ሁለት ጋዜጠኞች አገር ጥለው ኮበለሉ

አገር ክህደትና በስለላ የተወነጀሉ ጋዜጠኞች ችሎት እየቀረቡ ባሉበት ባሁኑ ወቅት፥ መንግስትን በሚተቹ ጠንካራ ጽሁፎቻቸው የሚታወቁ ሌሎች ሁለት ጋዜጠኞች አገር ለቀው መሰደዳቸው ተዘገበ። ያዳምጡ

[podcast]http://media.voanews.com/audio/AMH_ph_Ethiopia_Writers_Flee-15Nov2011.Mp3[/podcast]