭ አይደለም! Read more »

ለተከበራችሁ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ለምትገኙ ሴቶችም ወንዶችም ኢትዮጵያውያን!! በዛሬው ዕለት እጅግ አጠር ባለ መልኩ የዓባይን ጉዳይ በተመለከተ ማናችንም ብንሆን ልንስተው የማይገባ እውነት ላወሳችሁ እወዳለሁ። ይኸውም ኢትዮጵያዊ ሆኖ የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን ካለበት የደከረተና የከረፋ የባርነት፣ የውርደት፣ የሰደት፣ የረሀብ፣ የጉስቁልና እንዲሁም …

እኛም አውቀናል …! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

ከዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል በየትኛውም ዓለም ከፍርሃት የተነሣም ሆነ ከውርስ ሰዎች በተለያዩ ምክንያቶች እንዲሁ ወደ ቤተ-እምነቶች ሲሄዱና ሲመላለሱ ማየት የተለምደ ያህል ነገር የለም። ከዚህ አልፎም ጎራ ለይተው “እኔ ከ እገሌ” (ቤተ-እገሌ) ነኝ አንተስ ከየት ነህ? እየተባባሉ በጎሪጥ ሲተያዩም ይስተዋላሉ። ከመላ ጎደል …

ጅብ ከሚበላኝ ጅብ በልቼ ልቀደስ! Read more »

“ተናጋሪ አፍ ያስወጣል” የሚባለው ነገር እውነት ነው። እንደ ዛሬ ጥብብ ጭንቅ ብሎኝ አያውቅም በምን እንደምጀምር ሁላ ጠላቶቻችን ግራ ግብት ይበላቸው (የሰው ጠላት የለንም እንጂ) ፈር የሌለውን ንግግር ፈር ለማስያዝ ደቂቃዎች ፈጅቶብኛል። ወላጆች ሲመርቁ “ከተናግሮ አናጋሪ ይጠብቅህ” ቢሉም ዕዳችንና አበሳችን የማያልቅ …

ቅዥት በእውቀት ሲፈታ! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል በወ/ሮ አዜብ መስፍን ንግግር ዙሪያ Read more »