እስኪ ስለዋጋ – ቆም ብለን እናውጋ!
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሃገራችን ቆሞ የማይጠብቀን ነገር ቢኖር ዋጋ ነው፡፡ የሌላው፣ የሌላው ነገር ቀርቶ የአንበሳ አውቶቡስ ዋጋ እንኳን በተሳፈርንበት ዋጋ…
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሃገራችን ቆሞ የማይጠብቀን ነገር ቢኖር ዋጋ ነው፡፡ የሌላው፣ የሌላው ነገር ቀርቶ የአንበሳ አውቶቡስ ዋጋ እንኳን በተሳፈርንበት ዋጋ…
ጨርቆስና ቦሌን ምን አገናኛቸው? በርግጥ ለዚህ ጥያቄ መልሱ ቀላል ነው፡፡ ምክንያቱም ጨርቆስና ቦሌ ተለያይተው አያውቁም – በቀልድም በድንበርም፡፡ በኑሮ መ…
“Every newspaper that’s rented instead of being sold is a further challenge for those few trying to survive in the tough Ethiopian media environment,” ይህን የተናገረው የአውራምባ ታይምሱ ዳዊት ከበደ ለሲኤንኤ
“በዓለም አንደኛ ነው፤” በሚል በገዛ ጓደኞቼ ተጠቁሜ፣ ሲኒማ ኢትዮጵያ ገብቼ ያየሁት “ዘመቻ ድንግልን ፍለጋ” የተሰኘ ፊልም አንደኝነቱን ለደረጃ አጣሪ
ኢሕአዴግን ፀሃዩ መንግስት እያለ በሽሙጥ የሚያንቆለጳጵሰው አበበ ቶላ በካድሬዎች ሽንቆጣ ብዛት ኮበለለ፣ የአውራምባ ታይምስ ማኔጂንግ ኤዲተርና የ2010 CPJ
ሠላም ሰፍኗል፡፡ ሠላም የሚያሰፍን ግን አንዳችም ነገር የለም፡፡ የኑሮ ዋጋ ከሕይወት ዋጋ በልጧል፣ በቂ ቀርቶ ግማሽ ነፃነት የለም፤ ሕዝቡ ግን አይበሳጭም …
“Occupy Wall Street” በሚል መፈክር አንድ በመቶ የሚሆኑ ባለፀጎች የሚመሩትን የኢኮኖሚ ፖለቲካ 99 በመቶዎቹ ሊንዱት እየተፍጨረጨሩ ባለበት በዚህ ቀውጢ ሰዓት፣ In T…
በርግጥ ይሄ የአገሪቱ ቅርጽም ኢሕአዴግ አመጣሽ ነው:: ስጦታ ወይስ ንፍገት የሚለውን ግን እናንተው ፍረዱ::ኢሕአዴግ (ሕወሓት) ከአሸባሪነት ወደ አሸባሪ ሰ
ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም በአንድ ወቅት በፈፀሙት ድርጊት ተፀፅተው ይቅርታ ይጠይቁ እንደሁ በገነት ‹ማስታወሻ› ላይ ሲጠየቁ ‹‹ማንን ነው ይቅርታ የም
በ260 ገጾች ተቀንብቦ የተጻፈው የዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም ‹‹አሰብ የማን ናት?›› ዶ/ሩን የሚያስመሰግን፣ ኢትዮጵያውያንን የሚያነቃቃ ነው፡፡ መጽሃፉን እያ
ሰሞኑን ጉምሩክ ከሚሰሩ ሰዎች የሰማሁት ዜና የተለመደ ዓይነት ቢሆንም፥ እንደተለመደው ከመገረም አልዳንኩም፡፡ ጉምሩክ የላካቸው አሥር ጥንዶች አሥር ስ
ባለፈው ዓመት በዚህ ሰሞን ዲቪ ለኢትዮጵያውያን ስሞታ ወይስ ስጦታ? የሚል መጣጥፍ ጽፌ ነበር፡፡ በዚያ ጽሁፍ ብዙ ወጣት ኢትዮጵያውያን ልባቸው ከሃገራቸው
የዕድገትና የትራንስፎርሜሽኑ ዕቅድ አንድ ዓመቱንጨርሷል፡፡ ኢትዮጵያ እንደተጠበቀው በዓመት ከ11 እስከ 15 በመቶ የማደግ ሕልሟን አሳካች ወይስ ችግር አለ?
