ሃይማኖት የግል ሃገር የጋራ ነው
ይህን ኣባባል ስንቀባበል የኖርነው ያለ ምክንያት ኣልነበረም። ሃገራችን ብዙህነቷ የሚገለጸው በ ቋንቋና በ ባህል ብቻ ሳይሆን በ ሃይማኖትም በመሆኑ ነው። ብሂሉ ተቻችለን መኖር እንዳለብን ቃል የምንገባበት፣ የሃይማኖት ነጻነታችን የ ግል ሆኖ ኣገራችን ግን የሁላችን መሆኑዋን የምናጸናበት ኪዳን፣ የ ኣንድነት ጉዟችን …
ይህን ኣባባል ስንቀባበል የኖርነው ያለ ምክንያት ኣልነበረም። ሃገራችን ብዙህነቷ የሚገለጸው በ ቋንቋና በ ባህል ብቻ ሳይሆን በ ሃይማኖትም በመሆኑ ነው። ብሂሉ ተቻችለን መኖር እንዳለብን ቃል የምንገባበት፣ የሃይማኖት ነጻነታችን የ ግል ሆኖ ኣገራችን ግን የሁላችን መሆኑዋን የምናጸናበት ኪዳን፣ የ ኣንድነት ጉዟችን …
በ ለምለም ፀጋው ወይ ነውር አይገዛው አምልኮት ዓልነካው፤ የኢትዮጵያን ሰው ሁሉ በቃሊቲ አጎረው። ይድነቃችሁ ብሎ በየሱስ ስም ማለ፤ የመለስን ወንጌል እንደ ክታብ አርጎ በአንገቱ ሰቀለ። ለሁሉም ለመሆን አዲሱ ምንስቴር በቃሊቲ ሳይቀር፤ አርብ ሰኞ ሳይል አለ ዓላህ …
በኣረብ ኣገራት ለግርድና የሚሄዱትን እህቶቻችንን የሚደርስባቸውን ስቃይ መናገር መነሻዬ ኣይደለም። ያልፍልኛል፣ እናት ኣባቴን እጦራለሁ እያሉ ወደ ሊባኖስና ሌሎች የኣረብ ገልፍ ኣገራት የሚጎርፉት እህቶቻችን ከሰባዊነት ደረጃ ዝቅ ብለው ሲሰቃዩ ሌላው በተለያየ የኣለም ክፍል ያለው ኢትዮጵያዊ ከንፈሩን ከመምጠጥ ያለፈ ብዙ ነገር ሲያደርግ …
ይህ ጽሁፍ ኣቶ መለስ ታመዋል፤ ህመማቸው ለሞት ይሰጣል ወይም ቢድኑም ወደ መደበኛ ስራቸው ለመመለስ ኣይችሉም የሚሉትን መላምት የተመረኮዘ ኣስተያየት ነው። ታዲያ ይህ ዜና እውነት ከሆነ በዚህ ጊዜ ህወሃት በምን ሁኔታ ላይ ይገኝ ይሆን? ብለን እንድናስብ ማድረጉ ኣይቀርም። ባለፈው ጊዜ “ኣቶ …
የ ኣቶ መለስን መሄድ ተክትሎ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ባሉ ባለስልጣናት ዘንድ ምን ሊፈጠር ይችል ይሆን? ወታደሩስ ምን ያስብ ይሆን? መቼም ህዝቡ ለውጥ በሃይል ፈልጓልና ከሳቸው መሄድ በሁዋላ ሊነሱ በሚችሉ ትርምሶች ጊዜ ብዙዎች የሚሰጉበት የብሄር ግጭት ይፈጠርስ ይሆን? በሚሉ ሃሳቦች …
1. የሰላማዊ ኣመጽ ብያኔ በቀላል ኣገላልጽ ሰላማዊ ኣመጽ ማለት ከ ኣክብሮት ጋር ኣንስማማም ማለት ነው። ይህም በመሆኑ ሰላማዊ ኣመጽ በኢትዮጵያ በምንም መለኪያ ከሽብርተኝነት ጋር ሊያያዝ ኣይችልም። ሰላማዊ ኣመጽ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገውንና የማይፈልገውን በግልጽ የሚያሳይበት ኣውድ ነው። 2. እውን ሰላማዊ ኣመጽ …
ኣንዳንዶች ዴሞክራሲ ከኢኮኖሚ ልማት ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ብለው ያምናሉ። ሌሎች ደግሞ ዴሞክራሲና የኢኮኖሚ ልማት ተፈጥሮኣዊ ግንኙነት ኣላቸው ወይም ዴሞክራሲ በኢኮኖሚ እድገት ላይ ኣዎንታዊ ሚና ኣለው ብለው ኣጥብቀው ያምናሉ። ታዲያ በዚህች ኣጭር ጽሁፍ የነዚህን ወገኖች ሃሳብ በጥቂት በጥቂቱ ገረፍ ገረፍ …
የብሄር ትርጉሙ ባልፉት ሃያ ኣመታት ውሰጥ በውነት ከቸኩ ቃሎቸ መካከል አንዱ “ብሄር “ የሚባለው ቃል ነው። በመሰረቱ ብሄር የሚለው ቃል መነሻው ኣማርኛ ነው። ይታወቅበት የነበረውም ትርጉም የትውልድ ኣካባቢ ነው። ለዚህም ነው ተስፋ ስላሴ ዘ ብሄረ ቡልጋ፣ አፈወርቅ ገብረየሱስ ዘ ብሄረ …
Little Compassion for Ethiopian Farmers (Part -2) The Ethiopian government has been claiming double digit growth for the past more than half a decade. According to the government, Ethiopia’s economy is growing at a rate of 11% which puts it …
The Ethiopian government has been claiming double digit growth for the past more than half a decade. According to the government, Ethiopia’s economy is growing at a rate of 11% which puts it at the top of rapidly growing countries …
Little Compassion for Ethiopian Farmers. (part -2) Read more »
‹‹በስደተኛው ሲኖዶስ የተሸፈኑና በማኅበረ ቅዱሳን የመሸጉ የትምክህት ኀይሎች የግንቦት ሰባትን ከበሮ ሲመቱ ከርመዋል›› የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ባዘጋጁትና ከነሐሴ ፳፩ – ፳፫ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም በተካሄደው ‹‹አገር አቀፍ የሰላም እሴት ማጎልበቻ ጉባኤ›› ውይይት ከተካሄደባቸው ጽሑፎች መካከል የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሽፈራው ተክለ ማርያም ‹‹የአክራሪነት/ጽንፈኝነት ዝንባሌዎችና መፍትሔዎቻቸው›› በሚል ርእስ ያቀረቡት ጽሑፍ …![]()