ህገወጡ ሲኖዶስ የቴሌቭዥን አገልግሎቱን የ24 ሰዓት የሳተላይት ሥርጭት ለማስጀመር ከ12 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

(አዲስ አድማስ፤ ቅጽ ፲፮ ቁጥር ፰፻፳፬፤ ጥቅምት ፳ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም.) Holy Synod2008Tikmit ከጥቅምት 12 ጀምሮ የዓመቱን የመጀመሪያ የምልአተ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ በማካሔድ ላይ የሚገኘው ሲኖዶስ፣ የቴሌቪዥን አገልግሎቱን ለማስጀመር የሚያስችል የብር 12 ሚሊዮን 22 ሺሕ ዓመታዊ በጀት ከትላንት በስቲያ ማጽደቁ ታውቋል፡፡ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብዙኃን መገናኛ ድርጅት በሚል ተዋቅሮ ሥራ አስኪያጅ በመሠየምና እስከ 22 ሠራተኞችን በመቅጠር የሚጀምረው አገልግሎቱ፤ ዝግጅቱንና ቀረጻውን በሀገር ውስጥ በማከናወን በሳተላይት እንደሚሠራጭ ተገልጧል፡፡

2 Comments on “ህገወጡ ሲኖዶስ የቴሌቭዥን አገልግሎቱን የ24 ሰዓት የሳተላይት ሥርጭት ለማስጀመር ከ12 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ”

  1. Hege wetuna hegawew kemnel yadiss abaebawna yeamericaw senodos Benel yane egziabher yker yelenal ere tewu asebubetna ygziabherne sera seru

  2. Isn’t that the right way ? ? Its like saying do not say woyane,call them ehadig.That senodos is illegal and ቀሲስ ታምራት ላይኔ has testified to it publicly that he regretted for dividing the Ethiopian Orthodox church by appointing አቶ ገብረመድህን። The deceased aba paulos.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*