መጀመሪያ ጭብጨባአንድነት ፓርቲ በቅርቡ ተቃዋሚዎች/የተቃዋሚ ደጋፊዎችበቂ የመረጃ ምንጭ የላቸውም በማለት በየሣምንቱ ማክሰኞ፣ በ5 ብር ገበያ ላይ የምትው…
እስኪ የዛሬውን ወጋችንን ብዙ በተደመጠ ቀልድ እንጀምረው፡፡ አንዲት ተማሪ ለፈተና ተቀምጣለች፡፡ ጥያቄዎቹን አየቻቸው ‹እውነት› ወይም ‹ሐሰት› ነው መ
ጎበዝ! ወሩ የአዲስ ዓመት መጀመሪያ ነው፡፡ የኑሮ ውድነቱን ጉዳይ ካምናው የተሻለ የሚያሰኘው ነገር የለም፡፡ እንዲያውም ከሰሞኑ ሮይተርስ የኢትዮጵያ ስታ
ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው፡፡ ጦር ሜዳው ሕሊና፣ ጦረኞቹ አማኞች እና ኢ-አማኒዎች ናቸው፡፡ በኔ ጦማር ኢ-አማኒዎች ምክንያተኞች እንደሆኑ ይታመናል፡፡ ለዚህ
በክፍል አንድ ጽሁፌ የፈጣሪ ሕልውናን በተመለከተ መከራከር እና የግል አቋም መያዝ እንጂ መደምደሚያ ላይ መድረስ እንደማይቻልና በሳይንሳዊ ሙግት የፈጣሪን ሕልውና (የቅዱሳን መጽሃፍትን ፍፅምና) ማረጋገጥ እንደማይቻል በጥቂት ነጥቦች መግለፄ ይታወሳል፡፡ ዛሬ ደግሞ ቃል በገባሁት መሰረት ጥቂት ስለዝግመተ ለውጥ እና ኢ-አማኒነት ለመነጋገር …
የሁለት እምነቶች ጦርነት… [ወግ አጥባቂዎች እንዲያነቡት የማይመከር – ክፍል ሁለት] Read more »
ዓለማውያን በምክንያት ሲሟገቱ ኢትዮጵያውያን ግን ገና ‹‹የዘራፍ›› ዘመን ላይ ነን፡፡ ይህንን ለመናገር ያደፋፈረኝ በሃይማኖታዊ ጉዳዮች ላይ ትችት መሰንዘር – በሃገራችን – ቡጢ የሚያስቀምስ ሃጢያት መሆኑን ስለማውቅ ነው፡፡ እኔ ኢ-አማኒ (atheist) ነኝ፡፡ በርግጥ እንደ ብዙሐኑ ሁሉ እኔም ቤተሰቦቼ በውልደት ያወረሱኝ አምልኮታዊ …
ቲፎዞነት የጋርዮሽ ስርዓትን ይመስለኛል፡፡ ሰዎች በቡድን ሆነው አንድን ነገር ብቻ በፍጹም ልቦና ለመደገፍ የመቁርባቸው ነገር – ካሰቡት ያስቃል፡፡ ሰዉ ሁሉ በየፊናው የሚደግፈው የእግር ኳስ ቡድን፣ የፖለቲካ ቡድን፣ የሃይማኖት ቡድን፣ የፆታ ቡድን ራሱ ሳይቀር ያበጃል፡፡ማንቸስተር ዩናይትድ (ብልጫ አወዛጋቢ ቢሆንም) በጨዋታ ብልጫ …
የብሔር ፖለቲካ በጣም ስስ (sensitive) ነው፡፡ በቀላሉ ተቆስቁሶ ብዙ ሊጓዝ ይችላል፡፡ ኢትዮጵያ በኢሕአዴግ ዘመን፣ በብሔር ፌዴራሊዝም ከተከፋፈለች ወዲህ እንኳን የብሔር ፍላጎቶችና ጥያቄዎች አጥጋቢ መልስ አላገኙም፡፡ የኦሮሞ ብሔረሰብ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ውስጥ ከ34 በመቶ በላይ ድርሻ አለው፡፡ (2007 National Census) ሆኖም የኦሮሞ …
ደርግ አንቀጥቅጦ በመግዛት አቻ የለውም፡፡ የሰራዊቱ ግዝፈት እንኳን ተራ ሽፍቶች የተደራጀ ጦር እንኳን የሚደመስሰው አይመስልም ነበር፡፡ የሰራዊት ግዝፈት ለአንድ ስርዓት ዋስትና ሊሆን እንደማይችል የተረጋገጠው በደርግ ውድቀት ነው፡፡ ለደርግ መውደቅ የራሱ የሰራዊቱ አስተዋፅዖ ቢኖርበትም እምነት አጉዳዩ የደህንነት ቢሮ ትልቅ ሚና ተጫውቷል፡፡ …
