በፍቅር ለይኩንየበፍቄ የጉዞማስታወሻ ከ4 ዓመታት በፊት ከአንድ አማርኛን አቀላጥፎ መናገርና መፃፍ ከሚችል በእጅጉ ካስደነቀኝ ሰው ጋር ወደ ሰሜኑ የአገራ

በበፍቃዱ ኃይሉአክሱም ከአዲስ አበባ አንድ ሺሕ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች፡፡ አንድ ሺሕ ኪሎ ሜትር ያውም በመኪና፣ ያውም ያንን ጠመዝማዛ መንገድ ለተ

ከበፍቃዱ ኃይሉከአዲስ አበባ ብዙም ርቆ የማያውቅ ሰው ሃያ ኪሎ ሜትር ሲራመድም ቢሆን የጉዞ ማስታወሻ ይጽፋል፡፡ እኔም የዛሬ ሁለት ዓመት እጄን ይዛ ጎንደ

አዲስ አበባ 125ኛ ዓመቷን እያከበረች ነው፡፡ በከተማይቱ ልደት ሰሞን እናትና አባቷ (በመናገሻ ከተማነት የቆረቆሯት አጤ ምኒልክ እና ስሟን ያወጡለት እቴጌ

ከዞን ዘጠኝ የተወሰደ በበፍቃዱ ኃይሉ እና ሶልያና ሽመልስ“ፒያሳ፤ መሐሙድጋ ጠብቂኝ” በመሐመድ ሰልማን የተጻፈ እና ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈ ኢ-ልቦ

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ኅልፈት ከተሰማ 50 ቀናት ሆኑት፤ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ቃለ መሓላ ከፈፀሙ ደግሞ 18 ቀናት፡፡ እነዚህ ከሁለ

የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ሞት በብዙዎች ጉንጭ ለሁለት ወር ሲጉላላ ቆይቶ በኢትዮጵያ መንግስት ከተረጋገጠ ይኸው ሁለት ሳምንት ሊሆነው ጥቂት …

አቡነ ጳውሎስን እጅግ በጣም አወዛጋቢ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ተርታ እመድባቸዋለሁ፡፡ ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ለክብራቸው የቆመላቸው ሐው…

እንደመታደል ሆኖ ከ200 በላይ አገሮች ጋር ተፎካክረን እስከ 20ኛ የሚደርስ ደረጃ የምናገኝበት ብቸኛው መድረክ የኦሎምፒክ ጫወታዎች ነው፡፡ (ማን ነበር ‹የም

ከዕለታት አንድ ቀን ከምሣ መልስ ቡና የምጠጣበት ካፌ ተሰይሜያለሁ፡፡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የአዲስ አበባ መስተዳደር ፕሮግራም ይተላለፋል፡፡ ፕሮግራም አ…

ስም ያለው ነገር ሁሉ ‹‹ያለ›› ነገር ነው እያለ ከልጆቹ’ጋ ሲሟገት የነበረ አንድ ጦማሪ ወዳጄ፥ ስማቸው ከመቃብር በላይ የዋለላቸው ሰዎችም ስማቸውን የሚጠሩ ሰዎች እስካሉ ድረስ ‹‹የሉም›› ማለት አይቻልም – ምክንያቱም ‹‹አሉ›› ብሏል፡፡ መከራከሪያው ለዚህ ጽሁፍ መንደርደሪያ ግብአትነት ብቁ ስለሆነ ያለምንም ክርክር …

እነአልበርት አይንስታይን ስለዘንድሮው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምን ይላሉ? Read more »

የመንግስት መሥሪያ ቤቶች እጣ ክፍሎቼ እንዳልሆኑ እየተረጋገጠ ነው፡፡ ባለፈው ሰሞን እርሜን ‹ኢሚግሬሽን› ብሄድ ለሦስት ሰዓታት በግዞት እንደቆየሁ አጫ

አንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ባሳለፍነው እሁድ (ግንቦት 12፤ 2004) ‹‹የስነጥበብ ሚና በማሕበረሰብ ውስጥ›› የሚል የውይይት መድረክ በብሔራዊ ቴያት

ዴሞክራሲ ትልቅ ፅንሰ ሐሳብ ነው፡፡ ከዚያም ባሻገር ሆኖም ልክ እንደአብዛኛዎቹ የዓለማችን እውነታዎች ፍፁም ሊሟላ አይችልም፡፡ ነገር ግን ምሁራን ዴሞክራ…

ማሕተመ ጋንዲን፣ ማርቲን ሉተር ኪንግን እና ኔልሰን ማንዴላን ስታስታውሱ መጀመሪያ ወደአዕምሯችሁ የሚመጣው ነፃነት ነው፤ በትግል የተገኘ ነፃነት፡፡ ሦስ

ሰሞኑን ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ የተሰኘ እና መቀመጫውን ሰሜን አሜሪካ ያደረገ ቡድን ባጋለጠው መረጃ መሰረት INSA (Infromation Network Security Agency) በመባል የ

እንደግለሰብየምንጠላቸውን እንጂ የሚጠሉንን የማወቅ ዕድላችን ጠባብ ነው፡፡ እንደመንግስት ግን ጠባብ አይደለም፤ ሆኖም መንግስታቱ አምባገነንከሆኑ በዙ

የዓለም ደቻሳልጆች፣ ባለቤት (መሃል) እና ወንድም (በስተቀኝ)“አለቀለት ሲባልፍቅር ተሙዋጠጠ የፌስቡክ ዝምድና ነገርንለወጠ::” ~ Bizu Hiwot “ፌስን ቡክአድ

ባለፈው ሳምንት የቴዲ አፍሮን አልበም እንድንገዛ የሚያስገድዱንን 5 ምክንያቶች አንብቤ ነበር፤ አላሳመኑኝም እንጂ! ስለዚህ አልገዛሁም፡፡ ባልገዛም አዳም…

ከመቶ ዓመት በፊት፣ በሃገራችን ሸንጎዎች የሚካሔዱት በተጻፈ ሕግ ሳይሆን በዳኞቹ የብልሐት ፍርድ ነበር፡፡ በምኒልክ ዘመን በዳኝነት ጥበባቸው ስማቸው ደጋ…

ወ/ሮ ሙሉ፤ የኢትዮጵያ ንግድ ማሕበራትና ሴክቶራል አሶሲየሽን ፕሬዚዳንት – ልምዳቸውን እያጋሩ ነው፡፡ “ጣጣ” በማያውቀው አማርኛቸው የተራመዱበትን የሕይ…

ኢንሳይክሎፔዲያ ብሪታኒካ “…ዘመናዊት ኢትዮጵያን የፈጠሩ ሰው ናቸው፡፡…” ሲል የመሰከረላቸው ሰው ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ናቸው፡፡ ዳግማዊ ምኒልክ ባቡር