–    ዛሬ በጠዋቱ አምሮብሽ ወዴት ነው? –    ቀኑንም ረሳኸው? –    ግንቦት 20 ነው እንዴ? –    ጤነኛ …

ክቡር ሚኒስትሩ በጠዋት ወደ ቢሮ ሊሄዱ ሲሉ ሚስታቸው ነጭ ልብሳቸውን ለብሰው ቤተ ክርስቲያን ሲሄዱ አገኟቸው Read more →

በኦሮሚያ ተፈጥሮ ለነበረው ረብሻ ምክንያት ናቸው ተብለው የታሰሩ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሥራ አስፈጻሚዎችና የወጣት ሊግ አመራሮችን …

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሥራ አስፈጻሚዎችና የወጣት ሊግ አመራሮች ፍርድ ቤት ቀረቡ Read more →

ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ በከፋ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅል ውስጥ ትገኛለች፡፡ ( ሰማያዊ ፓርቲ ) #Ethiopia …

ሰማያዊ ፓርቲ ኢትዮጵያዊያን ህዝባዊ መንግስት መመስረት እና የሐገር ሉዓላዊነትን ማስጠበቅ የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት መሆኑን ተገንዝበው ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳሰበ፡፡ Read more →

በኢደል አደሀ ( በአረፋ በዓል) ላይ ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 15 ወጣት ሙስሊሞች …

በኢደል አደሀ ( በአረፋ በዓል) ላይ ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 15 ወጣት ሙስሊሞች በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ተሰማ Read more →

የውስጥ እና የውጪ አጣብቂኝ የዋጠው ወያኔ ለግብጽ ፍላጎት ተንበረከከ:: የወያኔ/ኢሕአዴግ አገዛዝ ከግብጽ እና ከሱዳን ጋር ባደረገው …

የውስጥ እና የውጪ አጣብቂኝ የዋጠው ወያኔ ለግብጽ ፍላጎት ተንበረከከ:: Read more →

News Ethiopia Wetatoch Dimts Dez. 28.2015 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን …

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር Read more →

እንደ ወያኔ አይነት ውርጃ ፈሪ አገዛዝ ንጹሃንን ያልታጠቁ ሰላማዊ ዜጎችን ይገላል – ያስራል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Oromoprotests‬ …

ወያኔ ፈሪ ነው::የጊዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና ያሌለው ሙልጭ ያለ ፈሪ አገዛዝ .. Read more →

  የኢትዮጵያ ድህነት፣ በጣም አደገኛ እንደሆነ፣ ለአፍታም ያህል ልንዘነጋው አይገባም ነበር። ግን፣ በተደጋጋሚ እየዘነጋነው፤ በአላስፈላጊ ንትርክና …

ኢትዮጵያ በረሃብ በክፉ ድህነት ሳቢያ፣ በቀላሉ ሊፈነዳ የሚችል አደገኛ አጣብቂኝ ውስጥ የተቀረቀረች አገር ናት። Read more →

በግጭቱ ንብረት ብቻ እንደወደመ ተደርጎ መገለፁ ተነቀፈ ከማስተር ፕላኑ ጋር በተያያዘ በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ …

ሰመጉ በኦሮሚያ ተቃውሞ የደረሰውን ጉዳት እያጣራሁ ነው አለ Read more →