(A MUST READ) አበበ ገላው ለአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የሰጡት መልስ

በነገራችን ላይ አቶ አበበ ገላው ስለ አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ቢጠየቁ የአቶ አንዳርጋቸው አቋምና አገላለጽ ይጋራሉ ወይስ አቶ አበበ ገላው የተጠመቁበት በጥቂቱ AI USA, AI London, HRW, CPJ, State Department, Freedom House ስለ ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ የሚሉትን በመጋራት አለቃቸው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን በመቃወም “አቶ ኢሳይያስ የመሰለ የለየለት ነፈሰ ገዳይ፣ አረመኔ፣ ፣ ሰው በላ፣ አንባገነን መሪማ በዚህ ምድር የለም ተፈልጎም አይገኝም።“ በማለት ይገልጽዋቸውና ይሞግቱ ይሆን? ለሚለው ጥያቄ በእውነቱ ነገር ነጻ፣ ፍትሐዊ፣ ሚዛናዊ፣ ከምንም በላይ ደግሞ ኢትዮጵያዊ፣ ገለልተኛና የሕዝብ ዓይንና ጆሮ የሆነ ሚድያ ማቋቋም ሊጠይቀን ነው።

ሙሉ የጽሑፉ ይዘት ለማንበብ ቀጥሎ የተቀመጠውን ሊንክ ይጫኑ  http://salsaywoyane.wordpress.com/