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያ መንግስት፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምናምን ማለት እየደበረኝ ነው፡፡ ምክንያቱም ለ20 ዓመታት ሲገዙ የነበሩት አቶ መለስ ዜናዊ የሁሉም ነገር ፈጣሪና ፈላጭ ቆራጭ ናቸው፡፡ ስለዚህ የኢትዮጵያ ከተባለ እኛንም ስለሚወክል፤ የመለስ ማለትን መርጫለሁ፡፡ “Power corrupts; absolute power corrupts absolutely” (ስልጣን …
አምባገነን መንግስታት ከአንድ ባሕር ይቀዳሉ፤ በርካታ የሚመሳሰሉባቸው ባሕርያት አሉዋቸው፡፡ በዚህች መዳፍ በምታክል ገጽ እና በእኔ ቁንፅል እውቀት ሁሉንም ዘርዝሮ መጨረስ ይከብዳል፡፡ ለነገሩ የአምባገነን መሪዎችን የጋራ ባሕርያት እነሱ ራሳቸው በቅጡ አያውቁትም፡፡ ነገር ግን በተለይ ጎልተው የሚለዩባቸውን ባሕርያቶች አንድ፣ ሁለት እያልን እስከአምስት …
በአገራችን ሰው ተመርቆ ሲያበቃ ዝም ማለት የለበትም – ‹‹ከአሜን ይቀራል!›› ይባላል፡፡ አሜን በፀጋ መቀበል፣ ይሁንልኝ፣ ይደረግልኝ እንደማለት ነው፡፡ ይሄ የዓለማችን ዕውቅ ደራሲዎች ‹አዎንታዊ አስተሳሰብ› ወይም ‹ተስፈኝነት› (optimism) የሚሉት ዓይነት እሳቤ ነው፡፡ ሰሞኑን ‹ተኣምራዊው ኃይል› በሚል የተተረጎመውን የርሆንዳ ባይርኔን መጽሃፍ እያነበብኩ …
Gene Sharp የአረቡን ዓለም አብዮት አቀጣጥሏል የሚባልለትን From DICTATORSHIP to DEMOCRACY: a Conceptual Framework for Liberation የተሰኘ ጥናት ጸሃፊ ናቸው፡፡ ጥናቱ የአምባገነኖችን ዓይነት ሲዘረዝር ሚሊቴሪ አምባነገን፣ ከአባት ወደልጅ የሚተላለፍ የንግስና ሥርዓት፣ አሃዳዊ የፖለቲካ ፓርቲ የሚመራው እና የውጭ ወራሪዎች ብሎ ይመድባቸዋል፡፡ …
አንዳንድ ደፋሮች ‹‹ኢትዮጵያውያን ምቀኞች ናቸው›› ይሉና አንድ ተረት ይተርታሉ፡፡ እግዚአብሄር አንዱን ኢትዮጵያዊ ‹‹የፈለግከውን ጠይቀኝ እና አደርግልሃለሁ፤ ነገር ግን ላንተ የማደርገውን ነገር በእጥፉ ለጎረቤትህ አደርግለታለሁ›› ብሎ ሲለው ፣ ሰውየው በብርሃን ፍጥነት ‹‹እንግዲያውስ አንድ ዓይኔን አጥፋልኝ›› አለው ይባላል፡፡ የአባይ ግድብ እና የኢትዮጵያውያን …
‹አዳሪ› የሚለውን ቃል የተዋስኩት ከአበባው መላኩ ጣፋጭ የግጥም ስብስብ ውስጥ ነው፡፡ ከግጥሞቹ ስንኞች ጥቂት ቆንጥሬ ጀባ ልበላችሁና ወደጽሁፌ ልንደርደር፡፡ ‹‹… ሴትነቴን ወደው፣ እኔነቴን ንቀው፣ በፍቅሬ ተማርከው ገላዬ ስር ወድቀው፣ ‹እን’ደር› ይሉኛል በስሜት ታውረው፣ እነሱ ቀድመውኝ በወንድነት አድረው፡፡…›› ጽሁፉ ወንደኛና ሴተኛ …
ኢትዮጵያ ሃይማኖቶች ዕርስ በዕርስ ተከባብረው እና ተሳስበው የሚኖሩባት ሃገር ነች፡፡ የኢትዮጵያውያንን ማሕበራዊ ጋርዮሽ የሃይማኖት ልዩነታቸው አላወከውም፡፡ በዚህ ስሌት የሚከተለው የእኔ እምነትም Aክባሪ እንደማያጣ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ በእምነትና በሃይማኖት መካከል የተሰመረ መስመር መኖሩን በእርግጠኝነት መናገር አልችልም፡፡ ሃይማኖት ያለእምነት ምንም ነውና፡፡ ስለዚህ አንድ …
እንዲያው ለመንደርደር ያህል ‹‹ከለማኝና ከቀማኛ የቱ ይሻላል?›› ተብላችሁ ብትጠየቁ መልሳችሁ ምን ይሆናል? ነገሩ ከሁለት መጥፎ ነገሮች የተሻለ መጥፎ መምረጥ ነው፡፡ (የተሻለ መጥፎ ስንል ጉዳቱ ያልከፋ እንደማለት ነው፡፡) ስገምት፥ ብዙዎቻችሁ ለማኝ የምትመርጡ ይመስለኛል፤ ግን ለማኝ ከቀማኛ በምን ይሻላል? ሁለቱም የሰው ገንዘብ …
የእስልምና እምነት ተከታይ አይደለሁም፤ ለነገሩ የክርስትና እምነት ተከታይም አይደለሁም፡፡ ነገር ግን ዛሬ ሙስሊም ሆኜ ሳስበው ‹‹ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት›› የሚለው ቃል ሳስበው ከፋኝ፡፡ ኢስላም እና ክርስቲያን ተጣጥመው በአንድ ጣሪያ ስር የሚያድሩባት እየተባለች የምትሞገሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ‹‹ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ነች›› የሚል …
አማርኛ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ የሚል ማዕረግ ባይኖረውም፣ የፌዴራል መንግስት የስራ ቋንቋ ነው፡፡ ልክ ከ፹ በላይ እንደሆኑት ቋንቋዎቻችን ሁሉ ኢትዮጵዊነት በአማርኛ፣ አማርኛም በኢትዮጵያዊነት ይገለፃሉ፡፡ ኢትዮጵያ ደግሞ በሃይማኖት መቻቻል አንቱ የተሰኘች ሃገር ናት – ‘ተብሏል፣ ብለናል፣ አስብለናል፡፡’ ታዲያ አማርኛስ ምን ያህል የሃይማኖታዊ …
በበፍቃዱ ኃይሉ – “እዚህ ግቢ የሚሸጥ ዕንጀራ አለ” የሚል ፅሁፍ አንድ ግቢ በር ላይ ተፅፎ ባላይ ኖሮ ይህንን ፅሁፍ ለመፃፍ አልነሳሳም ነበር፡፡ ማስታወቂያውን አንብቤ ስጨርስ የሆነ ነገር እንደጎደለው ተሰምቶኝ ደግሜ አስተዋልኩት፡፡ እርግጥ ነው ዕንጀራ የሚለው ቃል ውስጥ ያለችው “ዕ” ለቃሉ …
All you heard about Ethiopia is not true ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ CBC News የተሰኘው የካናዳ መገናኛ ብዙሐን በድረ ዓምባው ‹‹ለጋሽ ሃገራት በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲያደርጉ›› Human Rights Watch የተሰኘው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች መጠየቁን የሚያመለክት ዜና ይዞ ወጥቶ ነበር፡፡ በዘገባው ላይ …